Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 403.82K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 257

2022-10-04 13:51:59
"…ይህ የጦርነት ውጤት ነው። ስትዋጋ ትገድላለህ፣ ትገደላለህ። ትማርካለህ፣ ትማረካለህ። እኩል ግን ትወድማታለህ።

"…የትግራይ ወጣቶች እየተዋጉ ያሉት በዐማራ ምድር ላይ ነው። ሲሞቱም አፈር ሆነው የሚቀሩት ዐማራ ምድር ላይ ነው። አሁን እነዚህ ሟቾች የህወሓትን ሰበካ ሰምተው በፈቃደኝነት የዘመቱ ላይሆኑ ይችላሉ። ከቤተሰብ 1ሰው ካልዘመተ እርዳታ አታገኙም ተብሎ ቤተሰብ በራብ ከሚያልቅ እኔ በሰይፍ ልሙት ብሎ የዘመተም ሊሆን ይችላል። ብዙም በዘማቹ ለመፍረድ ይከብዳል። ፀረ ኢትዮጵያ አቋም ይዞ፣ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ስብከት ተግቶ የዘመተም የለም አልልም። ነፍ ነው። የትየለሌ…

"…ይሄ በውጭ ያለውን የእነ አሉላ ሰሎሞንን ዲስኩር፣ የ "በሎም" ፉከራን እየሰማንና እያየን በትግሬ ወጣቶች ላይ ብዙም መፍረድ ያለብን አይመስለኝም። እነሱ በርገር እየበሉ፣ ሞዴል መኪና እያሽከረከሩ፣ ረሃ ሆነው ተንደላቀው እንዲኖሩ፣ ጦርነቱ፣ ግጭቱ የእንጀራ ገመዳቸው የሆነላቸው ሰዎች ናቸው። ህወሓት ከጠፋች አብረው የሚጠፉ የህወሓት አፍና ምላሶች ናቸው። መሬት ላይ ባለው ሃቅ ግን የትግራይ ወጣት እያለቀ ነው።

"…ህወሓት የምትባል የሃገር ነቀርሳና አምጣ የወለደቻቸው ብአዴንና ኦህዴድ የሚባሉት የስለት ልጆቿ ከነ ዘረኛ ፖሊሲያቸው፣ ታቅፈው ከነሚንከባከቡት ገንጣይ አስገንጣይ ሕገ መንግሥቸው እስካልጠፉ ድረስ ሞቱም፣ እልቂቱም፣ ጦርነቱም ይቀጥላል።

"…በውጊያ ላይ መግደል፣ መማረክ፣ ደንብ ነው። የወንዶችም ተግባር ነው። አለልህ እንጂ ወሴ የሆነ ቁርንድድ ህፃናትና አራስ፣ አሮጊትና ሽማግሌ አራጅ አረመኔ። እንዲህ እንደ ትግሬ ልጅ ተወዶም ሆነ ፈቅዶ ተዋግቶ መሞት ተፈጥሮአዊም ነው። ሹርባ ሲቆነደዱ ውለው እያደሩ ህፃናትን ማረድ መጨፍጨፍ ግን የወንድም የሴትም ተግባር አይደለም። ፍናፍንትን አይመለከትም።

"…ነፍስ ይማር…!!
66.1K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 11:26:51
"…አካም ቡልተን…?
• ኩን ኮንኮላታ ፌደራል ፖሊሲዻ…

"…የኦህዴድኦነግ የዐማራ ማጽጃ ማሽኖች ናቸው። ስንቅና ትጥቅ ጨቅ ነው። ሺጊር የለም። ባንኩም ቤታቸው ነው። ኮንኮላታም ሺጊር የለም።

"…ህወሓት ከተሞችን መልቀቋ ተነግሯል። በየገጠሩ ግን አለች ተብሏል። ውጊያው በራያ ቀጥሏል። ኦነግ ግን የሚዋጋው ወንድ አጥቶ እንደ ወንድኛ አዳሪ ፀጉሩን ሲቆነደድ፣ ቅንድቡን ሲቀነደብ፣ የዐማራንም ግንባር በጥይት ሲቀነድብ፣ ቅቤ ሲቀባባ፣ ሲኳኳል ይውላል።

"…ወሴ ሁላ…!!
16.5K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 22:18:12
ወሎ… !!

"…የወሎ ቤተ ዐማራ በሰሜን ወሎ እንዲህ እንደምታዩት የኦሮሞ አዛዦች የሚመሩትን ጥምር ጦር ቤት ያፈራውን እህል በመሶብ ተሸክሞ በፍቅር አይን እያየ ይቀልባቸዋል፣ ያበላቸዋል፣ ያጠጣቸዋል። እርጎ፣ ወተት፣ ብርዝና ጠጅ አይቀረውም፣ ፍሬዳ ሰንጋ ሁላ ነው የሚያርድላቸው። ሃገሬን ብሎ፣ ኢትዮጵያን ብሎ እኮ ነው። ተባረኩ፣ ዘር ይውጣላችሁ።

"…ይኸው ራሱ የወሎ ዐማራ ታዲያ በወለጋ ኦሮሚያ በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊትና በራሱ በኦሮሞ ህዝብ ፍዳውን፣ አሳሩንና እሬቻውን ይበላል። እምሽክ ነው አለ ደመቀ ነጋሳ።

"…ጽንፈኞቹ ኦሮሞዎች ወሎን መሬቱን "ኬኛ" ይላሉ። ወሎን ኬኛ። በወለጋ ግን ወሎዬውን ሊያርዱት ሲፈልጉት "ወሎዬን ኤሳ?" ይላሉ። ወሎ የኛ ነው ካሉ በኋላ ወሎዬውን በወለጋ ሊያርዱት ሲፈልጉ "ወሎዬ የት ነው? ብለው ፈልገው ባገኙበት ቦታ ይደፉታል፣ ያርዱታል፣ ደሙን ያፈሱታል። መሬቱን እንጂ እሱን አየፈልጉትም። ደግሞ እኮ ኦሮሞ አቃፊ ነው ይልልኛል። አቅፎ ከጨፈጨፈህ ባያቅፍህ አይሻልም እንዴ? ጨምቆ አፍኖ ጨረሰው እኮ። ወይ ማቀፍ እቴ። ጽድቁ ቀርቶበት በቅጡ በኮነኑት።

• ከተሳሳትኩ እታረማለሁ…!!
58.4K views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:56:09
ወይ ስግጥና…?

"…የኦነግ ሸኔው የደቡብ ቀጠና አዛዡ ሰውዬ ከ138 ጀሌዎቹ ጋር ተያዘ አሉ። እሺ አልኩ። የገረመኝ ታዲያ ምርኮኛው የሸኔ አዛዥ ካርታ ሙሉ የጎረሰ ክላሽ ከነጀሌዎቹ ታቆፎ ፎሊስ ጣቢያ ደቦቃ ሊተኛ ነው አሉ። ጠላት ከነክላሹ ፎሊስ ጣቢያ ቁጢጥ ብሎ ቃሉን ሲሰጥ ይታያችሁ። ኧረወዲያልኝ…!!

• ኦህዴድ ከህወሓት የኮረጀው ዘረፋውን፣ ነፍስ ማጥፋቱን፣ ዐማራን ማፅዳቱን ብቻ ነው። ህወሓት ከራያ፣ ከወልቃይት፣ ኦህዴድ ከወለጋ ከኦሮሚያ። ይሄን ብቻ ነው የኮረጀው። ሁለቱን በደንብ አድርጎ ነው የቀፀለው። ብልጧ ህወሓት ብልጠትን፣ አራዳነትን ግን አላስተማረችውም አልነገረችውምም። እሱም ደነዙ ኦህዴድ አልተማረም። ምን አይነቶቹ 100 ኩንታል ፋራዎቹ እንደገጠሙን እኮ። ኧረ በስመአብ። ሁሉም ሰው ከፍት ነው የሚመስላቸው። ገተት ሁላ…!!

"…ዘመነ ካሴ ከክላሽ ጋር ቢያዝ አስባችሁታል። ክላሹን ይዞ ፎሊስ ጣቢያ ተመርማሪው ጋር እህ ታዲያስ እያለ ሲመረምረው አይታችሁታል። የወሎ ኅብረቱ ብሩክ አበጋዝ (ዘ ስኳድ) ቃልቻው መንግሥቱ ዘገየ፣ ጎንደሬው ቶማስ ጃጃው፣ የወሎው የዬኔታው ተንታኝ ተብታባው ኢንጂነር ተስፋዬ ወዘተ እንዴት እንደሚሆኑ አስባችሁታል?

"…አይገርምላችሁም ግን…?
59.1K viewsedited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:18:59
"…መስቀል ደመራው ላይ ቢሆን ልጅቷን ከፎሊስ ምን ሊገጥማት ይችላል ብለህ አስበኸዋል?… አየህ ይሄ ኦሮሞ ስትሆን በልዩ ሁኔታ የምታገኘው አፓርታይዳዊ መብትህ ነው። ወይ ደግሞ ዳውን ዳውን ነፍጠኛ ባዮቹ ቄሮዎች ወደ ቢሾፍቱ ከሄዱ በኋላ ሄዳም ይሆናል። "…አንቺ ኖ ቃሚሱ እኮ ኮኮብ የለውም አውልቂ አትባልም። የሚላትም የለም። ግን ደስስ ይላል። ሰንደቅ ዓላማው።
61.7K viewsedited  18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:12:59
• ቢሄር ኤታሌ…? …አንቴ ማኖ…? …ሚንዲኖ…? …ኮንኮላታው የማኖ…?
68.4K viewsedited  17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 17:13:36
የድል ዜና… ዜና ዐወት…!

"…ጎብዬ ላይ፣ በላጎ ላይ ደግሞም አራዱም ላይ ከባድ ምሽግ ነበር ህወሓት አዘጋጅታ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ስትዋጋ የከረመችው። ሺ የትግሬ ወጣቶች እንደቅጠል የረገፉትም እዚሁ ምሽግ ውስጥ መሽገው ነበር። የሃገር መከላከያው ጦር ከነ ባንዳው፣ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ጦር፣ የዐማራ ልዩ ኃይልና የዐማራ ሚኒሻም ሊወጋው ከፊቱ ከቆመው የትግሬ ሠራዊት ጋር ሲጋደል የነበረውም በእነዚህ ምሽጎች ዙሪያ በተደረጉ እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች ነው።

"…ህወሓት ላለመልቀቅ፣ ጥምር ጦሩ ደግሞ ለማስለቀቅ ሲተጋተጉ ከርመዋል። ከህወሓት ዕድል ቀንቷቸው የተማረኩም አሉ። ከጦሩም ተቆርጦ በሴራ የተማረከ ነበር። የሆነው ሆኖ ዛሬ ግን ህወሓት አቅም አጥታለች። ጉልበትም ከድቷታል። አኬሯም ወድቋል። በቀደም ዕለት ከእኛ መከላከያ ሆኖ ሲያዋጋ የነበረውንና በብዙ ጀግኖች ተጋድሎ ተይዞ የነበረን ገዢ መሬት አስለቅቆ ጦሩን ያስመታው ሻለቃ ላይ ጦሩ የርሸና እርምጃ ከወሰደ በኋላ፣ ለምሥራቅ ዐማራ ፋኖም እንደ ልቡ በሚያውቀው ጋራና ሸንተረር ላይ ይፈነጭ ዘንድ ነፃነት ከተሰጠው በኋላ፣ መከላከያው ተተኳሽ፣ ለምሥራቅ ዐማራ ፋኖ በገፍ ማቅረቡን ከቀጠለ በኋላ፣ የአየር ሽፋኑ በተገቢው መልኩ ለተዋጊው ሠራዊት ከተደረገ በኋላ፣ እነሆ ይኸው ዛሬ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ድል ተገኝቷል።

"…ዛሬ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ጉብዬ ነፃ ይወጡ ዘንድ ግን ከላይ የተጠቀሱት ምሽጎች መሰበር፣ ብዙ የኢትዮጵያ ልጆችም መስዋዕትነት መክፈል ነበረባቸው። በመጨረሻ ግን ማንም ይሁን ማን ኢትዮጵያን ሲኦል ማድረግ አይቻለውምና የማታ ማታ በራያ ምድር ሲዋደቁ የከረሙት በተለይ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ጀግኖች ቀድመው ዛሬ የቆቦ ከተማን ነፃ አውጥተዋል።

ክብር…
ለምሥራቅ ዐማራ ፋኖ…!
ለሃገር መከላከያ…!
ለዐማራ ልዩ ኃይል…!
ለዐማራ ሚኒሻ…!

"…ወደፊት…!
30.7K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 19:41:24
"… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር …!!

• https://rumble.com/v1mdnpi--october-2-2022.html

"… ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን በኩል የሚተላለፈው ሳምንታዊው መደበኛ መርሀ ግብራችን ይጀምራል።በ https://mereja.tv ዌብሳይታችን ላይም ተከተሉን።

• በዛሬው መርሀ ግብራችንም እንደተለመደው #ኢሬቻን በተመለከተ ነጭ ነጯን፣ እውነት እውነቷን፣ ሃቅ ሃቋን፣ እንቅጭ እንቅጯንም እናወጋለን። ኢሬቻን በተመለከተ ዛሬ የማንዳስሰው ነገር የለም።

• ጌዜ ሰዓት ከተረፈን ደግሞ ትደውላላችሁ… በጨዋ ደንብ እንወያያለን…!!

• በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ፦
https://donorbox.org/zemedemedia
https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ተመስግናችኋል።

"… ሰብሰብ ብላችሁ እየተወያያችሁ ጠብቁኝማ። ኣ

"… ሻሎም !  ሰላም !
53.7K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 17:42:47
የወልድያው ፍንዳታ…!!

"…ከህወሓት የተተኮሰ ነው የተባለ ከባድ መሣሪያ ከሳምንት በፊት ወልድያ ተራራው ላይ ባለው ከቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጀርባ ባለ መንደር ላይ ያረፈ ከባድ መሳሪያ ተኩሳለች። ይሄ ከሳምንት በፊት ነው።

"…ቀጠለና ከ3 ቀን በፊትም እንዲሁ በጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የመቃብር ቦታ ላይ የወደቀ ከባድ መሳሪያ ተኩሳለች። ሁለት በሉ።

"…ይኸው ዛሬ ደግሞ ለ3 ጊዜ የተኮሰችው ከባድ ጀነራል መድፍ አኢሴማ ሰፈር አካባቢ አደንጉር ማርያም ቤተክርስያንያን ከትምህርት ቤቱ ጀርባ መውደቁ ተነግሯል። ፍንዳታው ከባድ እንደነበር የተነገረ ሲሆን ከገብርኤል ከተራራው በመውረድ ላይ የነበሩት የዐማራ ልዩ ኃይሎች እና የመከላከያ ሰራዊቱ በፍጥነት በቦታው ላይ የደረሱ ሲሆን እስከ አሁን በሰውም ሆነ በንብረት ላይ ስለደረሰ ጉዳት እስከአሁን የነገረ መረጃ የለም።

"…ከባዱን ፍንዳታ ተከትሎ ወደ ሰማይ የሚግተለተለውን ጢስና አዋራ የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች እያዩ መሆናቸውንና አሁን ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ ከቤቱ ወጥቶ በየደጃፉ ላይ ተቀምጦ አሞራና ወፍ ባለፈ ቁጥር በስጋት መቀመጡ ተነግሯል።

•የእኔ ጥያቄ…?

፩ኛ፦ ህወሓት ያለችው የት ነው? ቆቦ ናት ጎብዬ?

፪ኛ፦ መድፉ 40 ኪሎ ሜትር ይሄዳል ያለኝ ሰው አለ። እንዲያ ከሆነ ህወሓት ጎብዬ ናት ማለት ነው። ከጎብዬ ወልድያ በመሬት 25 ኪሎ ሜትር ነው የሚርቀው። አስተኳሹም ወልድያ ነው ማለት ነው። እንደዚያ ከሆነ ህወሓትም በመቀሌ ቤት ለቤት አስተኳሾች እዚህ ናቸው ብላ እየፈተሸች እንዳለው ሁሉ በወልድያም ጫት መቃም፣ ማስቃም መከልከሉ፣ የተገኘውንም ጫት መቃጠሉ እንዳለ ሆኖ ለምን በወልድያ ባለው አስተኳሽ ላይ ፍተሻ አይደረግም?

፫ኛ፦ ከድሮኗ በስህተት ይሆን እንዴ የተተኮሰው?

"…ለማንኛውም ድራማው እንደቀጠለ ነው።
63.7K viewsedited  14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 16:48:30
ቀላዋጭ…!!

ኢሬቻ ማለት…  የባዕድ አምልኮ ነው።
የእምነቱም ስም… ዋቄፈና ይባላል።
ዋቃ እና አቴቴ… የእምነቱ አማልክቶች ናቸው።
የእምነቱ ዓይነት… ሁሉን አቀፍና ሁሉን አሳታፊ ባህላዊ/የባእድ አምልኮ ነው።
የአምልኮ ሥርዓቱ የሚፈፀምበት ስፍራ… በውኃ ዳር እና የተመረጠ የአድባር ዛፍ ባለበት ሁሉ ነው።
የእምነቱ አገልጋይ ባለ ሥልጣናትም… አባ ገዳ እና ሃዸ ስንቄ ተብለው ይጠራሉ።

"…ይሄ ደግሞ የኦርቶዶክስ ቄስ ነው። አምላኩ ኢየሱስ ክርስቶስ የብርሃን አምላክ፣ ክርስቶስ የሞተለት፣ የተሰቀለለት፣ የደማለት፣ ከሲኦል ባርነት፣ ከአጋንንት እስራት የፈታው፣ ነፃም ያወጣው። ካህኑ አድርጎ የሾመው። ሰው ነው። ምንአባቱ ሊሠራ ነው ወንዝ ወርዶ ለዋቃ ጉራቻ ምስጋና የሚያቀርበው? በሰው ኃይማኖት ውስጥ ምን ይሠራል። ይሄ የማሰቢያ ብሎኑ የወለቀ፣ የመንግሥት ሃይማኖት ላይ በሌለው ቦታ የሚልከሰከስ፣ የቃሉም፣ የመስቀሉም አሰዳቢ ዘገምተኛ ሰው ነው።

"…የዋቄፈና ካህናቱ አባ ገዳና ሃዸ ሲንቄዎች ናቸው። እሱ ምን ቤት ነው እዚህ የሚያልከሰክሰው? ምንአለበት መስቀሉን ቢያወልቀው? ምንአለበት ቀሚሱን ቢያወልቀው? ምንአለበት ቆቡን ቢያወልቀው? ይሄን ኮተታም ገና ከአጋንንት እስራት ያልተፈታ፣ የእናቱን ጨሌ ወርሶ ሰንዱቁ ውስጥ አስቀምጦ የሚልከሰከስ ሰው እያዩ ነው ሌሎች የሚሰድቡን። አሁን ይሄ ካህን ነው?

"…ይሄ ገተት አይወክለኝም። ካህኔም አይደለም። እነ ሙጂብ አሚኖና አህመዲን ጀበል እንኳ ስለ ኢሬቻ ምንም ላለማለት ድራሽ አባታቸውን ባጠፉበት ሰዓት ገና ለገና የመንግሥት የሥጋ ዘመድ ነኝ፣ የሚያወግዘኝ፣ ክህነቴንም የሚይዝ ወንድ እናቱ የወለደችው ሲኖዶስ የለም ብሎ እንዲህ ሰድቦ ለሰዳቢ የሚሰጠንን የሰው ግማሽ ምን ትሉታላችሁ።

"…ኢሬቻን ለአማኞቹ መተው ነው። የምን መቀላወጥ ነው? ቀላዋጭ።
64.7K views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ