Get Mystery Box with random crypto!

ትርጉም በዘመዴ ነው…! • የኦሮሞ እስላሟ የምትለው… '…የኦሮሞ ክርስትያኖችም ሆናችሁ የኦሮ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ትርጉም በዘመዴ ነው…!

• የኦሮሞ እስላሟ የምትለው…

"…የኦሮሞ ክርስትያኖችም ሆናችሁ የኦሮሞ ዋቄፈታዎች በኦሮሚያ ውስጥ ያላችሁ ንብረት ቢኖር የአረቄ ኮዳና የጠላ ኮዳ ብቻ ነው። በእሱ ማፈር አቅቷቹ ማለት ነው የኦሮምኛ ቋንቋው ቁቤው ብትሉ የሙስሊም ኦሮሞ ነው። ባንዲራውም ብትሉ የሙስሊም ኦሮሞ ነው። የአባ ገዳ በንዲራ ብትሉ የኦሮሞ ሙስሊም ነው። ዘንድሮ እንኳን የወጣው ቁቤ ቢሆን የኦሮሞ ሙስሊም ነው። እስቲ እናንተ የኦሮሞ ክርስቲያኖች እና የኦሮሞ ዋቄፈታዎች በኦሮሞ ምድር ምንድነው ያላቹ? እንኳን ነብዩ መሀመድን ለመሳደብ ይቅርና እንደኔ ዓይነቷን መሃይም እንኳን መስደብ አትችሉም። ምክንያቱም ሙስሊም ኦሮሞ ነው ከልሙጥ ባንዲራ ስር መስገድ ያላቀቃችሁ።

"…በዚህ ምክንያት የኦሮሞ ዋቄፈታና የኦሮሞ ክርስቲያኖች ልትሰግዱልን ይገባ ነበር። እናም የኦሮሞ ክርስቲያኖች ልታውቁ እና ልትረዱ ይገባል። አህመዲን ጀበል ያለውን አልሰማችሁም እናንተ በቁጥር 10 ፐርሰንት እኛ በቁጥር 90 ፐርሰንት ነን። እናም ከእኛ ጋር መኖር ካልፈለጋችሁ የአረቄና የጠላ ኮዳችሁን ይዛችሁ ከኛ መሃል ውጡ። ከእናንተ የተረፈን ነገር ቢኖር በኮሜንት ከመሳደቡ ውጪ ምንም አቅም የላችሁም። እናንተ አሁን ከእኛ ጋር ምትኖሩት እኛን ተደግፋችሁ ነው።

"…በጦርነትም ጊዜ እኛ ጦርነቱን እናውቅበታለን። በሰላሙም ጊዜ እንደዚያው። እናንተ ግን እኛን ተደግፋችሁ የምትኖሩት። ከዚህ በኋላ አብይም እስላም ሆኖ እኛን ይዞ ይቀጥላል፣ ወይም ደግሞ ሥልጣኑን ለሙስሊም ይለቃል። ለስንት ዘመን በክርስትያን ስንገዛ ኖረናል። ከዚህ በኋላ ግን አይታሰብም። እኛ ዘጠና ከመቶ በሀገሪቷ ውስጥ ሆነን አስር ከመቶ ክርስቲያን አያስተዳድረንም። ወይ ታብዳላችሁ አሊያም ሀገር ለቃችሁ ትወጣላችሁ ነው ምትለው።

• ኦሮሞዎች ግን ምን ተሰማችሁ…?