Get Mystery Box with random crypto!

በነገራችን መሃል…! የነቢያት ምረቃ ዜና ተከታትለን እንመለሳለን። '…Senior prophet ሄ | ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

በነገራችን መሃል…!
የነቢያት ምረቃ ዜና ተከታትለን እንመለሳለን።

"…Senior prophet ሄኖክ ግርማ ለ አንድ ዓመት ያሰለጠናቸውን 127 የጌታ ወንድና ሴት ነብያትን በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። የ jPS prophetic foundation class 2023 graduates እንኳን ደስ አላችሁም ተብለዋል።

"…የሰማዕታት ምርቃት ብሎ ነገር በዚያ ቤት የለም እንጂ ከነቢያት ምረቃ ቀጥሎ የሐዋርያት እና የመጋቢ፣ ተመጋቢ ምርቃት ሳይኖርማ አይቀርም የሚሉም መተርጉማንም አሉ።

"…ጋሽ ነቢዩ ሄኖክ ግርማ የሴቶች ቀሚስ በመልበስ ወንዶችን መስበክ ያዘወትራልም ተብሏል። ወሴ…