Get Mystery Box with random crypto!

#AssosaUniversity በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሦሥቱም ካምፓሶች በ2015 ዓ.ም በመደበኛ እና | Educate Ethiopia

#AssosaUniversity

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሦሥቱም ካምፓሶች በ2015 ዓ.ም በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር #በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በግል እና በስፖንሰር ለመማር ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ጥቅምት 26/2015 ዓ.ም ጠዋት 2:30 በያመለከታችሁበት የትምህርት ክፍል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።


Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ