Get Mystery Box with random crypto!

#BoranaUniversity ቦረና ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 30 እና | Educate Ethiopia

#BoranaUniversity

ቦረና ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 30 እና ኅዳር 01/2015 መሆኑን አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት በአካል ቀርቦ ያልተመዘገበ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ