Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398.62K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 274

2022-08-31 15:47:22
"…ሜዳውም ፈረሱም ይኸው…!!

"…አርበኛ ፋኖ ዋርካው ምሬ ወዳጆ የሰጠኝ፣ ያዝማ ዘመዴ፣ ጻፍ ብሎ ራሱ በቃሉ የነገረኝ፣ ኋላም ከአርበኛ ፋኖ አቤ ጋር አገናኝቶኝ ያረጋገጠልኝ፣ እኔም የባንክ አካውንቱን ኮፒ ፎቶ አንሥታችሁ ላኩልኝ ብዬው የላከልኝ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ የሀብት ማሰባሰቢያ፣ የኮቾሮና በዝናብ ጊዜ የላስቲ መግዣ የባንክ አካውንታቸው ይኸው። እደግመዋለሁ ሜዳውም፣ ፈረሱም ይኸው።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000485333146
ምሬ ወዳጆ (የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ዋና አዛዥ) ከድር ሰይድ (ምክትል አዛዥ) እና
መሰረት ጫኔ (ሃብት አፈላላጊ)

"…የኮቾሮ መግዢያውን በዚህ ላኩላቸው። የተሰደዳችሁ ወጣቶች ተመለሱ። ሴቶችም በቀያችሁ ሆናችሁ ስንቅ አቀብሉ። ርስታችሁን ጥላችሁ አትሰደዱ። ሞትም ሰርግ በቀዬ ነው የሚያምረው። ስደት አዋራጅ ነው። ሁሉ ነገር በቀዬ ነው የሚያምረው። ተመለሱ። ጦርነቱ ካልደረሰበት ሥፍራ ተሰዳችሁ የመጣችሁ ተመለሱ።

#ማስታወሻ፦ በኢትዮጵየ ንግድ ባንክ አይሁን የምትሉ ሰዎች ትታዩኛላችሁ። አሁን በመላው ኢትዮጵያ ቅርናጫፍ ያለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው። እነሱ በዚህ ላኩልን ብለዋል። ከቻልክ መላክ ነው። ካልቻልክ አፍን መዝጋት ነው። አስሬ እየገባ ህ በዚህ ባንክ፣ በዚያ ባንክ እያልክ አትረብሽ። እምቢ ካልክ እቀስፈረሃለሁ። ሃደወሬ ሁላ…!! ዳይ ተንቀሳቀስ። ያስገባችሁት ብር ስንት እንደደረሰ ሪፖርት አቀርብላችኋለሁ። ኮቾሮም፣ ውኃም ሲገዛላቸው እለጥፍላችኋለሁ። እኔ የጀመርኩትን ከዳር ሳላደርስ እንደሁ አልቀር። ከነከስኩ ሳላደማ መች እለቃለሁ።

• ለዛሬ የላካችሁበትን ሪሲት ብቻ ትልኩበት ዘንድ የፎቶ መላኪያ ሰንዱቁን ከፍቼዋለሁ። ከሪሲት በቀር ሌላ ኮተት የሚልክ እንዲናፍቀኝ አድርጌ እቦልከዋለሁ። ተጠንቀቅ።

"…በሉ ጀምሩ…!!
63.3K views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:20:29 Zemedkun Bekele (ዘመዴ) pinned a photo
11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 14:18:03
"…ዝግጁ ናችሁ…?

"…ሁሉም ጋር ደወልኩ። እንደተለመደው አስሬ ለክቼ አንዴ ቆርጬ መጥቻለሁ። አካውንቱን መንግሥት ያውቀዋል ብዬም ጠይቄአለሁ። አዎ ሕጋዊ ነን። ለዚህም አይደል ወይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይላክልን ያልነው ብለውኛል ምሬና አቤ። በዚህ ስጋት አይግባችሁ ዘመዴ ብለውኛል።

"…መንግሥት ራሱ ብሬንም እኮ ሰጥቶናል። የፈለገ ችግር ቢኖር ከማልቀስ የሚመጣ ነገር የለም። መፍትሄ እየፈለግን ከመመከት በቀር ሌላ አማራጭ ለጊዜው ጠረጴዛችን ላይ የለም ዘመዴ ነው የሚለው ዋርካው ምሬ ወዳጆ።

"…ከዚያ ወገን የሚሞቱትም ደሞቼ ናቸው። ወገኖቼ ናቸው። እና ምን ላድርግ። የሚመጡት የእኔን ቤተሰብ ሊዘርፉ፣ ሊገድሉ፣ ሊያፈናቅሉ እኮ ነው። የጨነቀ ነገር እኮ ነው። ስለዚህ አማራጩ ራስን መከላከል ነው። ይሄ ደግሞ ተፈጥሮአዊ መብት ነው።

"…ጦርነቱ ሲያልቅ በህይወት ከተረፍኩ እኔ ምርጥ ገበሬ ነኝ። አርሼ እበላለሁ። ነግጄም ማትረፍ አያቅተኝም። ጦርነት ወደን የገባንበት አይደለም። ተገደን እንጂ። አምና ህዝቤ የደረሰበትን ፍዳ ዓለም ሁሉ ያየው ነው። ዘንድሮም ያ እንዲደገም አንፈቅድም። የእኛም ከአምናው ዘንድሮ የተሻለ ዝግጁና ቁመና ላይ ነን።

"…በቃ ለዚህ ፋኖ ኮቾሮ መግዢያ ላኩልን። መልእክቴ ይኸው ነው ብሏችኋል ዋርካው አርበኛ ፋኖ ምሬ ወዳጆ።

"…እናም አሁን #1000 ሰው ዝግጁ ነን ካለ በኋላ እርግጠኛውን የእነ ምሬን የባንክ አካውንት እለጥፍላችኋለሁ። እነ ምሬ ወዳጆም ጦማሯን ስለሚያዩ በዚያውም ሞራልም ይሆናቸው ዘንድ እስቲ ዝግጁነታችሁን ጻፉላቸው።

"…አሃ ወገን… ዝግጁ…?
69.9K viewsedited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:20:31
ለትግራይ አክቲቪስቶች…!!

"…ሰሞኑን በዚህ በዳያስጶራ ያሉ የትግራይ ተወላጅ ነን የሚሉ ጉዶች ከወትሮው በተለየ መልኩ የሌለ እየቀወጡት የሚመቱትን ከበሮ፣ የሚዘሉትን ዝላይ ባየሁ በተመለከትኩም ጊዜ ይህችን ማስታወሻ ጻፍኩ።  ገና ለገና ቆቦ ገባን ተብሎ እንዲህ የሌለ መፎከርና መዝለል የጤናም አይመስለኝም።

"…የምትዋጋው ከወንድምህ ጋር ነው። የሚፈሰው የሁለታችሁም ደም ነው። እንዲሁ ስትተጋተግ ትናራለህ እንጂ የፈለገ መንግሥታዊ ሸፍጥ ቢኖር፣ የፈለገ ሴራ ቢጎነጎን፣ የምትመጡበት ዐማራ ዘላለሙን እንደማይፋታችሁ ልታውቁ ይገባል። ያውም እየወረራችሁት። ያውም እየዘረፋችሁ እየገደላችሁት በሰላም ረግጠነው እንደ ድሮው እንኖራለን ባትሉ መልካም ነው። የምትወሩት፣ የምትዘርፉት ዐማራ አይፋታችሁም። እንኳን በአደባባይ ዐማራ የሚባል የለም እያላችሁ እየፎከራችሁ፣ ከእርሻው፣ ከቤቱ፣ ከቀዬው፣ ከመንደሩ፣ ከደብሩ አፈናቅላችሁት፣ በገዛ ሃገሩ ተንከራታች፣ ስደተኛ አድርጋችሁት፣ በእናንተው የነፃ አውጪ ተብዬዎች የጥላቻ ፖለቲካ ትርክት ምክንያት ስሙን አስጠፍታችሁት ልታጠፉት አልቻላችሁም።

"…ይሄ የምታዩት የምታዩት የሬሳ ክምር የትግራይ ወንድሞቻችን አስከሬን ነው። ለእናንተ ደግሞ የወንድሞቻችሁ፣ የእህቶቻችሁ፣ የልጆቻችሁ፣ የዘመዶቻችሁ አስከሬን ። ተገደውም ይሁን ወደው ፈቅደው ለሚገቡበት ጦርነት የሚጠብቃቸው እንዲህ መርገፍ ነው። ወደ ዐማራም፣ ወደ አፋርም ምድር በኃይል በገባችሁ ቁጥር የሚጠብቃችሁ እንዲህ ያለ ሞት ነው። ጦርነት አትራፊ አይደለም። ከበሮ ይዞ መጨፈር፣ በለው፣ በለው ማለት አይጠቅማችሁም። ኢትዮጵያ ደግሞ ሁለቱንም ታክማለች። ሁለቱም ልጆቿን ታክማለች። የሞቱትም ወደ አፈሯ መኅፀን ይገባሉ። ታዲያ በዚህም ወገን ሰው አልሞተም። አልቆሰለም ማለት አይደለም። ግን ማሸነፍ አይታሰብም። እልቂት ብቻ እንጂ…!!
72.6K views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:43:27
"…አርበኛ ፋኖ ምሬ ወዳጆን ድውዬ አገኘሁት። በስልክም ብዙ አውራን። ስለ መከላከያው ስለ ዐማራ ልዩኃይል እና ስለ ምሥራቅ ዐማራም ፋኖም ተጋድሎ ጀግናው በቃሉ መስክሮልኛል። "…ዘመዴ ከሁሉም እኮ ጥቂት ጥቂት በጥባጭ ሊኖር ይችላል። ነገር ግን ሁላቸውም መከላከያም፣ ልዩኃይሉና ፋኖው በዐማራ ምድር እየተዋደቀ ነው። ደሙንም እያፈሰሰ ነው። ሌላ ሌላውን ትተን በአንድነቱ ላይ እናተኩር። የውስጥም የውጪም ጠላት ማሸነፊያው አንድነት ብቻ ነው። ብሔርብሔረሰቦች ናቸው እየተዋደቁ ያሉት። ከድል በኋላ ስህተት ነው የምንለውን ብናጠራ ይሻለናልም ደግሞም አትጠራጠሩ እናሸንፋለንም ብሎኛል። ንግግሩ ልብያሞቃል።

"…ምሬ ትክክለኛውን ስንቅ የሚያገኙበትን የባንክ አካውንትም በራሱ አንደበት ሰጥቶኛል። እዚህ ርቀት ድረስ የሄድኩት ለዚሁ ነው። ዘመዴ እኛ የምንበላው ባጣን ጊዜ ከመከላከያውና ከልዩ ኃይሉ ተካፍለን ነው የምንበላው። እነሱም እንደዚያው። ወደሞት የምንሄድ እኛ አንድ ነን። በሰጠሁህ የባንክ አካውንት ላክልን። ኮሚቴዎች ከደሴና ከኮምቦልቻ አውጥተው ኮቾሮ ገዝተው ይልኩልናል። አመሰግናለሁ። ብዬው ተለያይተናል።

"…እናንተ ተዘጋጁ። አምስትም አስርም ሳንቲም ለማዋጣት ተዘጋጁ። ስንቅ መግዣ የሚሆን ለማዋጣት ተዘጋጁ። ቆይቼ እለጥፍላችኋለሁ። የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን ካገዝን በኋላ ደግሞ ሌሎች እንዲህ በበረሃ ለሚዋደቁም እጅን መዘርጋት ያስፈልጋል።

"…ከዚያ በፊት ግን በውጭ ሃገር ሆነው ህወሓትን በመደገፍ በሎም ለሚሉት እንዴት የትግራይ ልጆች በዐማራ ምድር እየረገፉ እንዳሉ አይተው ወደ ቀልባቸው ይመለሱ ዘንድ ዘግናኝ ፎቶ እለጥፍላቸዋለሁ። አደብ ግዙ። እልቂት እንጂ ድል አይኖርም።

"…እመለሳለሁ። ጠብቁኝ…!!
73.1K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:54:06
አላስተኛ አለኝ እኮ…!!
ገባ ገባ በሉማ  !!





"…ከምር ዛሬ ምሽቱን ማረፍ ፈልጌ ነበር። ነገር ግን የምን እረፍት ነው ብሎ ወንድሜ ጋዜጠኛ አበበ በለው። በአዲስ ድምፅ ሚድያው ቃልህን ስጥ ተብዬ ወደዚያው እየሄድኩ ነው። የቻላችሁ ተከተሉኝ።

"…እኔም አፌ አያርፍ ቃልህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ ምን ቃል አለኝ እና የሚሰጥ ምናምን ብዬ ዘራፍ ብዬ እንደበቀደሙ ለማምለጥ ፈልጌ ነበር። ነገር ግን ሲያቀብጠኝ እሺ ብያለሁ። ያው እንግዲህ እንደፈረደብኝ እንደጉድ ስመረመር ላመሽ ነው ማለት ነው።

"…የማውቀውን አውቃለሁ። የማላውቀውን አላውቅም ለማለት እንኳ አላንስም። እናንተም ይህችን ሊንክ ጠንቆል አድርጋችሁ ገብታችሁ እስቲ ተከታተሉን።

ሻሎም… !  ሰላም…!
48.8K views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:43:46
መኪኖቹ ለምን ተሰደዱ?

"…ይህ ሁሉ የምታዩት መኪና ከቆቦ፣ ከወልድያ፣ ከመርሳ፣ በአጠቃላይ ከሰሜን ወሎ ተሰዶ ደሴን ያጨናነቀ መኪና ነው። መኪኖቹ ለምን ተሰደዱ? መሰዳዳቸውስ አግባብ ነው ወይ የሚሉ አሉ።

"…መኪኖቹ የተሰደዱት ቢጨንቃቸው ነው። በመጀመሪያው ጦርነት ወቅት ከሸዋ ጀምሮ የዐማራ ንብረት በሙሉ ወደ መቀሌ ነው የተጫነው። ብዙ ባጃጆች፣ ብዙ መኪኖች ተወስደዋል። ህወሓት የብፁዕ አቡነ ኤርሚያስን የሊቀጳጳሱን መኪና እንኳ አላስቀረችም። ጭና ወስዳዋለች።

"…ታዲያ ያለፈውን የአበራሽን ጠባሳ ያዩ ዐማሮች አሁን ቢሰደዱ ይገርማል ወይ? ይደንቃል ወይ? አብዛኛው ዐማራ በባንክ እዳ ነው መኪና የሚገዛው፣ ተበድሮ፣ ተለቅቶ፣ እቁብ በልቶ ነው የሚገዛው። ዐረብ ሃገር ደምተፍታ ነው የምትገዛው። እና የሚጠብቃት፣ ዋስትና ለንበረቱ፣ ለንብረቷ የሚሰጣት ምራቅ ያልዋጠ ጨቅላ መንግሥት ባለበት ሃገር ምን ይሁነኝ ብሎ ነው መኪናውን እዚያ የሚያቆየው? እናም መኪኖች ቢሰደዱ ሊገርመን አይገባም። ሰዎች ግን ቤታቸውን፣ ቀዬአቸውን ጥለው ባይሰደዱ እመክራለሁ።

"…ዐማራ ሳይደቅ፣ ሳይወድም፣ እንኩትኩቱ ሳይወጣ፣ ሽባ፣ ልምሾ ሳያደርጉትማ አይምሩትም። ወያኔም ትበላዋለች። ዐቢይም ይበላዋል። ወያኔ በከባድ መሳሪያ፣ ዐማራ በክላሽ ይፋለማሉ። ዐማራ ንብረቱም ህይወቱም ይወድማል። ትግሬም እንዲሁ በዐማራ ምድር ይረግፋል። በመሃል ኦሮሙማ ጮቤ ይረግጣል።

"…ዋሸሁ እንዴ? ካልደከመኝ እመለሳለሁ። ከደከመኝ በዚያው እነካዋለሁ።
56.5K views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:35:38
ኡሙንዱኖኢሹ ዘመዴ…!!

"…ኤትአባቴንስና… ግን ደግሞ ይበለኝ… በገዛ ምላሴ ራሴው ያመጣሁት ነገር ነው። አርፌ እንደ ናቲ፣ ስዩሜና ሙክቴ ብበረጠቅ ኖሮ እንዲህ እሰደብ ነበር? ይበለኝ። ወዳጆቼ ይኸው ቢቸግረው የብልጽግናና የወያኔ ካድሬ እንዲህ አርጎ ሠርቶኝ አረፈው። ያውም ጥቁር ክላሽ እኮ ነው ያስያዙኝ። ልቀንድበው እንዴ?

• አምላኬ ሆይ አጭበርባሪ መሆኔ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነው። እንኳንም ደብተራ የደብተራ ልጅ አደረግከኝ። ታድዬ በማርያም…!!

"…ይገርማችኋል ይሄን ጥቁር ክላሽ እንዴት እንዳገኘሁ ልንገራችሁ ነበር ግን ቆይ ጦርነቱ ይለቅ። ህወሓትም ዐማራን ትንሽ ታድቅቅ፣ ትዝረፍ፣ ታፈናቅል። ከዚያ አክተሩ ዐቢይ በረሃ ወርዶ ወደ መቀሌ ከመለሳት በኋላ እነግራችሃለሁ።

"…ወጥር ዘመዴ…!!
65.0K viewsedited  18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:04:19
"…በተለይ ቀደዳ በትልቅ ሰው ይደብራል። ያውም ምሑር ነኝ ብሎ በየአዳራሹ፣ በየሚዲያው ለሚገማሸር ሰው ውሸት ይደብራል። ያኮስሳል። አንገት ያስደፋል። አቶ ታዬ ቦጋለ ከድሮ ጀምሮ አይወደኝም። የአንድ እምነት የአንድ ሃይማኖት ተከታዮች ብንሆንም አይወደኝም። መጀመሪያ ይጣላኝ፣ ይሰድበኝ የነበረው በነበጋሻው፣ በእነ ትዝታው፣ በእነዘርፌ ምክንያት ለተሃድሶ አድራሽ ፈረሶች አግዞ እሱ የኢህአዴግ ካድሬ፣ የቦሌ ተወካይ በነበረ ጊዜ ነበር ይጠላኝ የነበረው። ቀጥሎ አሁን በዐቢይ አሕመድም፣ ለጀዋርም ደጋፊ ሆኖ የስድብ መዓት ያወርድብኝ ነበር። በመጨረሻም ቅዱስ ፓትርያርኩን አዋርዶ በጻፈ ጊዜ ተው እንጂ ጋሽ ታዬ ስላልኩት የስድብ መዓት አውርዶብኝ ነበር።

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0Qoe7dNgtNVzeDYmFTJoDr2nSg8PpTLLcD13ue5rsiDafUeKHLPy2qsA2dMqF4ivJl&id=100006006064061

"…አሁን ደግሞ ይሄን ቀደዳውን ትክክል አይደለም ስላልኩት ምን ብሎ እንደሚሰድበኝ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው። ጋሽታዬ እነዚህ ምርኮኞች አይደሉም። እነዚህ የወሎ ዐማሮችና ወደ ግምባር ሊዘምቱ የተዘጋጁና ከተከበሩት ጄነራል ከአርበኛ ሀሰን ከሪሙ አባታዊ ምክር የሚቀበሉ ወጣት የዐማራ ፋኖዎች ናቸው። እና አይበጥረቁ መምህር።

• ሰው እንዴት የራሱን ወገን ምርኮኞች ናቸው ብሎ ይለጥፋል። ነውር እኮ ነው። ሲበዛ ነውር።

"… ድል ለዐማራ ፋኖ…!!
"…ድል ለዐማራ ልዩ ኃይል…!!
"…ድል ለማይፈረጥጠው የመከላከያ ኃይላችን…!!
68.3K viewsedited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:45:44
አትበጥረቁ…!!

"…እነዚህ በጄነራል ሀሰን ከሪሙ ፊት የተኮለኮሉት ከትግራይ የመጡ የወያኔ ምርኮኛ ወታደሮች አይደሉም። እንዲህ ከጄነራሉ ፊት የተኮለኮሉት የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን በመቀላቀል ወደ ግምባር የሚሄዱ የወሎ ዐማራ ፋኖዎች ናቸው።

"…ልጆቹ ወደ ግንባር ከመግባታቸው በፊት ከጄነራሉ በቀረበላቸው ጥሪ መሰረት ወታደራዊ መመሪያና የማስታወሻ ፎቶ ይነሡ ዘንድ ተጠርተው ነው የቀረቡት። የተቀመጡትም መመሪያ ከሃጂ ሀሰን ከሪሙ ለመቀበል ነው። ልጆቹ የወሎ ዐማራ ፋኖዎች ናቸው። ለምን ዐማሮቹን የህወሓት ምርኮኛ ማድረግ ተፈለገ? በዚህስ የሚገኝ ዳስታ አለ ወይ? ምንድነውስ ጥቅሙ? እውነት ባለመናገር የሚመጣ ድል አለ እንዴ? ከምር ኢደቢራል…!!

"…ለማንኛውም ፋኖ፣ የዐማራ ልዩኃይልና ጥቂት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከወልድያ ማዶ በተጋድሎ ላይ ናቸው። ወልድያ እስከአሁን በወገን እጅ ናት።

"…የፈለገ ጁንታ፣ ጁንቲት በለኝ እንጂ ማርያምን እኔ መራታው የሀረርጌ ቆቱው ዘመዴማ አላስዋሻችሁም…!! ምክንያቱም ባለማዕተብ ነኛ። በፍፁም ናትናኤልን፣ ስዩምን ልሆን አልችልም። አበደን…!! ሂኢ… ሂንተኡ…!!

"…ቆይቼ እመለሳለሁ…!! ወጥር ዘመዴዋ…!!
69.4K viewsedited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ