Get Mystery Box with random crypto!

እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ እጅ ተይዞ ሊወሰድ ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ አያውቅም እንዴ ክን | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ

እጅ ተይዞ ሊወሰድ
ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ
አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ

"…ክትትል ላይ የነበሩ አራት የፌደራል ፖሊሶችን እና ኮማንዶዎችን፣ ሁለት ሲቪል ለባሽ ደኅንነቶችን ጥለው፣ ሁለት የአዲስ አበባ ፖሊስ ባልደረቦችንም አቁስለው ነው በመሐል ሸዋ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አውራ መንግድ ላይ ነው ፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ እና ፋኖ አቢኔዘር አባት በክብር የተሰውት። ወይ እጅ መስጠት…? ጭራሽ ቁም እጅ ስጥ ይለዋል እንዴ የቴዲን ልጅ…

እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ
እጅ ተይዞ ሊወሰድ
ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ
አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ

• በረራ ተጀምሯል…!