Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 412.24K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2024-04-13 13:04:09
መልካም…

"…የሚጠበቀው አመስጋኝ ቁጥር ሞልቷል። ከምስጋና ቀጥሎ የሚከተለው ርዕሰ አንቀጻችን ነው።

"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ለፋኖዎች ይደርስ ዘንድ ከወፎቼ የተላከ መልእክት ነው። ደጋግመን ብንናገርም ሰሚ በመጥፋቱ ዋጋ እያስከፈለ ስለሚገኝ ጉዳይ ላይ ነው የሚያተኩረው።

• ለማንበብ ዝግጁ…?
79.0K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-13 11:55:50
“…አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፥ በአንተም ላይ ወንጀል ሳይደረግ ወንጀል የምታደርግ ወዮልህ! ማጥፋትን በተውህ ጊዜ ትጠፋለህ፤ መወንጀልንም በተውህ ጊዜ ይወነጅሉሃል።” ኢሳ 33፥1

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
82.6K viewsedited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 19:31:20
…ወደ ቲክቶክ መንደር ከመግባቴ በፊት ይቺን ጥያቄ ልጠይቅ ብዬ ነው?

• የአዳነች አበቤ (ጥላሁን ጥላዬ) ቢሮ

"…ፅንፈኛው ሀብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል፡፡
"…አቤኔዘር ጋሻው አባት የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

• የአዲስ አበባ ፎሊስ ነፍሴ መግለጫ

"…ፅንፈኛው አቤኔዘር ጋሻው አባት በተኩስ ልውውጡ መሃል ተገድሏል፡፡ 
"…ሀብታሙ አንድአርጌ ተሰማ የተባለው የቡድኑ አባል ሳይቆስል በቁጥጥር ስር መዋሉን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

"…እኔየምለው ሰዎቹ ምን ያህል ቢደነግጡ ነው እንዲህ የሚዘባርቁት? ቆይ ማነው የቆሰለው? ማነውስ የተገደለው?

• አቤኔዘር ቆስሏል ወይስ ሞቷል…?
• ሀብታሙ ቆስሏል ወይስ ሞቷል…?

• ተነጋግራችሁ አርማችሁ ቁርጡን ንገሩን…! ቶሎ አድቱት…!
105.1K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 19:00:32
"…ዛሬ በዕለተ ዓርብ ከዐማራ ሙስሊም ወንድም እህቶች ጋር ቀጠሮ አለን አይደል? ልመጣ ነኝ…  አላችሁን…?

http://tiktok.com/@zemedkun.b
100.1K views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 18:03:55
"…አትሳቁ…!

"…ኦሮሞውን ኦሮሞዎቹ በቁሙ ቀብረውት እኮ ነው። ሃይ እንዲህስ ያለ አሟሟት አለ አይደል እንዴ…? በኦሮሚያ ምድር፣ በኦሮሞዎቹ ምድር ላይ እኮ የማይሰማ ጉድ የለም። የእነ ናሁሰናይ ሞት ሞት አይባልም።

• እደግመዋለሁ አያስቅም…
101.9K viewsedited  15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 17:36:08
ተቀበል…!

የወንድ ልብ የትነው ብለሽ አትጠይቂኝ፤
ጎንደር ነይ ላሳይሽ ፋሲል ላይ ጠብቂኝ፤
አፄ ቴዎድሮስን ሞተ ያለው ሰው ማነው?
በናሁሰናይ ልብ ላይ እንደ ፈነነ ነው።

ፋኖ
𖧞𖧞𖧞

99.8K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 17:23:04
"…የሚያሳዝነው እንዲህ ዓይነቱ የኦቦ በቴ ኡርጌሳ አሟሟት ነው። በገዛ ቀበቶ ታስረህ፣ ካረፍክበት ሆቴል ተጠርተህ ወጥተህ፣ ከሌሊቱ በ6 ሰዓት፣ በ6 ፖሊሶች ታጅበህ፣ በ6 ጥይት በትውልድ መንደርህ፣ በቆሻሻ መጠያ ስፍራ ጭንቅላትህ ተበረቃቅሶ በኦሮሞ ምድር በኦሮሚያ ፖሊሶች ከመሞት በላይ የሚሰቀጥጥ ምን አለ።

"…ማዘንስ ለእንዲህ ዓይነቱ ምስኪን ነው…! ማዘንስ ለቄሮ ነው። ማዘንስ ለምስኪኑ ኦሮሞ ነው። እንጂማ ለአፄ ቴዎድሮስ ልጅ ለዐማራው ፋኖ ለናሁሰናይማ የምን ልቅሶ፣ የምን ኀዘን ነው? እልልታ፣ ከበሮ፣ ጭፈራ፣ ዝማሬ፣ መዝሙር ነው እንጂ እንዴት የምን ለቅሶ? የማይደረገውን።

"…እኔ ዘመዴም ብሆን አሁን ወንድ እባላለሁ…? የወንድ አልጫ እንጂ…!
99.5K viewsedited  14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 17:13:41
እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ

እጅ ተይዞ ሊወሰድ
ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ
አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ

"…ክትትል ላይ የነበሩ አራት የፌደራል ፖሊሶችን እና ኮማንዶዎችን፣ ሁለት ሲቪል ለባሽ ደኅንነቶችን ጥለው፣ ሁለት የአዲስ አበባ ፖሊስ ባልደረቦችንም አቁስለው ነው በመሐል ሸዋ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አውራ መንግድ ላይ ነው ፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ እና ፋኖ አቢኔዘር አባት በክብር የተሰውት። ወይ እጅ መስጠት…? ጭራሽ ቁም እጅ ስጥ ይለዋል እንዴ የቴዲን ልጅ…

እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ
እጅ ተይዞ ሊወሰድ
ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ
አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ

• በረራ ተጀምሯል…!
94.6K viewsedited  14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 17:00:39
"…ሙሽራው…!

"…ከቴዎድሮስ ሀገር ጎንደር ተነሥቶ… የበላይ ዘለቀ፣ የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ሀገር ጎጃምን አቋርጦ፣ ዓባይን ተሻግሮ… የሰላሌን ሜዳ እየቃኘ፣ ደብረ ሊባኖስን ተሳልሞ፣ በንጉሥ ሀገር ሸዋ በእምዬ ምንሊክ በእቴጌ ጣይቱ መናገሻ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝቶ፣ ሽር ብትን ብሎባት የመጀመሪያዋን አብሪ ጥይት ተኩሶ… የተኛውን አዲስ አበቤ ቀስቅሶ በክብር ማረፉን የአዲስ አበባው ፋኖ ናሁሰናይ ብርጌድ ገልጧል።

"…ዋናው መጀመሩ ነው። ስለተጀመረም አይደል የህዳሴው ግድብ 98% የደረሰው። እንደዚያ ነው። በተለይ ለአዲስ አበባ ሽንታም ቲክቶከር፣ ለወንድ አልጫዎች ይሄ ጀግና ጥሩ መቀስቀሻ ደወል ነው።

"…የሚገርመው ነገር የሚያስደንቀው አንድም ዐማራ ሲያለቃቅስ አላየሁም። ዐማራ በሙሉ ምን ያህል ሞትን እንደተጠየፈ በፋኖ ናሁሰናይ መሰዋት ነው ያረጋገጥኩት። ምንኛ መታደል ነው ዐማራ መሆን? ተአምር ነው።

"…ክብር ለቴዎድሮስ ልጆች…
93.9K viewsedited  14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 15:46:29
መረጃ ነው…

"…በዚህ ሰዓት በመከላከያ ዋና ግቢ ሂሊኮፍተር ማረፊያው ውስጥ 4 አምቡላንስ፣ 1 ኮስትር መኪና ከሆነ ቦታ የሚመጣ ቁስለኛ እየጠበቁ ነው።"

"…በነገራችን ታች… የጃል በቴ አሟሟት ግን እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው። በኦሮሚያ ምድር፣ የኦሮሞ ፖሊሶች የፊጥኝ በቀበቶ አስረው፣ ወደ ቆሻሻ መጣያ ስፍራ ወስደው፣ በገዛ የትውልድ መንደሩ ጭንቅላቱን በጥይት በሳስተው መግደላቸው አሳዛኝ ነው። ኦሮሞን ኦሮሞ አይገድለውም የሚለውንም አባባል ነው ቀርጥፈው የበሉት።

"…ሃጫሉ ሁንዴሳም፣ አቶ በቴ ኦርጌሳም ክርስቲያን ኦሮሞዎች ናቸው። አቶ ታዬ ደንደአም ታስረዋል። የሸዋ ኦሮሞ ግን አንጀቴን እየበላው መጥቷል።

95.0K viewsedited  12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ