Get Mystery Box with random crypto!

ፈሪዎች…! '…የወሀቢይ እስላም ፈሪ ነው። ሴረኛ ነው። ገዳይ ነው። አራጅ ነው። አይጾምም፣ አይ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ፈሪዎች…!

"…የወሀቢይ እስላም ፈሪ ነው። ሴረኛ ነው። ገዳይ ነው። አራጅ ነው። አይጾምም፣ አይጸልይም። ዘራፊ ነው። ፅንፈኛ አክራሪ የኦሮሞ እስላም ፈጣሪም፣ ሃይማኖትም የለው። ዘማዊ፣ በፍቅረ ነዋይ የተለከፈ ነው።

"…ተመልከቱ እነዚህ ወጠጤ በኦሮሞ ስም ፓስተር የሆኑ ጀመሪ አነስተኛና ጠቃቅን የኦሮሞ ጴንጤዎች ሆን ብለው በዚህ ጾም የእስላሞቹን ነቢይ መሐመድን አንቋሸሹ፣ ሰደቡ፣ አራከሱ። ተሳዳቢዎቹ ኦሮሞ ነን ባይ ጴንጤዎች ናቸው። ማንኛው ወንድ ነኝ ያለ ወሀቢይ ይናገራቸው?

"…ማንኛው ስልጤ ሙጂብ አሚኖ፣ ማንኛው አቡበከር? አህመዲን ጀበል ይናገራቸው? ምክንያቱም የወሃቢይ እስላሙ ቀጣሪ ኦሮሙማው ነው። ሽመልስ አብዲሳ ነው። 30 መስጊድ አፍርሶ ትንፍሽ ብትል እለጠልጥህሃለሁ። ዝምበል ብሎ ቅዘን በቅዘን፣ ተቅማጥ የለቀቀባቸው ነው። ዝም ጭጭ።

"…በዚህ ሀገር በኦሮሚያ የእስላምና የይሁዲ ስም በዝቷል ብሎ ገና መሀመድ፣ ሁሴን፣ ሲራጅ፣ ቶፊቅ ወዘተ በቶሎሳ፣ በጋቢሳ፣ በፈይሳ፣ በአዱኛ ትቀይራታለህ ብሎ ዝም ጭጭ ያደረጋቸው የሽመልስ አብዲሳ ልጆች ስለሆኑ ማን ይተንፍስ? ማን ይናገራቸው?

"…ቢጨንቃቸው (ከዚህ ልጥፍ በኋላ በቪድዮ አሳያችኋለሁ) የኦሮሞ እስላሞቹ የኦነግን ባንዲራ በ Live ማቃጠል ጀመሩ። ዋናው የእነ ሙጂብ እና የእነ አህመዲን ጀበል መጅሊስ ጭጭ ብሎ የአዲስ አበባው መጀሊስ ስማቸውን ሳይጠቅስ ዛሬ መግለጫ አወጣ። ፈሪ። ይሄኔ ዐማራ ወይ ትግሬ ቢሆን አይታችሁታል? ትግሬው ስታሊን ገብረ ሥላሴ ፅንፈኛ እስላሞችን ስለተቸ እኮ ነበር ከ TMH የተባረረው። ፈሪ ሁላ በሙጂብ አሚኖ ቦለጢቃ የሚቀየር የዐማራ ፋኖ ትግል የለም። የፖለቲካው ቅማንት፣ የፖለቲካው አገው ሸንጎ፣ የወሎ ከሚሴ ፅንፈኛ እስላም፣ አሸባሪ ሁላ አቢይ አሕመድን አያድነውም።

• የዐማራ እስላም ሁሉም ፋኖ ነው።