Get Mystery Box with random crypto!

#DebarkUniversity ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመ | Educate Ethiopia

#DebarkUniversity

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ ➭ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ