Get Mystery Box with random crypto!

#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተ | Educate Ethiopia

#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተኛ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 08 እና 09/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ