Get Mystery Box with random crypto!

#ASTU አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች | Educate Ethiopia

#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት የሚጀምረው ➭ ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ፦ http://www.astu.edu.et

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ