Get Mystery Box with random crypto!

#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት | Educate Ethiopia

#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2015 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ኅዳር 05 እና 06/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት የሚጀምረው ➭ ኅዳር 07/2015 ዓ.ም

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ