Get Mystery Box with random crypto!

#OdaBultumUniversity ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች | Educate Ethiopia

#OdaBultumUniversity

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር ዐ5 እስከ 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ጥሪው የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ያጠናቀቁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እና የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ይመለከታል።

ትምህርት ኅዳር ዐ7/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ