Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele3
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.50K
የሰርጥ መግለጫ

እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ዩቲቡ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-10-24 19:15:14
ሁለቱ ገዳዮች…!

"…በምዕራብ ወለጋ በራብ፣ በወረርሽኝ፣ በወባ፣ በኮሌራና በእንፊሊዌንዛ 78 ሰዎች መሞታቸውን ዶቸቬሌ ዘግቧል።

"…በሰሜን ሸዋ በደራ ወረዳ ደግሞ 300 ዐማሮችን የአቢይ አሕመዱ ፕላን ቢው ኦነግ ሽሜ ዐማሮችን ብቻ ለይቶ የመጨፍጨፍ ፈቃድ የተሰጠው ኦነግ ሸኔ መረሸኑን አዲስ ማለዳ ዘግቧል።

"…አሁን ኦነግ ሸኔ ፈጅቶ ባስለቀቃቸው የምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች ኦነግ ሸኔም የሚበላውም የሚገድለው በማጣቱ፣ ምሥራቅ ወለጋ ያሉት ዐማሮችም እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ኦነግ ሽሜንም አብይ ብርሃኑ ጁላንም በመዠለጣቸው ያልተደራጀ ዐማራ ወደሚገኝበት ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ መጥተው ዐማራን እንዲያጸዱ ተፈቅዶላቸዋል። ያልተደራጀ ዐማራ ዓይኑ እያየ፣ ጆሮው እየሰማ እንዲህ ይጠረጋል። 300 ዐማራ ገድለውም መከላከያው አንሷል ብሎ ሳይገመግማቸው አይቀርም ነው የሚባለው።

"…ኦነግ ሽሜ ዐማራን በሸዋ ሲያጸዳ የሰማዩ አምላክ ደግሞ በወለጋ በራብ፣ በጠኔ፣ በወባ፣ በኮሌራ ምስኪኖችን እያጸዳ ይገኛል። ኦነግ ሽሜን የተደራጀ ዐማራ ይመክተዋል። የእግዜሩን መቅስፈት በምን ያቆሙታል?

"…ዐማራን አፈናቅለው፣ ገድለው፣ አርደው ኦሮሞን አምጥተው በምድሪቱ ቢያሰፍሩም የፈሰሰው የንጹሐን ዐማሮች ደም እህል እንዳይበቅል፣ ራብና፣ ጠኔ፣ ቸነፈርም ሆነባቸው። በየጫካው የወደቀው የዐማሮች አስከሬንም ምድሪቱ ላይ ያሉትን በሙሉ ለወረርሽኝ ዳረጋቸው። የምጽፈው ይመርራል ግን ደግሞ ዋጡት።

"…ሸኔ ዐማራ ላይ እግዚአብሔር ምስኪን ኦሮሞ ላይ ሰይፋቸውን መዝዘዋል። አሸናፊውን ቁጭ ብሎ ማየት ነው።
78.1K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-24 12:31:26
"…ለማንኛውም ይሄ የምታዩት የስንዴ ልመና አቁማ ስንዴ መሸጥ ኤክስፖርት ማድረግም በጀመረችዋ የዘመነ ብልጽግናዋ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ወለጋ እና በዐማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ውስጥ የሚታይ አሰቃቂ የራብ አደጋ ነው።

"…ዘንድሮ 7 ሚልዮን ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት አልሄዱም። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ወድመዋል። የኦሮሞ ብልፅግና ለድጋሚ ጦርነት ጡንቻ ማሟቁን ተያይዞታል። ደጋፊዎቹም አንበሳ በለው፣ ወደፊት እያሉት ነው። ትግሬም እርሙን ካወጣ በኋላ በሰለስቱ ቀይ ባሕር፣ ወደብ ወደብ ብሎ ሊሞት ነው። ኦሮሞም ያለ "ገላነ ዲማ" ሌላ ወሬ ትቷል። እነ ደሳለኝ መሃል ሜዳ የከሰረው ፓስተር እንኳ የሱፐር ቻትና የሱፐር ስቲከር ለጋሾቹ ኤርትራውያንን ከአሁኑ ይሞልጫቸው ይዟል። ትግሬንም በኤርትራ መሰደብ ጮቤ ያስረግጥ ጀምሯል።

"…የተለቪዥኗ ኢትዮጵያ ማርና ወተት የምታፈስ ከንዓን ናት፣ ገሃዷ የእውን ዓለሟ ኢትዮጵያ ግን ራብ፣ ጠኔ፣ ጦርነት፣ ወረርሽ፣ ወባና ኮሌራ ሕዝቧን እንዲህ እንደምታዩት እየረፈረፈ የደቀቀች ሆናለች። ጨቅላ መሪዋ ደግሞ ሁሉን ትቶ በካምቦሎጆ ከጎረምሶች ጋር ቅሪላ ሲገፋ ይውላል
77.5K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 20:55:50
"…የአይጥ ምስክሯ…

"…ኦቦ ተስፋዬ ይሄ አምቡላ መጋፊያ አረቄ ቤት አይደለም። እንከባበር። ይሄ የጋራ ሃይማኖታችን የከበረ የቅድስና ሥነ ሥርዓት የሚፈጸምበት ሃይማኖታዊ ጉዳይ ነው። ተጣድፎ ምስክርነትህን እዚያው በጃምቦ ቤት አድርገው። ምዕራብ አሩሲ አለፈላት ይላል እንዴ ደግሞ እንዲያውም ጉድ ፈላባት በል እንጂ አባው።

"…በዚህ የማይረባ የጎጥ ኔትወርክ ውስጥ ያላችሁ በሙሉ በሙሉ ከሀ እስከ ፐ የቅርብ ሰዎቼንም ሆነ የሩቅ ወዳጆቼን በሙሉ በአስቸኳይ አቁሙ። እኔ ዘመዴ አልፋታችሁም። ሸዋን በዚህ መልክ አትጠቅሙትም። ሸዋም በዚህ መልክ አይከብርም። ሌሎች ሰዎች ጠፍተው ነው…?

"…ምንአልባትም የማከብርዎት አረጋዊው ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስም በዚህ ጉዳይ ቢተዉ ነው የሚሻለው። ኧረ ደስ አይልም በማርያም። ገና ለገና… ብቻ ደስ አይልም። በቃ መጠጡ ነው ችግሩ እሱን እንዲተው እንመክረዋልን ይለኛል እንዴ በማርያም። አዛረ ምን ጉድ ነው።

"…ደጀኔ ቶላም በማኅበራዊ ሚድያው ላይ የማኅበረ ቅዱሳን አንዳንድ የሸዋ ጎጠኞች፣ እንደ ተስፋዬ ሞሲሳ ዓይነት የአምቡላ ጋን ስር ሰባኪዎች በየፌስቡኩ ስለመሰከሩ፣ ስለተጯጯሁልህ እንዳትኮፈስ። አይገባኝም አይሆንም በል። ይሄን ስታይ ቢያንስ የቀሲስ አብርሃምስ እህት ምን ትላለች አይባልም እንዴ…?  ቀሲስ በላይ መኮንንም እኮ የ3 ልጆች አባት ነው። እንዲያ ከሆነ እሱስ የማይሾም ለምንድነው…?

• አባ ሩፋኤል
• አባ ሕርያቆስ
• አባ ሳዊሮስ
• እና ሌሎችም በዚህ ጉዳይ ላይ ወጥራችሁ ከሸዋ ጳጳስ መብዛት አለበት ብላችሁ የተሳተፋችሁ በሙሉ በየሄዳችሁበት አንገታችሁን ከመድፋታችሁ በፊት በቶሎ ነገርየውን አስተካክሉ። ሌሎቹም ላይ እንዲሁ እቀጥላለሁ።

• ወይ ምስክርነት መች በፍሬንድስነት ሆነና…? ሃኣ…!
2.4K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 21:38:20
“አዳሜና ሔዋኔ ሆይ…!

"…ብር ቆጥቡ፣ በባንክ ማስቀመጥ ልመዱ የሚባለው እኮ ዝም ብሎ ለላንቲካ አይደለም። በደስታችሁ ጊዜ እንዲህ አውጥታችሁ እንደፈለጋችሁ ትበትኑት ዘንድ ነው። ብር እንዲህ የሚረገጠው፣ የሚዘራው በደንብ የባንክ ደንበኛ ሲኮን ነው። ባንክ ቤት ደንበኛ የሆነ ሰው እንዲህ በብር የመጫወት መብትም አቅምም አለው።

"…አሁንም አልረፈደም ሁላችሁም ፍጠኑ። ባንክ ቤትን እንደ ሸኔ ደጋግማችሁ ጎብኙ፣ ሥራ የለም፣ ገቢ ጠፍቷል፣ ብር ማግኘት አልተቻለንም ምናምን እያላችሁ ደግሞስ ምኑን እንቆጥብ እያላችሁ አታለቃቅሱ። አታላዝኑ። የጫካውን ሸኔ ተመልከቱ እንጂ። አያርሱ፣ አይዘሩ፣ አይቆፍሩ… እና ከየት አመጡ ልትሉ ነው…?

"…ደግሞ ይሄን እንደ አበባ፣ እንደ ፈንዲሻም የተበተነ የተዘራም ብር አይተህ በቄሮ ከባንክ ተዘርፎ፣ ሸኔም ሰው አግቶ የተገኘ የደም ገንዘብ ነው ብላብላ እያልላክ እኚኚኚኚ በልብኝ አሉህ። እኚኚብላ ሁላ… ቲሽ…

• በሉ እየተዘረፋችሁ…!
3.9K views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 20:41:41
ማስታወሻ…!

፩ኛ፦ ቲክቶክ ደግሞ ምን እንደነካው አላውቅም Live እንዳልገባ መልሶ ከልክሎኛል። ያው የፈረደበት ዲያቆን አማኑኤል ተጨቃጭቆ እስኪያስለቅቀኝ ድረስ ለዛሬ በቲክቶክ መንደር ሚሊዮኖች በጉጉት የሚጠብቁት መርሀ ግብር አይኖረንም ማለት ነው።

፪ኛ፦ መረጃ ቲቪን በተመለከተ የምሥራች አለኝ። በኤልያስ ክፍሌ በሥራ ምክንያት ክፍለሃገር ለክፍለ ሃገር መንከራተት የእለተ እሁድ "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የሚለውን ተወዳጅ፣ ደግሞም ተናፋቂ፣ ለወዳጅ ማርና ወተት፣ ለጠላት ሬትና በረኪና፣ የአይጥ መርዝም የሆነ መርሃ ግብሬ በቴክኒሽያን እጦት መቋረጡን፣ ቢያንስ 5 ወይም 6 ወራት ያህል ፕሮግራም ላይሮን እንደሚችል ነግሬአችሁ ነበረ።

"…ከፕሮግራሙ መቆምም ጋር ምንአልባት በሃገረ አሜሪካ ያላችሁ፣ በአይቲ ሙያ ዕውቀት ያላችሁ፣ የኤልያስን ቦታ ተክታችሁ የምታግዙኝ ካላችሁ አናግሩን ብዬም ነግሬአችሁ ነበር። በዚህ ጥሪ መሠረት እስከአሁን 5 ያህል ልጆች ፈቃደኝነታችሁን ያሳያችሁኝ መሆኑን ለኤልያስም ነግሬው እሱም ተደስቷል።

"…ስለዚህ በቁጥር በዛ ማለቱ አይከፋም በሃገረ አማሪካ የምትኖሩ እና ሌሎችም ፈቃደኛ የሆናችሁ ወንድም እህቶች ካላችሁ ፈቃደኝነታችሁን በውስጥ መስመር ንገሩኝ እና ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ በተገኘበት አንዲት አጭር ስብሰባ እናደርጋለን። የመብዛት ጥቅሙ አንዱ ባይችል አንዱ ይኖራል ማለት ነው። በዚያ ላይ ኤልያስ ክፍሌንም እናሳርፈዋለንም ማለት ነው።

"…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ከ1:00 ሰዓት ጀምሮ የሚመቻችሁ ወንድም እህቶች አናግሩኝ። ፍጠኑ።

• ፌስቡክ…
• ዩቲዩብ …
• ቲክቶክ…
• ራምብል…
• ቴሌግራም…

"…ቢሆንም እጅ መስጠት ብሎ ነገር አይታሰብም። ወደፊት ብቻ።
4.0K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 21:59:01
በነገራችን መሃል…!
የነቢያት ምረቃ ዜና ተከታትለን እንመለሳለን።

"…Senior prophet ሄኖክ ግርማ ለ አንድ ዓመት ያሰለጠናቸውን 127 የጌታ ወንድና ሴት ነብያትን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። የ jPS prophetic foundation class 2023 graduates እንኳን ደስ አላችሁም ተብለዋል።

"…የሰማዕታት ምርቃት ብሎ ነገር በዚያ ቤት የለም እንጂ ከነቢያት ምረቃ ቀጥሎ የሐዋርያት እና የመጋቢ፣ ተመጋቢ ምርቃት ሳይኖርማ አይቀርም የሚሉም መተርጉማንም አሉ።

"…ጋሽ ነቢዩ ሄኖክ ግርማ የሴቶች ቀሚስ በመልበስ ወንዶችን መስበክ ያዘወትራልም ተብሏል። ወሴ…
4.5K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 21:49:47
ቀጠልኩ…

"…አጠቃላይ ዘገባቸው ሲጨመቅ ትግሬ ሲበደል ዝም ብላችኋልና እሰይ ይበላችሁ… የ27 ዓመቱን ፋሽስታዊ ወንጀል በማረሳሳት ስለዐማራ የዘገቡ በማስመሰል በሆነች ዓረፍተ ነገር የዐማራ cause ላይ ውኃ በመቸለስ demoralized ለማድረግ መጣር።

፫ኛ፦ ለወያኔ የእንጀራ ቤት፣ የነዳጅ ጉድጓዷ የነበረውን አብዲኢሌን በመደገፍ በወያኔ ኮንትሮባንዲስት ጀነራሎች ጉሮሮ ላይ የተሰካ አጥንት የሆነውን አቶ ሙስጠፌንና በብአዴን ሰበብ ዐማራን በሆነው ባልሆነው መውቀጥ።

"…ለዚህ ነው በቀደም መጀመሪያ ሙስጠፌ ተመርዞ ዱባይ ሆስፒታል ገብቷል ብለው ያጮሁት። ዜናው በተሠራ ማግስት የኢድ በዓል ላይ ሙስጠፌ ጅጅጋ ላይ ታይቶ ውኃ ሲቸልሰባቸው ቆይተው ትናንት ደግሞ በዛው በሙስጠፌ ላይ አሁንም ሌላ የሙስና ክስ አመጡበት።

"…ሙስጦፌን አጀንዳ የሚያደርጉት እነሒዊ የአብዲሌ ክንፍ ስለሆኑ ነው። አብዲሌ ክልሉን የሂዊ ኮንትሮባንዲስቶች የሚፈነጩበት አድርጎት ነበር። ሚስጠፌ ደግሞ እንደ አብዲሌ አያሠራቸውም። አብዲሌ ጋዜጠኞቹን ስፖንሰር የሚያደርገው የህወሓት የገንዘብ ምንጭ ስለነበር ነው። ሂዊ የፌደራል መንግሥቱን ተጠቅማ ሙስጠፌን መምታት ትፈልጋለች። በዚህ ግርግር ሙስጠፌ ተወግዶ አብዲሌ ከተፈታላት ደግሞ እንደገና ተመልሳ ቀጠናውን ያዘች ማለት ነው። ኦህዴድ ደግሞ ዓይኑ እያየ ያንን ቀጠና ለሒዊ አሳልፎ መስጠት አይፈልግም። ሂዊ አውጥታው በኮንትሮባንድ ስትቸበችበው የነበረውን ነዳጅ አቢይ ሆዬ ገና ሥልጣን ላይ እንደወጣ ከነገ ጀምሮ ለገበያ እናቀርበዋለን ብሎ ሲበጠረቅ ኦሮሞዎቹ ተረባርበው እኛም ሳንዘርፍ የምን ጻድቅ መሆን ነው ዝጋ ብለው ዝም አሰኝተውት ይኸው ነገር ሁሉ ተዳፍኖ ቀርቷል።

"…አልጨረስኩም ተመልሼ እመጣለሁ። ምንደ ወያኔና ተጎታቹ ወነግ እንደ ጉድ ነው ያበዱብኝ። አይ ዘመዴ…
4.4K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 20:21:00
"…ፊልም እና ሚዲያ ማለት እኮ ከአውቶሚክ ቦንብ የበለጠ አውዳሚም፣ አልሚም እንደሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። የአማሪካ ትልጉ የገፅታ ግንባታዋ ነፀብራቆች ተብለው ከሚጠቀሱት መካከል ሆልዊዶች የሚሠራቸው ፊልሞች እና እነ ሲኤንኤን የሚያመርቷቸው ወሬዎች መሆናቸው ይነገራል።

"…አንድ የሆልዊድ ፊልሞችን የሚያይ ሰው በዘመናዊ ካሜራዎች፣ በምርጥ ዳይሬክተሮች የተቀረፁ፣ የተፈበረኩ አምሳለ ገነት የመሳሰሉ ፊልሞችን ሲያይ ወዲያው ፊልሙን ማየት እንደጨረሰ ብድግ ብሎ እንጦጦ ኪዳነምህረት፣ ቅዱስ ዑራኤል በመሄድ የዲቪ ሎተሪ እንዲደርሰው ስለት የሚሳል ሰው የትየለሌ ነው። አሜሪካ ለማኝ ያለ፣ አውሮጳ ደሀ ያለ የማይመስለው ነፍ ነው። ሁሉም ሴቶች አንጀሊና ጆሊ የሚመስሉ የሚሰሉትም ነፍ ነው። ብር ከየዛፉ የሚሸመጠጥ የሚመስለውም የትየለሌ ነው። ይሄ የሆልዩድ ተጽዕኖ ነው።

"…የምዕራቡ ዓለም የመገናኛ ብዙሃንም እንደዚያው ነው የሚያደርጉት። የውሸት ዜና አምርተው ከመሸጥ እስከ መንግሥት መገልበጥ ድረስ አቅም ያላቸው ናቸው። ዋናው ሥራው የሚሠራው ጭንቅላት ላይ ነው። ከወደዱህ እንደወያኔ ደሴ ደርሰህ ኮተቤ ነህ ብለው ያጮሁልሃል፣ ካልወደዱህ ጨፍጫፊ፣ ምዕራብ ትግራይ እያሉ ሊያካልቡህ ታያቸዋለህ። ፈረንሳይ እየነደደች እንዲች ብለው አይዘግቧትም። የጠሉት ሃሀገር እና መንግሥት ከሆነና ለእነሱ ካልተመቻቸው ግን እንደ ሊቢያው መሀመድ ጋዳፊ አካልበው ወተትና ማር የሚያጠጣውን መንግሥቱን ገልብጦ እከካም እንዲሆን ያደርጉታል። ስለዚህ ሚዲያም አደገኛ ነው ማለት ነው።

"…ወያኔ ይሄን አሳምራ ታውቃለች። 27 ዓመት ቀጥቅጣ የገዛችው በሚዲያ ነው። ፓርቲዋን ገንብታ ተፈሪ የሆነችው በሚዲያ ነው። አቢይ ያን አይቶ ነው ጋዜጠኛና አክቲቪስት ላይ ኢንቨስት የሚያደርገው።

"…ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ…?
4.6K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 21:29:33
"…በነገራችን ታች…

"…በዚህ አካባቢ እየተካሄደ ያለውን የካርታ ጫወታ በደንብ እየተከታተልነው ነው። ወፎቼም ውሎና አዳራቸውን በ4 ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ግቢ፣ በቦሌ ደንበል ህንጻ አጠገብ የኦሮሚያ ጽ/ቤት ፊት ለፊት በለ ፔኒሲዮንና መቀሌ ከተማ እየንተንፈላሰሱ ሥራ ላይ ናቸው።

"…እኔና ወፎቼ በአሁኑ የቅዱስ ሲኖዶስ መንፈስ ቅዱሳዊ ጉባኤና ምስጢራዊ ሂደቱ ላይ በፍፁም ጣልቃ አንገባም። እነሱም ምርጫውን ምስጢራዊ እንዳደረጉት እኔም አስቀድሜ ምንም አልተነፍስም። ይግፉበት።

"…ቃል የምገባላችሁ ግን አንድም ከቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀኖና ውጪ በአቢይ አሕመድ፣ በሽመልስ አብዲሳ፣ በኦሮሚያ ወሐቢስት፣ በወለጋና በደቡብ ጴንጢስት በኪሳራዋ ወያኔም ፈቃድ የሚሾም ጳጳስ እንደማይኖር ነው።

"…አይ ሕዝቡ ምንአባቱ ያመጣል? ተብሎ የማንም ሸርሙጣ፣ አመንዝራ፣ ጋለሞታ፣ የማንም ወንድኛ አዳሪ፣ የማንም ወሴ፣ የተጠመቀ እስላም የአራት ሚስት ባል፣ የማንም ዘራፊ፣ ማፍያ፣ ጋጠወጥ ነውረኛ፣ የማንም ዘረኛ፣ ተረኛ፣ ወታደር፣ የማንም አቅለቢስ፣ ቀትረ ቀላል፣ ቀልበቢስ፣ ድልብ መሃይም፣ አራጅ፣ አሳራጅ፣ ነፍሰገዳይ አረመኔ ወንበዴ፣ የማንም ዘረኛ አስማተኛ ዶሮ ቀባሪ መተተኛ ግን አይሾምብንም። አበደን አይሾምብንም።

"…አይደለም እንዲህ ያለ ነውረኛ ሊሾምብን ቀርቶ አሁን ካሉት መካከል ያበጠውን እያፈነዳን ደፍርሶ እንዲጠራ እንፋለጣለን ላመጣላትም እንሞክራለን። የግድ ከሆነ ግን ጉዳዩ የሃይማኖት ነውና ይፍቱኝ አባቴ እያልን ወደ ፍልሚያው እንገባለን።

#ማስታወሻ፦ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ሆይ አሜሪካ ድረስ ስሜን እየጠሩ ብዙ ባይደክሙ መልካም ነው። እኔ አሁን አልደረስኩብዎትም እርሶም ባይደርሱብኝ መልካም ነው። እርስዎ በተለየ የሚጠብቋት እኔ ዘመዴ የማፈርሳት ኢትዮጵያ የለችም።

•ይፍቱኝ አባቴ…!
5.9K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 18:27:59
"…አቢይ አሕመድ በሚመራት ሃገር በምዕራብ ወለጋ ቂልጡ ካራ እና በአዲስ አበባ ይሄን ይመስላል።

• ጨበርበርቱ…!
6.0K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ