Get Mystery Box with random crypto!

#DebreTaborUniversity የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 14 | Educate Ethiopia

#DebreTaborUniversity

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 140 ተማሪዎች ነገ ጥቅምት 19/2015 ዓ.ም ያስመርቃል።

ተመራቂዎቹ በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ተመራቂዎቹ በኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ፣ ፋርማሲ፣ ሚድዋይፈሪ፣ አኒስቴዥያ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ የጤና መስኮች መሰልጠናቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ