Get Mystery Box with random crypto!

'…መልካም… እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ። ሦስት ጥያቄዎች ነበሩኝ። የመጀመሪያው ለትግሬዎች ነው። | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም… እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ። ሦስት ጥያቄዎች ነበሩኝ። የመጀመሪያው ለትግሬዎች ነው። ሁለተኛው ለዐማሮች፣ ሦስተኛው ግን ለኦሮሞዎች።

"…ከተፈቀደልኝ ጥያቄዎቹን በቪድዮ አስደግፌ መጠየቅ እችላለሁ። አንድ መቶ ያህል ሰው ፈቃደኝነቱን ካሳየኝ በቀጥታ ቪድዮውን እያሳየሁ ጥያቄዬን አቀርባለሁ።

"…ያው ለደንቡ ብዬ በዚያ ላይ ሲበዛ ትሁት ስለሆንኩ ነው እንጂ እምቢ ብትሉም እኮ ማቅረቤን የምተው አይመስለኝም።

• አመሰግናለሁ… ታንክ እዩ…