Get Mystery Box with random crypto!

#MaddaWalabuUniversity መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎ | Educate Ethiopia

#MaddaWalabuUniversity

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሟል።

በሌላ በኩል የሁሉም የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከኅዳር ዐ1 እስከ 04/2015 ዓ.ም በኦንላይን ብቻ እንደሚከናወን ገልጿል።

የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት ኅዳር ዐ5/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ