Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele3
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.50K
የሰርጥ መግለጫ

እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ዩቲቡ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-16 00:33:48
4.2K views21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 00:33:45
4.1K views21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 00:33:45
4.1K views21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 00:33:44
"…አባ ገዳው አልቡሃራን…!

"…የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ጊዜያዊ ፕሬዘዳንት የነበረው ጄ አብዱል ፈታህ አልቡርሃን የአረመኔው፣ የ7ተኛ ጨ ክፍሉ የእኛው ልቡሰ ሥጋ አጋንንቱ የኦርቶዶክስና የዐማራን የደም ግብር የለመደው የነፍሰ በላው የአቢይ አሕመድ ወዳጅ ነበር። ተላላኪ ኮንደሙም ጭምር።

"…አልቡርሃን ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በነበረ ጊዜ በወቅቱ የአዴፓ መሪዎች እንዳያገኙት ተደርጎ ወደ ናዝሬት ከተማ ተወስዶ ሌትና ቀን እንዴት ዐማራን እንደሚያዳክም፣ የኢትዮጵያን መሬት እንደሚወር፣ የዐማራ ባለሀብቶችን ንብረት እንደሚያወድምና የጎንደር ዐማራ ገቤሬዎችን እንደሚጨፈጭፍ መመሪያ ሲቀበል ከርሞ ነበር የተመለሰው። ከድብቅ ስብሰባው ፍጻሜ በኋላም አሉ የተባሉ የኦሮሞ አባ ገዳዎች መጥተው ዶርዜ የሸመነውን የዐማራ ብልኮ ከጦርና ጋሻም ጋር ሸልመው መርቀው ነበር የሸኙት።

"…በሳምንቱ አረመኔው አቢይ ከሂዊ ጋር የቁጩ ጦርነት ጀመረ። ድንበር ጠባቂውን የመከላከያ ሠራዊትም አንሥቶ በምትኩ በሱዳን ጦር አስወረረን። ኋላ ላይ እኛ ከወያኔ ጋር ጦርነት ስለገጠምን መሬቱን ጠብቂልን ብለን በአደራ ነው የሰጠናት ብለውንም ነበር። አልቡርሃን ማለት ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ የአባ ገዳዮች ተላላኪ ነበር።

"…ሰሞኑንም ከአቢይና ከአቢይ አለቃ ከግብጽ ተልእኮ ተቀብሎ የመተማን መሬት ወርሮም ነበር። አቢይ በሱዳን፣ በወያኔ፣ በጉምዝና በኦነግ ሸኔ በመከላከያም ጭምር ዐማራን እረፍት ለመንሣት ቀጠሮም ይዞ ነበር። ነበር በይሰበር።

"…ዐማራም ትጥቁን ሳይፈታ፣ ሱዳንም በፈለገችው መጠን ሳትወረን፣ ወያኔም ግብፅን፣ ሱዳንንና አቢይን ተስፋ አድርጋ ለወረራ በተዘጋጀችበት ሰዓት አረመኔው አቢይም እንደቋመጠ፣ አልቡርሃን በዐማራ አምላክ ሰይፍ ተቆመጠ። ተቀጠቀጠም።

•ዐማራም ኢትዮጵያም ያሸንፋሉ…!
4.1K views21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 16:27:38
የዐማራ አምላክ እኮ ድንቅ ነው…!

"…በምዕራባውያኑ አመቻማችነት፣ የአረቦቹ ፈረስ በሆነው በሀ ገደሉ በመሃይሙ አረመኔ ልቡሰ ሥጋ አጋንንቱ አብይ አሕመድ፣ በወያኔ፣ና በኦነግ ሴራ ዐማራ ትጥቅ እንዲፈታ፣ ሱዳን ወደ ዐማራ ክልል እንድትዘልቅና መሬት እንድትይዝ፣ በሱዳን ያለው የሳምሪ ጦር ትግራይ ካለው የሂዊ ጦር ጋር በመናበብ ወደ ወልቃይት፣ ጠገዴና ራያ እንዲገባ፣ የብርሃኑ ጁላ ጦርም ባላየ ባልሰማ ፈርጥጦ ዐማራን ዳግም ሊያስወቃ ነበር ዕቅዳቸው።

"…በድኑ ብአዴንም ደንታው አልነበረም። ዐማራን ዘልዝለው ቢበሉት አይሞቀው አይበርደው። በፊት የወያኔ፣ አሁን የኦነግ ሸኔ ገረዱ ብአዴን አይመለከተኝም ብሎም ነበር። መከላከያም፣ ጉምዝም፣ ሸኔም አንድ ላይ ሊያጠቁት ነበር ፍላጎታቸው፣ ዕቅዳቸውም።

"…ዋናዋና ለአቢይም፣ ለደብረፂም ታዛዧ የዐማራ ጠላት ግን ሱዳን ነበረች። የሆነው ሆኖ እግዚአብሔር ቀደመ። ቀደመ ቀደመ ነው አበቃ። ይኸው ሱዳን መቋዲሾ ሆናለች። አየር ማረፊያው ከነ ሮጲላው እየጋየ ነው። ወንድም የሱዳን ሕዝብ ከወንድም የሱዳን ሕዝብ ጋር እየተጨፋጨፈ ነው። የዐማራን በሱዳን መወረር፣ በኦነግ፣ በጉምዝና በወያኔ መገደል፣ መታረድና መጨፍጨፍ የማይዘግቡት ዓለምአቀፍ ሚዲያዎችም አሁን ግን ሳይወዱ በግዳቸው የሱዳኑን ትርምስ ካሜራ ጥደው እየዘገቡት ነው። አይ የዐማራ እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅ እኮ ነው። ተረኛ ጠብቅ።

"…ብልፅግና ከሱማሌ ጋር ጣሊያን የቤት ሥራ ሰጥታዋለች። ሱማሌም፣ ብልጽግናና ጣሊያንም ይፈርሳሉ። ኢትዮጵያን የነካ በተለይ ዐማራን የነካ የለውም በረካ። ምሬ ወዳጆ ትጥቁን ፈታ አልፈታ፣ ይቅርታ ጠየቀ አልጠየቀ ለደንታው ነው። ለደንታው አልኳችሁ። ዶላር መቶ ብር ይዘረዘራል። ነዳጅም ጣሪያ ይነካል። ዐማራም ጤፉን ይይዛል። በመጨረሻም…

"…አዛኜን ዐማራም ኢትዮጵያም ያሸንፋሉ…!
4.9K views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 20:24:18
"…በመጨረሻም…!

"…በመጨረሻም… ዘወትር ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ የምላት፣ ከአፌ የማልነጥላት፣ የአምላኬ፣ የጌታዬና የመድኃኒቴም፣ የፈጣሪዬም እናት አዛኜ፣ አማላጄም ድንግል ማርያም ሞገስ ሆናኝ ከፊቴ እየቀደመች፣ እሾኽ እንቅፋቱን እያነሣች፣ እየጠረገችልኝ ፏ፣ ሽር፣ ብትን ብዬ አንድ ወር አካባቢ ከቆየሁበት እረፍት፣ እንቅልፍ አልቦ የአክስት ሃገር የአማሪካ ጉዞ የቆይታ ጊዜዬን ጨርሼ በሰላም፣ በጤና፣ በደስታ፣ በሃሴትም ወደ አጎት ሃገሬ ወደ ጀርመን ከራየን ወንዝ ማዶ ዋሻ ምሽጌ እልልል እያልኩ ተመልሻለሁ። ቆጥሮ የሸኘኝ ወንድሜ ኢሳይያስም ቆጥሮ ተረክቦ ለቤተሰቦቼ አስረክቦኛል።

"…ሰሞኑን የአማሪካ ጉዞዬን አስመልክቶ በቆይታዬ ወቅት የታዘብኳቸው ትዝብቶች፣ የተማርኩባቸው ገጠመኞቼ ሁሉ አልፎ አልፎ ለጓደኞቼ እንደጉድ እተርካቸዋለሁ። አንድም ሳላስቀር ነው የምተርክላችሁ።

"…በነገራችን ታች በወሎ በኩል ሂዊ በቀላሉ የራያን መሬት ትረከባለች። መከላከያ በእርቅ ስም ፋኖን በትኖ፣ ልዩ ኃይሉን ጠርንፎ፣ ወሎ ገራገሩን፣ ሞኙን ሸውዶ ራያን ያስረክባታል። ኢሳት ከኢትዮጵያ ዳግም ይባረራል። እቃው ይወረሳል። ታማኝ በየነም ዳግም ወደ ጎፈንድሚ ቅፈላው ይመለሳል፣ እነ ነአምን ዘለቀም ዳግም ይምበጫበጫሉ። የዐማራም ትግል እየወደቀ እየተነሣም ይቀጥላል። ከገሌው ብርሃኑ ነጋ በቀር የግንቦት 7 ሰዎች በሙሉ እሬቻቸውን ይበላሉ። ኤትአባክ…ይበልህ።

"…በሉ እስከዚያው ወደ ተለመደው መደበኛ ሥራዬ ከመመለሴ በፊት የእንቅልፍ ሰዓቴን አስተካክል ዘንድ ልተኛ ነኝ። እናንተም እስከዚያው መቼም እኔ የለከፍኩት ጤና አያገኝም እና የ7ተኛ ጨ ክፍሉ የቁጩ ዶፍተር የደረሰበትን ኪሳራ እየተወያያችሁ ጠብቁኝ።

"…በሉ ልደቅስበት…!
1.3K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 21:51:53
"…አይ ሀብትሽ… የእንጀራው ቢቀር በሳቅ እኮ ፍርፍር አበላኸኝ…! …ጥሩ ቆይታ ነበረን። ተመስግናችኋል።
1.0K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 21:06:02
እንቅልፋም…!

"…ዐማራን መስበር አይቻልም። እንቅልፋም። ያለ ዐማራ መንግሥት አይጸናም። ብልፅግና በለው፣ ኢህአዴግ በለው ተደግፎ የሚቆመው ዐማራውን ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ቆሞ የሚሄደው የዐማራ ገበሬ በሚከፍለው ግብር ነው። ዐማራን የማታከብር ኢትዮጵያ ታይታም ተሰምታም አታውቅም። የማንም ለሃጫም መንገደኛ ኮተታም ሁላ የዐማራ ህይወት ላይ መቀለድ ማቆም አለበት። መቻቻል ለባልና ለሚስት ጠብ ነው። ለዐማራ የሚያስፈልገው መከባበር ነው። መታረድ በቃኝ፣ መዘረፍ በቃኝ፣ መሰደድ በቃኝ፣ መታሰር በቃኝ ማለት ሕጋዊም፣ መንፈሳዊም፣ ሕገ መንግሥታዊ መብትም ነው። ዐማራ በኢትዮጵያ ውስጥ አባቶቹ በፈጠሩት፣ በደም በአጽማቸው ባስከበሩት ምድር ውስጥ በየትኛውም ስፍራ ተዟዙሮ የመኖር፣ ሃብት የማፍራት መብት አለው። ይሄን ደግሞ በልመና ሳይሆን በክንዱ ያስከብራል። የጊዜ ጉዳይ ነው። አቢይ አሕመድ ኦሮሞን አይወክልም። ጥቁር ሞሶሎኒ…¡

"…ቅር የሚልህ ካለህ በአናትህ ተተከለህ ተኛ። እንቅልፋም። ወጥር ዐማራዬ…!
1.3K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 20:41:41
"…ዐማራ ይሄን መንግሥት ለመቅጣት ከበቂ በላይ ምክንያት አለው። እናትህን የምትወድ፣ የምታከብር የዐማራን ትግል ተቀላቀል።

"…የኦሮሞ መሩ የብልጽግና መንግሥት አረመኔ ነው። ነፍሰ ገዳይ ነው። አራጅ ነው። መልአከ ሞት ነው።

"…የዐማራ ሽማግሌ ነን የምትሉ አደብ ግዙ። የዐማራ ባለሃብቶች ሥነ ሥርዓት ያዙ። የደብረ ብርሃኑ ሊቀ ጳጳስ አፍቃሬ ወያኔው፣ ታጋዩ አቡነ ቀለሜንጦስ ይረፉ፣ አንቱ የጴንጤ ኤጀንት ይረፉ። የመነኮሳት ፀር ይረፉ። ይረፉ። በደብረ ብርሃን ደልቶት፣ ጠግቦ፣ ተንደላቅቆ የሚኖረው እርስዎ ብቻ ኖት። የደም ገንዘብ እየበሉ በጵጵስና ስም ተንቀባረው እየኖሩ ለግርማ የሺጥላ መንግሥት አያቃጥሩ። ይረፉ።

"…የተጀመረው ትግል በሽምግልና የሚፈታ አይደለም። ታቦት እና መስቀል ተሸክመው የሚፈቱት አይደለም። ችግሩ የሚፈታው ይሄን በወይራ ጢስ የተገኘ የጠንቋይ የቃልቻ ልጅ፣ ነፍሰ በላ አረመኔ ልቡሰ ሥጋ አጋንንት ከሥር መንግሎ በመጣል ነው። አለቀ።

"…ድል ለዐማራና ለኢትዮጵያ። በዐማራ ትግል የኢትዮጵያውያን እናቶች እንባ ይታበሳል።
1.4K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 20:41:41
ደመም ሳይፈስ ስርየት የለም…!

“…እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።” ዕብ 9፥22። ነፃነት በነፃ፣ በብላሽ አይገኝም። ነፃነት የሚገኘው በላብ፣ በጨቀየ ደም፣ በአሰቃቂ መስዋእትነት ነው የሚገኘው። መጀመሪያ ይሄ ይታወቅ። እደግመዋለሁ የማንንም እርዳታ ሳይፈልግ ዐማራ ብቻውን ፈጣሪን ይዞ ያሸንፋል። ማርያምን እውነቴን ነው ዐማራ ያሸንፋል። እኔም የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሠር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።

"…አቤቱ ዐማራ ሆይ…! በመንግሥትነት በመጣህ ጊዜ አስበኝ። በዚህ በህማማተ ክርስቶስ ሳምንት እንዲህ ተሰቃይተህ፣ ደምህንም አፍሰህ በእለተ አርብም ለኢትዮጵያ ስትል እንደ ክርስቶስ ተሰቅለህ፣ ሞተህ ተቀብረህ፣ ሞትን ድል አድረረገህ ተነሥተህ ኢትዮጵያን የምታድናት፣ የምታስቀጥላትም አንተው ነህና በርታልኝ፣ኘ ክበርልኝ ዐማራዬ። እምጷ…!

"…አንድም የሚያለቅስ ዐማራ አይኑር፣ አንድም አልኳችሁ። መከላከያን ከሞት የታደገ ዐማራ በመከላከያ አይሞትም፣ አይጠፋም። መከላከያም ከዐማራ ጋር ይቆማል። ሰንኮፍ፣ ነቀርሳው፣ መሃይሙ፣ አረመኔ ሰውበላው፣ ልቡሰ ሥጋ አጋንንቱ፣ መልአከ ሞቱም አቢይ አሕመድ ከአማካሪው ጋኔል ክስረት እና ከሜካፓም የብልጽግና ፓርቲ አባላቱ ጋር ይጠፋሉ። ተነው ነው የሚጠፉት።

• ይበጠበጣል፣ ይደፈርሳል፣ ነገር ግን በመጨረሻ ዐማራ አሳምኖ ያሸንፋል። ኢትዮጵያንም ነፃ ያወጣል። እኔም በድል ወደ ሃገሬ እገባለሁ። አከተመ።

• የዐማራ ጳጳሳት በተለይ የሰሜን ሸዋው ቀለሜንጦስ፣ የጎጃም ባለሃብቶችና የሃገር ሽማግሌ ተብዬ ጀውጃዎች እረፉ። እጃችሁን ሰብስቡ። በተለይ የደብረ ብርሃኑ ሊቀጳጳስ አንቱ የጴንጤ አቃጣሪ፣ አንቱ ፀረ ኦርቶዶክስ የኢህአዴግ ጠርናፊ አፍቃሬ ህወሓት ይረፉ። በሰፊው እመጣቦታለሁ። ግርማ የሺጥላ አያስጥሎትም። ተናገርኩ…!
1.4K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ