Get Mystery Box with random crypto!

#WoldiaUniversity በ2014 በመደበኛው መርሀ ግብር ፈተና ጀምረው ያቋረጡ ነባር መደበኛ | Educate Ethiopia

#WoldiaUniversity

በ2014 በመደበኛው መርሀ ግብር ፈተና ጀምረው ያቋረጡ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 2-3/2015 ዓ/ም ነድ።

በጦርነት ምክንያት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ተመድበው ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 12-13 /2015 ዓ/ም ነው።

* የተግባር ልምምድ ላይ የነበሩ የ4ኛ ዓመት የሲቪል ፣ የ4ኛ ዓመት የመካኒካል፣ የ4ኛ ዓመት የኬሚካል ምህንድስና ተማሪዎች መግቢያ ህዳር 2-3/2015 ዓ/ም ነው።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ