Get Mystery Box with random crypto!

'ርዕሰ አንቀጽ” '…የኦሮሙማው ኃይል በበጀት እና በቅንጅት ለዐማራ ሕዝብ በሃይማኖት ሰበብ የጥፋ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ”

"…የኦሮሙማው ኃይል በበጀት እና በቅንጅት ለዐማራ ሕዝብ በሃይማኖት ሰበብ የጥፋት ካርታ ስቦ የኢድን በአል በመፈክር፣ በግርግር ቀውጢ ፈጥሮ ሊውል አስቦ ተንቀሳቅሶ ነበር። በተለይ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ሰፍ ብለው ደም ጠምቷቸውም ነበር።

"…የዐማራ አምላክ ጣልቃ ገባ። ገባና የኦሮሞ አክቲቪስቶች አሁን በራሳቸው የቤት ጣጣ ተወጥረው ኀዘን ተቀምጠዋል። ኦሮሞ አይከፋፈልም ብሎ ተነሥቶ ዐማራን ለመከፋፈል መነሣት የጤና ችግር፣ የክትባት ጉድለት መኖሩን ያሳያል። ጠላቴ ነው ብለህ ጉድጓድ ለጎረቤትህ አትቆፍር፣ ከቆፈርክም አታርቀው፣ ምክንያቱም የሚገባበት አይታወቅም እና ይላሉ ተራቾች።

• ዐማራ ግን ድንቅ አምላክ ነው ያለው። ይገርማል።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!