Get Mystery Box with random crypto!

#WorabeUniversity የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ201 | Educate Ethiopia

#WorabeUniversity

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የአንደኛ ሴሚኒስተር ምዝገባ የሚፈፀመድ በኦንላንይ መሆኑ ተገልጿል።

ተማሪዎች ከጥቅምት 25-30 / 2015 ወደ ዩኒቨርሲቲው ድረገፅ www.wru.edu.et በመግባት online registration የሚለውን በመጫን እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀርቧል።

* ተማሪዎች ህዳር 1-2 ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ሲሆን ትምህርት ህዳር 5 ይጀምራል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ