Get Mystery Box with random crypto!

ደመም ሳይፈስ ስርየት የለም…! “…እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም | ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

ደመም ሳይፈስ ስርየት የለም…!

“…እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።” ዕብ 9፥22። ነፃነት በነፃ፣ በብላሽ አይገኝም። ነፃነት የሚገኘው በላብ፣ በጨቀየ ደም፣ በአሰቃቂ መስዋእትነት ነው የሚገኘው። መጀመሪያ ይሄ ይታወቅ። እደግመዋለሁ የማንንም እርዳታ ሳይፈልግ ዐማራ ብቻውን ፈጣሪን ይዞ ያሸንፋል። ማርያምን እውነቴን ነው ዐማራ ያሸንፋል። እኔም የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሠር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ።

"…አቤቱ ዐማራ ሆይ…! በመንግሥትነት በመጣህ ጊዜ አስበኝ። በዚህ በህማማተ ክርስቶስ ሳምንት እንዲህ ተሰቃይተህ፣ ደምህንም አፍሰህ በእለተ አርብም ለኢትዮጵያ ስትል እንደ ክርስቶስ ተሰቅለህ፣ ሞተህ ተቀብረህ፣ ሞትን ድል አድረረገህ ተነሥተህ ኢትዮጵያን የምታድናት፣ የምታስቀጥላትም አንተው ነህና በርታልኝ፣ኘ ክበርልኝ ዐማራዬ። እምጷ…!

"…አንድም የሚያለቅስ ዐማራ አይኑር፣ አንድም አልኳችሁ። መከላከያን ከሞት የታደገ ዐማራ በመከላከያ አይሞትም፣ አይጠፋም። መከላከያም ከዐማራ ጋር ይቆማል። ሰንኮፍ፣ ነቀርሳው፣ መሃይሙ፣ አረመኔ ሰውበላው፣ ልቡሰ ሥጋ አጋንንቱ፣ መልአከ ሞቱም አቢይ አሕመድ ከአማካሪው ጋኔል ክስረት እና ከሜካፓም የብልጽግና ፓርቲ አባላቱ ጋር ይጠፋሉ። ተነው ነው የሚጠፉት።

• ይበጠበጣል፣ ይደፈርሳል፣ ነገር ግን በመጨረሻ ዐማራ አሳምኖ ያሸንፋል። ኢትዮጵያንም ነፃ ያወጣል። እኔም በድል ወደ ሃገሬ እገባለሁ። አከተመ።

• የዐማራ ጳጳሳት በተለይ የሰሜን ሸዋው ቀለሜንጦስ፣ የጎጃም ባለሃብቶችና የሃገር ሽማግሌ ተብዬ ጀውጃዎች እረፉ። እጃችሁን ሰብስቡ። በተለይ የደብረ ብርሃኑ ሊቀጳጳስ አንቱ የጴንጤ አቃጣሪ፣ አንቱ ፀረ ኦርቶዶክስ የኢህአዴግ ጠርናፊ አፍቃሬ ህወሓት ይረፉ። በሰፊው እመጣቦታለሁ። ግርማ የሺጥላ አያስጥሎትም። ተናገርኩ…!