Get Mystery Box with random crypto!

'…ሜዳውም ፈረሱም ይኸው…!! '…አርበኛ ፋኖ ዋርካው ምሬ ወዳጆ የሰጠኝ፣ ያዝማ ዘመዴ፣ ጻፍ ብሎ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሜዳውም ፈረሱም ይኸው…!!

"…አርበኛ ፋኖ ዋርካው ምሬ ወዳጆ የሰጠኝ፣ ያዝማ ዘመዴ፣ ጻፍ ብሎ ራሱ በቃሉ የነገረኝ፣ ኋላም ከአርበኛ ፋኖ አቤ ጋር አገናኝቶኝ ያረጋገጠልኝ፣ እኔም የባንክ አካውንቱን ኮፒ ፎቶ አንሥታችሁ ላኩልኝ ብዬው የላከልኝ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ የሀብት ማሰባሰቢያ፣ የኮቾሮና በዝናብ ጊዜ የላስቲ መግዣ የባንክ አካውንታቸው ይኸው። እደግመዋለሁ ሜዳውም፣ ፈረሱም ይኸው።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000485333146
ምሬ ወዳጆ (የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ዋና አዛዥ) ከድር ሰይድ (ምክትል አዛዥ) እና
መሰረት ጫኔ (ሃብት አፈላላጊ)

"…የኮቾሮ መግዢያውን በዚህ ላኩላቸው። የተሰደዳችሁ ወጣቶች ተመለሱ። ሴቶችም በቀያችሁ ሆናችሁ ስንቅ አቀብሉ። ርስታችሁን ጥላችሁ አትሰደዱ። ሞትም ሰርግ በቀዬ ነው የሚያምረው። ስደት አዋራጅ ነው። ሁሉ ነገር በቀዬ ነው የሚያምረው። ተመለሱ። ጦርነቱ ካልደረሰበት ሥፍራ ተሰዳችሁ የመጣችሁ ተመለሱ።

#ማስታወሻ፦ በኢትዮጵየ ንግድ ባንክ አይሁን የምትሉ ሰዎች ትታዩኛላችሁ። አሁን በመላው ኢትዮጵያ ቅርናጫፍ ያለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው። እነሱ በዚህ ላኩልን ብለዋል። ከቻልክ መላክ ነው። ካልቻልክ አፍን መዝጋት ነው። አስሬ እየገባ ህ በዚህ ባንክ፣ በዚያ ባንክ እያልክ አትረብሽ። እምቢ ካልክ እቀስፈረሃለሁ። ሃደወሬ ሁላ…!! ዳይ ተንቀሳቀስ። ያስገባችሁት ብር ስንት እንደደረሰ ሪፖርት አቀርብላችኋለሁ። ኮቾሮም፣ ውኃም ሲገዛላቸው እለጥፍላችኋለሁ። እኔ የጀመርኩትን ከዳር ሳላደርስ እንደሁ አልቀር። ከነከስኩ ሳላደማ መች እለቃለሁ።

• ለዛሬ የላካችሁበትን ሪሲት ብቻ ትልኩበት ዘንድ የፎቶ መላኪያ ሰንዱቁን ከፍቼዋለሁ። ከሪሲት በቀር ሌላ ኮተት የሚልክ እንዲናፍቀኝ አድርጌ እቦልከዋለሁ። ተጠንቀቅ።

"…በሉ ጀምሩ…!!