Get Mystery Box with random crypto!

መቱ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በመደበኛ እና | Educate Ethiopia

መቱ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሃ ግብር ለመማር ለተመዘገቡ  ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እንደሚሰጥ ገልጿል።

አመልካቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ፈተናውን መውሰድ ይችላሉ ተብሏል።

ፈተናው የሚሰጠው መቱ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ በበደሌ ግቢ ዋየሳ ጎታ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በቡሬ ግቢ ኒኮላስ ቦም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Credit: tikvahUniversity

ለበለጠ ትምህርታዊ መረጃ @educate_ethiopia ቤተሰብ ይሁኑ