Get Mystery Box with random crypto!

#DebreBerhanUniversity ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሁሉም መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና | Educate Ethiopia

#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሁሉም መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ