Get Mystery Box with random crypto!

#WoldiaUniversity የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በኤክስቴንሽን (ቅዳሜ እና እሁድ | Educate Ethiopia

#WoldiaUniversity

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በኤክስቴንሽን (ቅዳሜ እና እሁድ) መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ነባር እና አዲስ የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የተቋረጠው ፈተና የሚጀምረው ጥቅምት 26 /2015 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ተመልሳችሁ ያቋረጣችሁትን ፈተና ጨርሱ ተብላችኃል።


Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ