Get Mystery Box with random crypto!

ከላይኛው የቀጠለ… …ደስ የሚለው ግን በሞጣ መስጊድ የሴራ ቀጠሎ ወቅት የጮኸው፣ ነገሩ፣ ሴራው | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከላይኛው የቀጠለ… …ደስ የሚለው ግን በሞጣ መስጊድ የሴራ ቀጠሎ ወቅት የጮኸው፣ ነገሩ፣ ሴራው ሳይገባው ዋይ ዋይ ያለው፣ ከኦሮሞ በላይ በራሱ ላይ የጮኸው የዐማራ እስላም የትየለሌ ነበር። አሁን ግን ገራሚ ነው። በፊት ሙጂብ አሚኖን ተከትሎ ራሱን የሚሰድበው ዐማራ ስፍር ቁጥር አልነበረውም። አሁንስ? አሁንማ "እኔ ሙስሊም ፋኖ ነኝ" የሚል ዐማራ ነው የተፈጠረው። ገብተህ ኮመንቶቹን ተመልከት።

"…መፍትሄው እንዲህ መንቃት ነው። ሴራውን ሁሉ መበጣጠስ ነው። ፈጣን የሴራውን አፍራሽ መልስ መስጠት ነው። በአንድነት መነሣት። አለማላዘን፣ ዘጭ ብሎ እግር አንፈራጥጦ ተቀምጦ፣ ተወዝፎ አለማለቃቀስ፣ አለመንበጫበጭ፣ በአፍ እየፎከሩ በአካል እየቀዘኑ አለመኖር። መቁረጥ፣ ሀገር የአንድ ግለሰብ ወይም ቡድን መፈንጫ እንዳልሆነች ማሳየት። ሀገር ቀጣይ እንደሆነች ለማሳየት ደግሞ እንቅፋቱን ከፊትህ ገለል ማድረግ። ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስም እንቅፋት ሆኖ ከመታህ ስህተቱ የድንጋዩ ሳይሆን አንተ ራስህ ነህ ፍልጥ ባልጩት ድንጋይ ራሱ። በፋራ፣ በበሻሻ አራዳ ስትጭበረበር መኖርህን ስትደሰኩር መኖርህ አራዳ አያሰኝህም። እነርሱ ሥራ ላይ ናቸው። አንተ ዝምብለህ አውራ።

"…የኦሮሞ እስላሞች፣ የኦሮሞ ጴንጤዎች፣ የትግሬ ፓጋኖች፣ የደቡብም ጴንጤዎች ለዐማራው ያሰቡትን ሁከት፣ የደገሱለትን የጥፋት ድግስ፣ የቆፈሩለትን የሴራ ጉድጓድ መልሶ ራሳቸውን እንዲበላቸው መሥራት። አንደኛው ጉንጭህን ለሚመታህ የወሃቢ እስላም ጥርሱን ማንገጭላውን ማውለቅ። ማስነጠስ። ሊበታትንህ የሚመጣውን አንተም መበታተን። ዥል ነው ብለህ አለመናቅ። ፖለቲካው ላይ በንቃት መሳተፍ። ግሪሳ ሆኖ ለሚመጣ ግሪሳ ሆነህ ማስደነበር። ሊያርድህ፣ ሊጨፈጭፍህ የሚመጣውን አረመኔ በኅብረት መመከት፣ ከዚያም ማነከት።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!