Get Mystery Box with random crypto!

#JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ201 | Educate Ethiopia

#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 07 እና 08/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በቅጣት ለመመዝገብ ➭ ኅዳር 09/2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ ➭ www.jju.edu.et

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ