Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ ! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 298 የህክምና | Educate Ethiopia

እንኳን ደስ አላችሁ !

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 298 የህክምና ዶክተሮችን እያስመረቀ ነው።

በምረቃው ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና እና የተለያዩ እንግዶች ተገኝተዋል ።

ከዛሬ ተመራቂዎች መካከል 184 ወንዶች ሲሆኑ 114 ደግሞ ሴቶች ናቸው።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ኮሌጅ የህክምና ተማሪዎችን አስተምሮ ሲያስመርቅ ዘንድሮ ለ51 ጊዜ ነው።

#ENA

Credit: tikvah

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ