Get Mystery Box with random crypto!

#AssosaUniversity አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመ | Educate Ethiopia

#AssosaUniversity

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ኅዳር 12 እና 13/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ