Get Mystery Box with random crypto!

የቦሌው ይቆየን…! '…በሰፊው ሌላ ቀን ስለምንሰማው ዛሬ በቦሌ መንገድ የነበረውን የዐማራ ፋኖ የ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የቦሌው ይቆየን…!

"…በሰፊው ሌላ ቀን ስለምንሰማው ዛሬ በቦሌ መንገድ የነበረውን የዐማራ ፋኖ የአዲስ አበባ የመጀመሪያ የጨዋታ ማስጀመሪያ ተጋድሎ ይቆየንና እስቲ ወደ ናይሮቢ እንሂድና መርዶ እንስማ።

"…ታስታውሱ እንደሆነ የዛሬ ወር ገደማ እብዱ አብይ አሕመድን የኬንያው መሪ ራሱ አቶ ሮቶ ሲቀበለው የሶማሊያውን መሪ ግን በተራ የኬኒያ ባለ ሥልጣን ነበር የተቀበላው። ያዙልኝ።

"…እናም ይሄ ክስተት 1 ወር ሳይሞላው እብዱ አቢይ ደጃፉ ላይ ጥይት እየጮኸ ተሸማቅቆ ከቤተ መንግሥቱ ሳይወጣ በቤተ መንግሥቱ ደጃፍ ፈንጂ የሚፈነዳበት የሶማሊያው ፕሬዘዳን መልሶ ናይሮቢ ተከሰተ። አሁን ግን በተራ ባለሥልጣን ሳይሆን ራሱ ሩቶ ወጥቶ ተቀበለው።

"…ጥያቄው ደግመው ለምን ለምን ተገናኙ አይደለም። ጥድፊያው ምንድነው? የሚለውም እንዳለ ሆኖ ሩቶ ዛሬ ራሱ እንዲቀበለው የተደረገበት መልዕክቱ ግን ያጠያይቃል።

"…መልሱ ግልጽ ነው። ሶማሊያና ኬኒያ የመከሩት እብዱ ኢትዮጵያን ሊያፈራርሳት ስለሆነ ምን እናድርግ ብለው ለመምከር ነው አሉ የኬንያና የሱማሊያ የሚመክሩት። ማን ነግሯቸው ይሆን…?

"…ቆንጆዎቹ ግን እየመጡ ነው። በአዲስ አበባ ፖሊስ፣ በፌደራል ፖሊስ እና በመከላከያ ሠራዊቱ ውስጥ ያላችሁ ዐማሮች አስቀድሜ እየነገርኳችሁ ነው። እወቁበት፣ ፍጠኑ። የኦሮሞ ዋቄፈታ እና የኦሮሞ ክርስቲያኖችም የፅንፈኛ የኦሮሞ እስላማዊ መንግሥቱ መሪ አቢይ አሕመድ ሳይበላችሁ በቶሎ ከፋኖ ጋር መክራችሁ ዘራችሁን ከመጥፋት አድኑ።

• ተናግሬአለሁ። በኋላ አልሰማንም እንዳትሉ።