Get Mystery Box with random crypto!

'… የኦሮሞ ጴንጤ ፓስተሮች የእስልምና እምነት ተከታዮችን ነቢይ መሀመድን ሰድበው ምንም ባለመባላቸ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"… የኦሮሞ ጴንጤ ፓስተሮች የእስልምና እምነት ተከታዮችን ነቢይ መሀመድን ሰድበው ምንም ባለመባላቸው የተናደደ የኦሮሞ አክቲቪስት ነው ነቢዬ ከኦነግ ኦሮሞነቴ አይበልጥብኝም። እንዳቃጠላችሁኝ አቃጥላችኋለሁ ብሎ ነው የኦነግን ባንዲራ እያነደደው ያለው።

"…በተለይ የወለጋ ኦሮሞዎች ለአሩሲ እስላሞች ያላቸው ጥላቻ ይገርማል። ወለጋዎቹ አሩሲዎቹን ኢጆሌ ጢሮፍቱ፣ (ግማታሞች) ሲሏቸው፣ አሩሲዎቹ ደግሞ ወለጋዎቹን እናንት ኢጆሌ ሚሺኖታ (የሚሽን፣ የጴንጤ ልጆች) ይሏቸዋል።

"…ለዐማራ ቅማንትን እና አገውን ሲያዘጋጁ ራሳቸው በዞን ተከፋፍለው ሊቧቀሱ ነው። ፈጣሪ እሳት ይልቀቅባቸው። ለወንድማቸው ያሰቡትን፣ ለጎረቤታቸው ያሰቡትን መቅሰፍት ከቤት ከደጃፋቸው ይስደድላቸው።

"…የዐማራ አምላክ ገና መች ሥራውን ጀመረና…? ሃኣ…! እሳትና ጭድ አምላኬ ሆይ…!