Get Mystery Box with random crypto!

'…ሙሽራው…! '…ከቴዎድሮስ ሀገር ጎንደር ተነሥቶ… የበላይ ዘለቀ፣ የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ሀገር | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሙሽራው…!

"…ከቴዎድሮስ ሀገር ጎንደር ተነሥቶ… የበላይ ዘለቀ፣ የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ሀገር ጎጃምን አቋርጦ፣ ዓባይን ተሻግሮ… የሰላሌን ሜዳ እየቃኘ፣ ደብረ ሊባኖስን ተሳልሞ፣ በንጉሥ ሀገር ሸዋ በእምዬ ምንሊክ በእቴጌ ጣይቱ መናገሻ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝቶ፣ ሽር ብትን ብሎባት የመጀመሪያዋን አብሪ ጥይት ተኩሶ… የተኛውን አዲስ አበቤ ቀስቅሶ በክብር ማረፉን የአዲስ አበባው ፋኖ ናሁሰናይ ብርጌድ ገልጧል።

"…ዋናው መጀመሩ ነው። ስለተጀመረም አይደል የህዳሴው ግድብ 98% የደረሰው። እንደዚያ ነው። በተለይ ለአዲስ አበባ ሽንታም ቲክቶከር፣ ለወንድ አልጫዎች ይሄ ጀግና ጥሩ መቀስቀሻ ደወል ነው።

"…የሚገርመው ነገር የሚያስደንቀው አንድም ዐማራ ሲያለቃቅስ አላየሁም። ዐማራ በሙሉ ምን ያህል ሞትን እንደተጠየፈ በፋኖ ናሁሰናይ መሰዋት ነው ያረጋገጥኩት። ምንኛ መታደል ነው ዐማራ መሆን? ተአምር ነው።

"…ክብር ለቴዎድሮስ ልጆች…