Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 412.24K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-04-11 16:04:20
"…መልካም… እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ። ሦስት ጥያቄዎች ነበሩኝ። የመጀመሪያው ለትግሬዎች ነው። ሁለተኛው ለዐማሮች፣ ሦስተኛው ግን ለኦሮሞዎች።

"…ከተፈቀደልኝ ጥያቄዎቹን በቪድዮ አስደግፌ መጠየቅ እችላለሁ። አንድ መቶ ያህል ሰው ፈቃደኝነቱን ካሳየኝ በቀጥታ ቪድዮውን እያሳየሁ ጥያቄዬን አቀርባለሁ።

"…ያው ለደንቡ ብዬ በዚያ ላይ ሲበዛ ትሁት ስለሆንኩ ነው እንጂ እምቢ ብትሉም እኮ ማቅረቤን የምተው አይመስለኝም።

• አመሰግናለሁ… ታንክ እዩ…
54.1K viewsedited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 15:34:29
• አይደለም እንዴ…? …ዋሸሁ እንዴ…? እህዕ…
55.4K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 14:24:00
"ርዕሰ አንቀጽ”

"…የኦሮሙማው ኃይል በበጀት እና በቅንጅት ለዐማራ ሕዝብ በሃይማኖት ሰበብ የጥፋት ካርታ ስቦ የኢድን በአል በመፈክር፣ በግርግር ቀውጢ ፈጥሮ ሊውል አስቦ ተንቀሳቅሶ ነበር። በተለይ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ሰፍ ብለው ደም ጠምቷቸውም ነበር።

"…የዐማራ አምላክ ጣልቃ ገባ። ገባና የኦሮሞ አክቲቪስቶች አሁን በራሳቸው የቤት ጣጣ ተወጥረው ኀዘን ተቀምጠዋል። ኦሮሞ አይከፋፈልም ብሎ ተነሥቶ ዐማራን ለመከፋፈል መነሣት የጤና ችግር፣ የክትባት ጉድለት መኖሩን ያሳያል። ጠላቴ ነው ብለህ ጉድጓድ ለጎረቤትህ አትቆፍር፣ ከቆፈርክም አታርቀው፣ ምክንያቱም የሚገባበት አይታወቅም እና ይላሉ ተራቾች።

• ዐማራ ግን ድንቅ አምላክ ነው ያለው። ይገርማል።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
60.4K views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 15:28:48 ከላይኛው የቀጠለ… …ደስ የሚለው ግን በሞጣ መስጊድ የሴራ ቀጠሎ ወቅት የጮኸው፣ ነገሩ፣ ሴራው ሳይገባው ዋይ ዋይ ያለው፣ ከኦሮሞ በላይ በራሱ ላይ የጮኸው የዐማራ እስላም የትየለሌ ነበር። አሁን ግን ገራሚ ነው። በፊት ሙጂብ አሚኖን ተከትሎ ራሱን የሚሰድበው ዐማራ ስፍር ቁጥር አልነበረውም። አሁንስ? አሁንማ "እኔ ሙስሊም ፋኖ ነኝ" የሚል ዐማራ ነው የተፈጠረው። ገብተህ ኮመንቶቹን ተመልከት።

"…መፍትሄው እንዲህ መንቃት ነው። ሴራውን ሁሉ መበጣጠስ ነው። ፈጣን የሴራውን አፍራሽ መልስ መስጠት ነው። በአንድነት መነሣት። አለማላዘን፣ ዘጭ ብሎ እግር አንፈራጥጦ ተቀምጦ፣ ተወዝፎ አለማለቃቀስ፣ አለመንበጫበጭ፣ በአፍ እየፎከሩ በአካል እየቀዘኑ አለመኖር። መቁረጥ፣ ሀገር የአንድ ግለሰብ ወይም ቡድን መፈንጫ እንዳልሆነች ማሳየት። ሀገር ቀጣይ እንደሆነች ለማሳየት ደግሞ እንቅፋቱን ከፊትህ ገለል ማድረግ። ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስም እንቅፋት ሆኖ ከመታህ ስህተቱ የድንጋዩ ሳይሆን አንተ ራስህ ነህ ፍልጥ ባልጩት ድንጋይ ራሱ። በፋራ፣ በበሻሻ አራዳ ስትጭበረበር መኖርህን ስትደሰኩር መኖርህ አራዳ አያሰኝህም። እነርሱ ሥራ ላይ ናቸው። አንተ ዝምብለህ አውራ።

"…የኦሮሞ እስላሞች፣ የኦሮሞ ጴንጤዎች፣ የትግሬ ፓጋኖች፣ የደቡብም ጴንጤዎች ለዐማራው ያሰቡትን ሁከት፣ የደገሱለትን የጥፋት ድግስ፣ የቆፈሩለትን የሴራ ጉድጓድ መልሶ ራሳቸውን እንዲበላቸው መሥራት። አንደኛው ጉንጭህን ለሚመታህ የወሃቢ እስላም ጥርሱን ማንገጭላውን ማውለቅ። ማስነጠስ። ሊበታትንህ የሚመጣውን አንተም መበታተን። ዥል ነው ብለህ አለመናቅ። ፖለቲካው ላይ በንቃት መሳተፍ። ግሪሳ ሆኖ ለሚመጣ ግሪሳ ሆነህ ማስደነበር። ሊያርድህ፣ ሊጨፈጭፍህ የሚመጣውን አረመኔ በኅብረት መመከት፣ ከዚያም ማነከት።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
26.2K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 15:28:20 "ርዕሰ አንቀጽ"

"…አንድን ሰው አንድ ጊዜ በኃይለኛው ልትሸውደው፣ ልታታልለው ትችላለህ። ምን አስነክቶኝ ነው? በምን አፍዝዞኝ ነው? መተት፣ ድግምት፣ አስማት አስነክቶኝ ነው እንጂ እንዱህማ አድርጎ አይሸውደኝም፣ አያታልለኝም ነበር ብለህ እስክትቆጭ እስክትገረም ድረስ ልትሸወድ ትችላለህ። ይሄ ደግሞ ያለ ነው። ተፈጥሮአዊም ነው። ሳትተኛ ሳያሸልብህ በአደባባይ ከእጅህ ላይ ሰዓትህን፣ ከጣትህ ላይ ቀለበትህን፣ ከአንገትህ ላይ ሀብል ወርቅህን፣ የኪስ ቦርሳህን፣ ሞባይልህን ወስዶብህ ልትደነቅ ትችላለህ። ከመደነቅህ የተነሣ ያደነዘዘህን፣ አፍዞ የሰረቀህን ልትሸልመው ራሱ ሊዳዳህ ትችላለህ። እንደ መጀመሪያው ባይሆንም በድጋሚም ልትታለል ትችላለህ። ክፋቱ ይሄ መታለል መጭበርበር የሁል ጊዜ የዘወትር ሙያህ፣ ተግባርህ ከሆነ ግን አንተ ሃኪም ዘንድ መቅረብ፣ ጠበል ሄደህ መነከር ነው ያለብህ።

"…እንቅፋትም አንድጊዜ ሊመታህ ይችላል፣ ጥፍርን መንግሎ፣ በአናትህ ተክሎ፣ በአፍጢምህ ሊደፋህ፣ ጥርስህን ሊያስለቅምህ ሁላ ይችላል። ሌላም ጊዜ ተዘናግተህ ሊደግምህ ይችላል። እንቅፋቱ ግን ሁል ጊዜ በወጣህ በገባህ ቁጥር የሚያዳፋህ ከሆነ፣ በአፍጢምህም ተክሎ ጥርስህን የሚያስለቅምህ ከሆነ ግን ድንጋይ እንቅፋቱ ምንም ስህተት የለበትም። ራሱ ድንጋዩ ራስህ አንተው ነህ ማለት ነው። ለጠየቀህ ሁሉ ሁል ጊዜ እንቅፋት መትቶኝ ነው እያልክ ገጣባህን የምታሳይ ከሆነ እንቅፋቱ ራስህ ነው ማለት ነው። የምትወቅሰው፣ መታኝ አደናቀፈኝ እንቅፋት ሆነብኝ ብለህ የምትከሰው ግዑዝ ድንጋይ ወይም እንጨት ሆነ እንጂ አፍ እውጥቶ የሚናገር ቢሆን ራሱ እንቅፋቱ ነበር አንቀጽ ጠቅሶ ከስሶ ከርቸሌ ዘብጥያ የሚያስወረወርህ።

"…የሰው ልጅ አልፎ አልፎ፣ በአዳዲስ በእንግዳ ሰዎች ሊታለል ይችላል። በተለይ ሱፍ የለበሰ፣ ጥሩ ቁመና ያለው፣ የተማረ የሚመስል፣ ቆንጅዬ ሴት፣ ደንዳና የቤት እመቤት የምትመስል እነደ ቦርኮው፣ እንደ ደሀው፣ እንደ ጨርቃሙ ሰው ስለማይጠረጠሩ ለማታለል ምቹ አፈር ይሆናሉ። በአዳዲስ ዘዴ፣ ታክቲክ፣ ቴክኒክም ሰው ሊሰረቅ፣ ሊዘረፍ ይችላል። እንጂ ሁሌ ዘወትር መልኩን ግብሩንም በሚያውቁት ሌባ፣ ዘራፊ ሊዘረፍ አይችልም። አንድ ሌባ ሁል ጊዜ የሚሰርቅህ ከሆነ ሌባው ሌባ ሳይሆን መባል ያለበት ግብር፣ ታክስ፣ ቀረጥ ሰብሳቢ ነው መባል ያለበት። ስለትህን፣ አሥራትህን፣ ዘካህን እየሰጠኸው ነው እንጂ ዘረፈ ሰረቀኝ ብለህም ማውራት የለብህም። በተለያየ ታክቲክ የተለያዩ ሌቦች ሊሰርቁን የሚችሉት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። እዚያው አውቶቡስ ውስጥ፣ እዚያው ሰፈር፣ በእዚያው መንገድ ላይ ያው የማውቀው ሌባ ሁሌ የሚሰርቀኝ ከሆነ ግን በቶሎ ሃኪም ሊያየኝ እንጂ ፖሊስ ጣቢያ መሄድ የለብኝም።

"…መሀይሙ አቢይ አህመድ፣ አጭቤው፣ ቀፍሎ አዳሪው፣ አውርቶ አደሩ አቢይ፣ የበሻሻው አራዳ ስንቴ ነው የሚዘርፍህ? የሚሸውድህ? እርግጥ ነው ሰውየው በመጀመሪያው ወራት አዳሜና ሄዋኔን አደንዝዞ፣ አፍዞ አስገብሯል። የ7 ተኛ ጨው ተማሪ በፌክ ዶክትሬት ፍሮፌሰሩን ሁሉ አፍ አስከፍቷል። አርቲስቱን፣ አክቲቪስቱን ሁሉ እግሩ ስር አሰግዷል። ጋዜጠኞችን ማርኳል። ጳጳስ፣ ፓትርያርክ፣ ቄስና ሼክ፣ ፓስተር ሁላ አልቀረውም ዋቴ ሲሠራው። ወንድ ሴት፣ ህፃናት አዛውንት፣ ወጣት የለም፣ አራዳ፣ ፋራ፣ ብልጥ፣ ሰገጤ የለም። ወዛደሩንም ወታደሩንም ሁሉንም  እኩል ነው ያሟሟቸው። ሿሿ የሠራቸው። ኧረ ይሄ ሰው? የምንል ጥቂቶችንም ሆነ መንጋውን አፈር ከደቼ ያስጋጠን። ኢትዮጵያን፣ እናትን፣ ሚስትን፣ እግዚአብሔርን በአፉ ጠርቶ ነው ምድሩን ሁሉ ሽባ ያደረገው።

"…እሺ አንድ ቀን ተሸወድክ ምንም አይደል። አንድ ወርም ተሸወድክ፣ አንድ ዓመትም ጊዜ ሰጥተህ ተሸወድክ እንበል። ስድስት ዓመት ሙሉ ለመሸወድ መዘጋጀት፣ መፍቀድ ችግሩ የአቢይ፣ የብልጽግናም አይደለም። ችግሩ የራስህ ነው። ወይ ፈርተሃል፣ ቀዝነሃል፣ ተንበጫብጨሃል አልያም ለመታለል፣ ለመጭበርበር ፈቅደሃል። ወይም አንተ ራስህ ከእሱ የባስክ አጭበርባሪ፣ ቀጣፊ፣ ዋሾ፣ ሌባ፣ ዘራፊ፣ ቀማኛ፣ ነፍሰ ገዳይ፣ ሳዲስት፣ ውሸታም አስመሳይ ነህ። ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው ነገር ነህ። ለጨካኝ ደግሞ ጨካኝ ነው የሚታዘዝለት፣ ለሌባ ሌባ፣ ለዋሾ ውሸታም። ስለዚህ በአቢይ ምላስና አመራር እየተታለልክ ለመገዛት ፈቃደኛ ከሆንክ እሱ የሚከሰስበት አንዳችም ምክንያት የለም። ራስ ወዳድ ሰው አያሸንፍም።

"…በዘመነ ደርግ የግዳጅ ሰልፍ ነበር። ወያኔ ጫካ ሆና ሕዝቡ በግዳጅ ነው ደርግን ወጥቶ የደገፈው ብላ ዋይዋይ ትል ነበር። ደርግ ወርዶ እሷ ሥልጣን ላይ ስትወጣ በግዳጅ ብቻ አይደለም በአበል ሁላ ታሰልፈው ጀመር። ስዩም መስፍንማ ባድመን ለሻአቢያ አስረክቦ ሲያበቃ በገገማው መጥቶ ባድመ ለእኛ ስለተወሰነ ሕዝቤ ሆይ በጀማ ወጥተህ መስቀል አደባባይ ጨፍር ብሎ የቴሌቭዥን ቀጥታ ሥርጭት ሁላ አዘጋጅቶ እነ እማማ ዘቢደሩንና እነ እማማ ዙቤይዳን አስጨፈራቸው። ገገማ። ይኸው የህወሓት የወያኔ ኢህአዴግ ልጅ አጅሬ ብልጽግናም የሴፍቲኔት ጡረተኞችን እና እስላሞችን በሃይማኖት ሰብኮ ሰልፍ አስወጥቶ ድጋፍ አገኘሁ ብሎ ዓይኑን በጨው ታጥቦ አታሞ ሲያስደልቅ፣ ከበሮ ሲያስመታ እናያለን።

"…የሕዝብ ንቃተ ህሊና ጨምሯል ወይ? መልሱ አዎ ጨምሯል ነው። ተዲያ በነቃው ሰው ልክ ይሄን ከሃዲ ሀገር አፍራሽ ቡድን ሊዋጋው፣ ሊያወርደው፣ ሊቀይረው የቆረጠስ አለ ወይ? አሁንም መልሱ አዎ አለ ነው። ይሄ የቆረጠ የሚባለው ሰው ብዛቱ ሲታይም የተግባር ትግል ከጀመረው በቁጥር ደረጃ ሲታይ ግን በጣም ጥቂት ነው። ነገሩ፣ ሴራውን ያወቀ፣ የተረዳ፣ ነገር ግን ያልቆረጠ፣ ወደ ተግባራዊ ትግል ያልገባ፣ በቤቱ፣ በጓዳው፣ በቴሌግራም፣ በፌስቡክ ኮመንት ሥር ብቻ ዘራፍ እያለ የሚፎክረው፣ በየመጠጥ ቤቱ የሚፎገላው ግን 95% ቱ ሕዝብ ነው። ይሄ ቀጣፊ አገዛዝ እንዲህ እግር ተወርች የተያዘው፣ መተንፈሻ ያጣው በጣም ጥቂት ነገር ግን ቁርጠኛ በሆኑ ፋኖዎች ነው። ይሄ ይሰመርበት። በጣም ጥቂቶቹ ናቸው መሠረቱን እያናጉ ያሉት። እነዚህን የሚቀላቀል ሰው ሲጨምር ይፈርሳል።

"…ሴራዎቹም ተመሳሳይ ናቸው። በዘመነ ወያኔ ደሴ ላይ ሼኹን ገድሎ እስላሙን ሁሉ አሸባሪ ብሎ የረፈረፈው፣ ዘብጥያም ያስወረወረው አቢይ አሕመድ ነው። አቢይ አህመድ የስለላ ድርጅቱ ሓላፊ በነበረ ጊዜ ነው እስላሞች ፍዳ የበሉት። በሻሻ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክርስቲያኖች ሲታረዱ በዚያ ሓላፊ የነበረው አቢይ አሕመድ ነው። አቢይ የሃይማኖት ካርድ ስቦ መምጣቱ አዲስ አይደለም። ኦርቶዶክስን እበቀላታለሁ ማለቱን በጆሮው ሰምቶ የነገረን ራሱ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ነው። ዐማራንና ትግሬን ዱቄት ሳያደርግ፣ በየተራ ሳያወድማቸው እንደማይተኛ የታወቀ ነው።

"…የነቃው ሰው ይሄው ትናንት ታይቷል። መጀመሪያ ጎንደር ላይ፣ ቀጥሎ ጎጃም ላይ እስላሞችን ገድሎ እንደ ድሮው መስሎት በዚያው በድሮ አራድነት፣ ያውም የፊት  ጥርሳቸው የወለቀ፣ የሸረፈ፣ እነዚያኑ እነ ሙጂብ አሚኖንና እነ አህመዲን ጀበልን ይዞ ነገሩን ማጮሁን ያፈረሰው ራሱ እስላሙ መሆኑን ስታይ የህዝቡ ንቃተ ህሊና መጨመሩ ይታይሃል። የኦሮሞና የስልጤ እስላሞች አራዳ፣ የዐማራ እስላሞችን ዥል አድርጎ እንደ ድሮው ጎንደር ሞጣ ብሎ መምጣቱ ዘንድሮ አላዋጣም። በኦሮሚያ ስለተጨፈጨፈው የዐማራ እስላም ትንፍሽ የማይለው የኦሮሞ እስላም ዛሬ የኦሮሞ መጅሊስ ቦታውን ሲይዝ ለዐማራ እስላም ተቆርቋሪ ሆኖ መቅረብ አስቂኝ ነው። ገገማ ፋርነት ነው።… ከታች ይቀጥላል…
24.4K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 14:22:44
መልካም…

"…ከምስጋናው ቀጥሎ አሁን ደግሞ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው። በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ የዚህን ሳክሳም ፎጌክስ ፍገረህ ብላ አቀዣባሪ ይሄን ፌካፌካም ባላደራው፣ እንደ ማስተር አብነት አክት አድራጊ ቲያትረኛ የሀገር እንቅፋት ኦንጎልፋቶ የሆነ ሶዬ በተመለከተ ርዕሰ አንቀጽ ልጽፍ ነኝ። እናሳ ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ፣ አንብቦም የራሳችሁን ሓሳብ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?
32.6K viewsedited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 09:36:51
“…አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ኵርንችትና እሾህ ከአንተ ጋር ቢኖሩም፥ አንተም በጊንጦች መካከል ብትቀመጥም፥ አትፍራቸው፥ ቃላቸውንም አትፍራ አንተ ቃላቸውን አትፍራ፥ ከፊታቸውም የተነሣ አትደንግጥ፤ እነርሱ ዓመፀኛ ቤት ናቸውና።” ሕዝ 2፥6

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
48.2K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 01:15:25
"…ያዝ እንግዲህ…

"…ወለጋዎች ግን ከሌላው ጂንየስ ይመስሉኛል… …ሌሎቹን ኦሮሞዎች የሚንቋቸው ለምን እንደሆነም አልገባኝም። የአሩሲ፣ የባሌና የጅማ እስላም ኦሮሞዎች ናቸው በወለጋ የወሎ እስላም ዐማሮችን ያረዷቸው ነው የሚሉት።

• እዚህ አካባቢ ነው ጨዋታው የደራው። ዐማራን ለምሳ ሲያስቡት እርስ በእርሳቸው ቁርስ ሊደራረጉ ነው መሰለኝ።

• እሳት ጌታ ሆይ እሳት አለ ኢዩ ጩፋ…
58.7K viewsedited  22:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 00:38:56
ትርጉም በዘመዴ ነው…!

• የኦሮሞ እስላሟ የምትለው…

"…የኦሮሞ ክርስትያኖችም ሆናችሁ የኦሮሞ ዋቄፈታዎች በኦሮሚያ ውስጥ ያላችሁ ንብረት ቢኖር የአረቄ ኮዳና የጠላ ኮዳ ብቻ ነው። በእሱ ማፈር አቅቷቹ ማለት ነው የኦሮምኛ ቋንቋው ቁቤው ብትሉ የሙስሊም ኦሮሞ ነው። ባንዲራውም ብትሉ የሙስሊም ኦሮሞ ነው። የአባ ገዳ በንዲራ ብትሉ የኦሮሞ ሙስሊም ነው። ዘንድሮ እንኳን የወጣው ቁቤ ቢሆን የኦሮሞ ሙስሊም ነው። እስቲ እናንተ የኦሮሞ ክርስቲያኖች እና የኦሮሞ ዋቄፈታዎች በኦሮሞ ምድር ምንድነው ያላቹ? እንኳን ነብዩ መሀመድን ለመሳደብ ይቅርና እንደኔ ዓይነቷን መሃይም እንኳን መስደብ አትችሉም። ምክንያቱም ሙስሊም ኦሮሞ ነው ከልሙጥ ባንዲራ ስር መስገድ ያላቀቃችሁ።

"…በዚህ ምክንያት የኦሮሞ ዋቄፈታና የኦሮሞ ክርስቲያኖች ልትሰግዱልን ይገባ ነበር። እናም የኦሮሞ ክርስቲያኖች ልታውቁ እና ልትረዱ ይገባል። አህመዲን ጀበል ያለውን አልሰማችሁም እናንተ በቁጥር 10 ፐርሰንት እኛ በቁጥር 90 ፐርሰንት ነን። እናም ከእኛ ጋር መኖር ካልፈለጋችሁ የአረቄና የጠላ ኮዳችሁን ይዛችሁ ከኛ መሃል ውጡ። ከእናንተ የተረፈን ነገር ቢኖር በኮሜንት ከመሳደቡ ውጪ ምንም አቅም የላችሁም። እናንተ አሁን ከእኛ ጋር ምትኖሩት እኛን ተደግፋችሁ ነው።

"…በጦርነትም ጊዜ እኛ ጦርነቱን እናውቅበታለን። በሰላሙም ጊዜ እንደዚያው። እናንተ ግን እኛን ተደግፋችሁ የምትኖሩት። ከዚህ በኋላ አብይም እስላም ሆኖ እኛን ይዞ ይቀጥላል፣ ወይም ደግሞ ሥልጣኑን ለሙስሊም ይለቃል። ለስንት ዘመን በክርስትያን ስንገዛ ኖረናል። ከዚህ በኋላ ግን አይታሰብም። እኛ ዘጠና ከመቶ በሀገሪቷ ውስጥ ሆነን አስር ከመቶ ክርስቲያን አያስተዳድረንም። ወይ ታብዳላችሁ አሊያም ሀገር ለቃችሁ ትወጣላችሁ ነው ምትለው።

• ኦሮሞዎች ግን ምን ተሰማችሁ…?
57.9K views21:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-08 23:32:10
"… የኦሮሞ ጴንጤ ፓስተሮች የእስልምና እምነት ተከታዮችን ነቢይ መሀመድን ሰድበው ምንም ባለመባላቸው የተናደደ የኦሮሞ አክቲቪስት ነው ነቢዬ ከኦነግ ኦሮሞነቴ አይበልጥብኝም። እንዳቃጠላችሁኝ አቃጥላችኋለሁ ብሎ ነው የኦነግን ባንዲራ እያነደደው ያለው።

"…በተለይ የወለጋ ኦሮሞዎች ለአሩሲ እስላሞች ያላቸው ጥላቻ ይገርማል። ወለጋዎቹ አሩሲዎቹን ኢጆሌ ጢሮፍቱ፣ (ግማታሞች) ሲሏቸው፣ አሩሲዎቹ ደግሞ ወለጋዎቹን እናንት ኢጆሌ ሚሺኖታ (የሚሽን፣ የጴንጤ ልጆች) ይሏቸዋል።

"…ለዐማራ ቅማንትን እና አገውን ሲያዘጋጁ ራሳቸው በዞን ተከፋፍለው ሊቧቀሱ ነው። ፈጣሪ እሳት ይልቀቅባቸው። ለወንድማቸው ያሰቡትን፣ ለጎረቤታቸው ያሰቡትን መቅሰፍት ከቤት ከደጃፋቸው ይስደድላቸው።

"…የዐማራ አምላክ ገና መች ሥራውን ጀመረና…? ሃኣ…! እሳትና ጭድ አምላኬ ሆይ…!
55.7K views20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ