Get Mystery Box with random crypto!

መልካም…ወደ ጥያቄዬ ልግባ… ~ ከዚያ በፊት ግን ይህን ስድ ባለጌ ቪድዮ በተከበረው ፔጄ ላይ በመ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…ወደ ጥያቄዬ ልግባ…

~ ከዚያ በፊት ግን ይህን ስድ ባለጌ ቪድዮ በተከበረው ፔጄ ላይ በመለጠፌ ሁላችሁንም ይቅርታ እጠይቃለሁ። አማራጭ ስላጣሁ ነው። ህጻናት እንዳያዩት ይደረግ።

• ጥያቄ አንድ ለትግሬዎች ነው። ዐማሮች ዝም በሉ። የእናንተ ተራ ሲደርስ አውሩ። ትእዛዜን ጥሰህ በዚህ ጥያቄ ላይ የምትበጠረቅ ዐማራ ወገብ ዛላህን ቀንጥሼ ነው በብሎክ ሠይፌ የምቀስፍህ። ተናግሬአለሁ።

"…ወደ ጥያቄው ልሂድ… ይሄ ልጅ ኦሮሞዎች በጣም የሚመኩበት አክቲቪስታቸው ነው አሉ። አድናቂው ኦሮሞ ብዛቱ ለጉድ ነው። ሌንጨ ኦሮሞ ሁላ ነው የሚሉት። የኦሮሞ አንበሳ እንደማለት ነው። እናም ይሄ ነውረኛ የኦሮሞ አክቲቪስት በፊት አሜሪካ ሆኖ ነበር ተቅማጥ የሚያመጣ የጆሮ ታምቡር የሚበጥስ፣ የዓይን ብሌን የሚያፈስ ስድብ የሚሳደበው። አሁን ኢትዮጵያ ገብቷል አሉ። የሻሸመኔው ልጅ ሲሰቀል ዋነኛው ነበርም ይላሉ። የኮሬ ነጌኛ ገዳይ እስኳድም ነው። የእነ ሽመልስ አብዲሳና የኮሬው ባለ ሥልጣናት ከለላም አለው። አሁን አዲስ አበባና አሩሲ፣ ሻሸመኔም ከገባ ቆይቷል። ሁሌ ላይቭ ላይ ነው።

ጥያቄ ፩

• ከትግሬዎች ጋር ወዳጅ አልነበረም ወይ…? በምን ተጣልተው ነው አሁን የትግርኛ ሙዚቃውን "ዝጉ የእነዚህ ቁልቋላም ዘፈን በኦሮሚያ አይከፈትም የሚለው? ከትግሬዎቹ ጋር ጋር በምን ተጣልቶ ነው?

"…ኦሮሞዎቹስ እንዲህ ዓይነት ስድ አደግ ባለጌ የልጅ ያሬድ ወንድም ይወክላችኋል ወይ? ይሄ ልጅ ለኦሮሞ ትግል ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው?

• በእውነት አጃቢ የተመደበለት፣ ኢንተርኔት የተለቀቀለትና እንዲህ ከባህልም፣ ከሃይማኖትም ያፈነገጠ ተግባር የሚፈጽም ሰው መንከባከብ ለኦሮሞ ምን ይጠቅመዋል? ትርፉስ ምን ያህል አዋጭ ነው።

• መልሱን ትግሬዎችና ኦሮሞዎች ተባብረው ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል። ያቐንአለይ፣ ገለቶማ