Get Mystery Box with random crypto!

መልካም… '…ከምስጋናው ቀጥሎ አሁን ደግሞ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው። በዛሬ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ከምስጋናው ቀጥሎ አሁን ደግሞ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው። በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ የዚህን ሳክሳም ፎጌክስ ፍገረህ ብላ አቀዣባሪ ይሄን ፌካፌካም ባላደራው፣ እንደ ማስተር አብነት አክት አድራጊ ቲያትረኛ የሀገር እንቅፋት ኦንጎልፋቶ የሆነ ሶዬ በተመለከተ ርዕሰ አንቀጽ ልጽፍ ነኝ። እናሳ ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ፣ አንብቦም የራሳችሁን ሓሳብ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?