Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ነው… '…በዚህ ሰዓት በመከላከያ ዋና ግቢ ሂሊኮፍተር ማረፊያው ውስጥ 4 አምቡላንስ፣ 1 ኮ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መረጃ ነው…

"…በዚህ ሰዓት በመከላከያ ዋና ግቢ ሂሊኮፍተር ማረፊያው ውስጥ 4 አምቡላንስ፣ 1 ኮስትር መኪና ከሆነ ቦታ የሚመጣ ቁስለኛ እየጠበቁ ነው።"

"…በነገራችን ታች… የጃል በቴ አሟሟት ግን እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው። በኦሮሚያ ምድር፣ የኦሮሞ ፖሊሶች የፊጥኝ በቀበቶ አስረው፣ ወደ ቆሻሻ መጣያ ስፍራ ወስደው፣ በገዛ የትውልድ መንደሩ ጭንቅላቱን በጥይት በሳስተው መግደላቸው አሳዛኝ ነው። ኦሮሞን ኦሮሞ አይገድለውም የሚለውንም አባባል ነው ቀርጥፈው የበሉት።

"…ሃጫሉ ሁንዴሳም፣ አቶ በቴ ኦርጌሳም ክርስቲያን ኦሮሞዎች ናቸው። አቶ ታዬ ደንደአም ታስረዋል። የሸዋ ኦሮሞ ግን አንጀቴን እየበላው መጥቷል።