Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele3
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.50K
የሰርጥ መግለጫ

እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ዩቲቡ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-27 19:35:59
ሰበር

የአማራ ብልፅግና ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ዛሬ በትውልድ ቦታ ሰሜን ሸዋ መሀል ሜዳ በጥይት ተደብድቦ ህይወቱ አልፏል።

ደግ ሰው ነበረ

https://t.me/Zemedkunbekele3
4.1K viewsedited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 19:34:38
"…የሚሰማኝ አጣሁ እንጂ እኔማ አስቀድሜ ተናግሬአለሁ ተናግሬ ነበር እኮ…!

• መለስ ዜናዊ አስረስ
• ይልቃል ከፍአለ አስረስ

"…ዛሬ መቀሌ ገብቶ ከጌታቸው ጋር ሲተቃቀፍ ላየው ምን ያህል ተነፋፍቀው እንደቆዩ ማሳያ ነው። ምድረ የጠንቋሊ ልጅ ኋላ…!

"…ዐማራ ግን ወጥር። ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ ከአርብ ጀምሮ በመምህራን በኩል የተደገሰልህ ድግስ የውይይቱን አጀንዳ ወፎቼ አስቀድመው ዘድርሰውኛል እና በኋላ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ይዤልህ እቀርባለሁና ጆሮህን፣ ታጥበህ ታጥነህም ጠብቀኝ።

"…በአዲስ አበባ የምትገኙ ኤርትራውያንም በህወሓት እና በኦህዴድ ኦነግ አማካኝነት ጄኖሳይድ ሉፈጸምባችሁ ነውና ራሳችሁን ጠብቁ። ንብረት ያፈራችሁ ኤርትራውያንም ንብረታችሁ ሊወረስ ነውና ቅድመ ዝግጅት አድርጉ። ይሄ የኤርትራውያን የዘር ፍጅትን በተመለከተ አስቀድሞ ለህዝብ እንዲደረስ በዛዲግ አብርሃ በኩል መመሪያ ስለተላለፈ ይሄንንም መመርያ ተግባራዊ በማድረግ በቲክቶክ እና በዩቲዩብ ነገሮችን ማገናዘብ በማይችለው በንኩ ዮኒ ማኛ በተባለው የብልፅግና ወዶ ገብ መሃይም አክቲቪስት በኩል መለፈፍ ተጀምሯል እና ጥንቃቄ አድርጉ። አንዳች ነገር በደረሰባችሁም ጊዜ በሕግ ለመፋረድም ለመበቀልም ያመቻችሁ ዘንድ ልጁ ኤርትራውያንን በተመለከተ ከኦሮሞና ከትግሬ አክቲቪስቶች ጋር የሚያደርገውን የሰሞኑን የዘር ጭፍጨፋ ዐዋጅ የማንቂያ ደወሉን መዝግባችሁ አስቀምጡ።

"…የተራበው፣ የደቀቀው ወያኔ ኤርትራንና ዐማራን በመበቀል ወደ ሥልጣን ተመልሶ ለመምጣት እየተጋጋጠ ነውና ራሳችሁን ጠብቁ። ኤርትራውያንን አድኖ ለመያዝ የሚመደቡት ጅልና ዥልጥ የዐማራ ደህንነቶች መሆናቸውም ተሰምቷል።

• መለስ ዜናዊ አስረስ
• ይልቃል ከፍአለ አስርስ

~ ወጥር ዐማራ…!
4.1K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 19:31:25
"ርዕሰ አንቀጽ"

"…እግሩን ተመትቶ የቆሰለን ይህን የትግሬ ወታደር ዓለምአቀፍ የጦርነት ሕግን በተላለፈ በዚህ መልኩ በሚያሰቅቅ ሆኔታ የረሸነን የአቢይ አሕመድ፣ የብርሃኑ ጁላ፣ የአበባው ታደሰና የባጫ ደበሌን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ማንም ይሁኑ ማን በሕግ መጠየቅ ለፍርድም መቅረብ አለባቸው። ይሄ የጸና አቋሜ ነው።

"…ይህ የምታዩት የትግሬ ወታደር ቆስሏል። የተመታው እግሩን ነው። በሕጉ መሠረት ምርኮኛ መያዝ ያለበት በሕግ አግባብ ነው። ነገር ግን በኢትዮጵያ ወገንም በወያኔም በኩል የተፈጸሙት ከሕግ ውጪ ነው። በአፋርና በዐማራ ክልል የተጨፈጨፉ ምስኪን ዜጎች ሳይቆጠሩ በትግራይ ብቻ ከ2 ሚልዮን በላይ ዜጎች በጦርነቱም፣ ከጦርነቱም ውጪ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሞባቸዋል። በሁሉም ክልሎች የተፈጸሙ የዘር ማጥፋቶች የተፈጸሙት አሁን ታረቅን ብለው አንዴ መቀሌ አንዴ አዲስ አበባ ሽር ጉድ እያሉ ድራማ በሚሠሩብን ነውረኛ የመሃይም ጥርቅሞች ነው። እናም አቢይ አሕመድም እነደብረ ጽዮንም መጀመሪያ ላስፈጁት ሕዝብ ሓላፊነት ወስደው በሕግ ይጠየቁ። ለፍርድም ይቅረቡ።

"…እኔ ግን በጦርነቱ ወቅት ከተገደሉ ወታደሮችና ከጦርነቱ መልስ ስልካቸው ጠፍቶባቸው፣ አንዳንዶቹም ስልካቸውን ሽጠውት ከተገኙ አሰቃቂ የአቢይ ብርሃኑ ጁላ የዘር ጭፍጨፋ የሚያሳይ ዘግናኝ ዘግናኙን መርጬ አሳያችኋለሁና ጨከን ብላችሁ ለማየት ተዘጋጁ።

"…ሲጠቃለል እናንተ የጦርነቱም ጊዜ ቀስቃሽ ማጋጅ፣ ጨፍጫፊ አስጨፍጫፊ፣ በሰላሙም ጊዜ መልሳችሁ እናንተው የሰላም ሰባኪ፣ የሰላም ሐዋርያ መሆን አትችሉም። ሰላም የሚረጋገጠው በፍትሕ ነው። ሕዝብ ያልተሳተፈበት ሰላም ደግሞ አይጸናም። እናንተ ጃኬት እየለዋወጣችሁማ አታጃጅሉንም። ማየት ባትፈልጉም እንኳ እኔ ግን የሚሰቀጥጥ የእናንተን የወንጀል ቪድዮዎች መልቀቄን እቀጥላለሁ።

•ድርጅቱ…!
4.1K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 18:53:47
በመጨረሻም በሉኝ ብሏል…!

"…ትናንት በአካል ሽማግሌ፣ ስሙም የትግሬ የሆነ ሰው አፀያፊ ስድብ ሰድቦኝ ነበር። የዚህ ዓይነት ስድብ በሺ የሚቆጠር ባስተናግድም የእኚህ ግን በጣም ገርሞኝ ነበር።

"…ዐውቃለሁ ወያኔ ከመጣች ወዲህ ትግሬ የሌለበትን፣ የማይታወቅበትን ፀያፍ ስድብ መሳደብ መጀመሩን። እናውቃለን ሟቹ የብሮድካስት ሓላፊ የነበረው ሰው "ለስብሰባ መቀሌ ተመራጭ ናት፣ ምክንያቱም ተሰብሳቢዎች ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ታገኛላችሁ" በማለት የትግሬን ሴት ሸርሙጣ፣ ትግራይን የሴክስ ቱሪዝም ምድር አድርጎ በመናገሩ የገጠማውን ተቃውሞ። 50 ሴት የደፈረውም የሂዊ ባለ ሥልጣንም ትግሬ ነበር።

"…አስታውሳለሁ ዓምዶም ገ/ሥላሴ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰዶማውያን ባንዲራ በመቀሌ መውለብለቡን ተቃውሞ መጻፉን። በመስቀለ ክርስቶስ ስር ዳንኪራ ሲደነክሩ፣ ዝሙት ስካር ነውር ሲተፉ፣ ይህን ሊቁ ያሬድ ተቃውመው እንደነበረ፣ የአሸንድዬን የፍልሰታ መንፈሳዊ በዓል የዝሙት ካርኒቫል አድርገው ትግራይን አርክሰው እንደነበር እናስታውሳለን።

"…አስታውሳለሁ ሟቹ ፀረ ዐማራ ቋቋቴያም ሽማግሌ ቅድስት አርሴማን ሲሰድብ፣ እነ መሀሪ ዮሐንስ እህተ ማርያምን ደግፈው ኦርቶዶክስን ሲያዋርዱ፣ ትዝ ይለኛል ጉሬዛ አባ ጨጓሬው አባሰረቀ "ኢትዮጵያን ኤልዛቤል ብሎ ሲረግም። አብዛኛውን የትግሬ ወጣት ኤቲስት እንዳደረጉት። አይቻለሁ መቀሌ የሰካራም፣ የጠጪ፣ የዘማውያን መርመስመሻ እንደነበረች። በየቲክቶኩ የምናየው ነው አብዛኛው የትግሬ ወጣት በየቲክቶኩ በተለይ ዐማራን ጠንቋሊ፣ ሃድጊ፣ አህያ፣ ደፍተራ፣ ቆማጣ፣ ወዲ ሸርሙጣ፣ ለማኝ እያለ ሲሳደብ እንደሚውል። እግዚአብሔርም ዓይቶ ዓይቶ ትግሬን ቀጣው፣ ገረፈው። አሁንም እንጃ እንጃለቱ። ይሄ ሽማግሌ ትግሬም ምን ሆኖ ነው ብዬ ነበር ስትወርዱበት ጊዜ ከጫት ቤት ነው ብሎ አፉበሉኝ ብሏል።

•አፉ በሉት…!
4.6K views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:14:40 ተቀምጦ የዓለምን የፖለቲካ ሁኔታ ገምግሞ፣ ለ30 አይደልም ለ3 ወር የሚቆይ ዕቅድ አውጥቶ መንቀሳቀስ ያቅተዋል። ከበላ ከጠጣ፣ መሽቶ ከነጋለት ነገር ዓለሙን ረስቶ የሚወዘፍ ረሀጥ መሃይም እንዴት አባቱ ያስጠላል። የታዘብኩት እሱን ነው። አቢይን አምነው ሃገር ቤት ገብተው ገንዘባቸውን ተበልተው፣ ኪሎ ቀንሰው በአፅማቸው የቀሩ ሰዎችን አግኝቼ አውርቻለሁ። አዎ የዳያስጶራ ዐማራው ሲበዛ ዳተኛ ነው። የካናዳ እና የአውስትራሊያውን ስላላየሁት ምንም ልለው አልችልም።

"…የዳያስጶራ ዐማራ የሚረዳውን ለይቶ አያውቅም። ድምፅ የሆነለትን መረጃ ቲቪን፣ ኢትዮ 360ን፣ አበበ በለው አዲስ ድምፅን፣ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ከሚረዳ ከሚደግፍ ይልቅ ድምፁን የሚውጡትን ኢሳትና ኢኤምኤስ ሚዲያዎች ስር ሄዶ መርመጥመጥን ይወዳል። በዩቲዩብ እየዞረ በኮመንት መስጫ ሳጥናቸው ላይ ቀፋፊ ስድብ እየተሳደበ ይርመጠመጣል። ለእሱ ትግል ማለት የመንግሥት እና የመንግሥት ደጋፊ ዩቲዩበሮችና ሚዲያዎች ስር ሽንጡን ገትሮ ሲሳደብ መዋል ነው። ለዐማራው ከሃብታሙ አያሌው ይልቅ ከአብይ ጋር ሲሸረሙጡ ከርመው አሁን እንደ አቢይ ኮንዶም ተጠቅሞ ከተፋቸው የኢሳቶቹ እነ መሳይ መኮንን፣ ፋሲል የእኔዓለምና ደረጀ ሀብተወልድ ስር እየተርመጠመጠ እነሱኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ታጋዮች እያለ ሲዝረከረክ ይውላል። ሲሰድቡትም ይገብርላቸው ነበር፣ አሁን ከዐብይ ተጣልተው በስሱ በፊቱ ውርውር ሲሉም እነሱው ስር ይርመጠመጣል። የዳያስጶራ ዐማራ በብዛት አዕምሮው የተደፈነበት፣ የተዘጋበት ነው። ሲርመጠመጥ የሚውለው ዮኒማኛ ቲክቶክ ላይ ነው። የሚጠቅመውን አያውቅም። አጀንዳ መቀበል እንጂ አጀንዳ መስጠት አይሆንለትም። ሳስበው ሳስበው የዐማራ ዳያስጶራ በፈጣሪ ራሱ ሳይረገም አይቀረም። ለምሳሌ ዐማራዎቹን ልሂቃን ልጅ ተድላ መላኩንና አቶ አቻምየለህ ታምሩን የመሰሉ ውድ ልጆቹን ከገቡበት ገብቶ በአንድ አጣምሮ፣ ረድቶ ወደፊት እንደማምጣት የዝሙት ደስኳሪ ቲክቶከሮች ስር ሲያቶሰቱስ ይውላል። ቱ…! ጋለሞታ ነገር ነው። አቤት ሲያስጠላ በማርያም። ኩንስንስ፣ በባዶ ሜዳ ቀብራራ፣ አውርቶ አደር በጓዳ ፎካሪ፣ ተግባር ላይ ግን ዜሮ ይበዛዋል።

"…ራሴን በምሳሌ ላንሣ። እኔ ለኅሊናዬ ስል ወጥሬ ቀን ከሌሊት በቴሌግራም እና በቴሌቭዥን የማገለግለው በነፃ ነው። አንድም የሚከፍለኝ ድርጅት የለም። ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ ካባረሩኝ ቆይተዋል። የዚህ ለአውሬው ዓለም መንፈስ ስለማልመች አይፈልጉኝም። እኔም አልፈልጋቸውም። መረጃ ቴሌቭዥን እንኳ አይከፍለኝም። 20 የማይሞሉ ጥቂት ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች ናቸው ጉድለቴን ሞልተው ለዐማራም ሆነ ለሌላውም ድምጽ እንድሆን፣ ሙሉ ትኩረቴን እዚህ ላይ እንዳደርግ የሚረዱኝ። ከልጅነቴ ጀምራ የምታውቀኝ ወለተ ሊባኖስ የተባለች አንዲት ቅን ኤርትራዊት እህቴ ናት አንተ አትሥራ፣ እኔ በወር በወር 1ሺ ዶላር ለቤት ኪራይህ እልካለሁ ብላ የምትደጉመኝ። እነ ሃረግ፣ እነ ቲጂ፣ እነ ወሮ ሸዊት፣ እነ ጆኒ፣ እነ መካሻ፣ እነ ዲን መስፍኔ ናቸው የኢንሹራንሴን 50, 100, 20 ዶላር እያዋጡ ከፍለው እዚህ ሰፈር ቀጥ ብዬ 24/7 ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ድምጽ እንድሆን ያደረጉኝ።

"…የሚገርመው እዚህ ውስጥ አንድም የዐማራ ባለሀብት የለበትም። ከሳሚ፣ ከሉልሰገድ እና ከሱራፌል በቀር አንድም የኦርቶዶክስ ቄስ መነኩሴ፣ ጳጳስ ሰባኪም የለበትም። አባከና የሚል አንድም ሰው የለም። መረጃዬን አነፍንፎ ይጠቀምበታል። እንቅልፍ አጥቶ ያነበኛል። ይሄ ልጅ ምን ይጎድለዋል? እኔ ባልችል የንስሐ ልጆቼን አንድ ሁለቱን አናግሬ ላግዘው የሚል አዕምሮው የበራለት አንድም ቄስ የለም። በተለይ የማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ቄሶች ከቀሲስ ያሬድ ገብረመድህን በቀር ወፍ የለም። ሲበዛ ስግብግብ የቀን ጅቦች ናቸው። ሰው ለመርዳት፣ ለማገዝ፣ ላማቅረብ እንኳ ኦርቶዶክሳዊነቱን አያዩም። የማኅበሩ አባል ከሆነ ብቻ ነው ለሰላምታ እንኳ አንደበታቸው የሚከፈተው። ሲበዛ ዘረኞች ናቸው። የመረጃዬ ግን ዋነኛ ቀንደኛ ተጠቃሚዎች ናቸው። አፈጻድቅ ሆነው፣ እሱ ይሳደባል፣ ባለጌም ነው እያሉም ቢሆን ወገባቸውን አስረው መረጃዬን ይመጠምጡታል። ከንቱዎች ናቸው ግን።

"…ጳጳሳቱም እንደዚያው ናቸው። እንደ መምህራን ጓደኞቼ ለሆድ ለከርሳቸው ነው ብዬ በድፍረት ባልናገርም የምእመናንን መቀነት ሲያስፈቱ የሚውሉ፣ ሲቸገሩ ጭራሽ እኔን ዘመዴ ለምንልን ብለው ወደእኔ የልመና አቁፋዳ ኮሮጆአቸውን ይዘው የሚመጡ፣ ልመና ሲፈልጉ ቀንና ሌሊት በስልክ የሚያጨናንቁኝ። እረፍት የሚያሳጡኝ። ከለመንኩላቸው፣ አቁፋዳቸውን ከሞላሁላቸው በኋላ ግን እኔ እንኳ ለሌላ ጉዳይ ስደውል "ማን ልበል? የሚሉ፣ በአንዴ ሰው የሚረሱ ናቸው። የዋግ ኽምራው አቡነ በርናባስ፣ የሰሜን ወሎው አቡነ ኤርሚያስ እስከአሁን ያስቁኛል። እኔ ከእነሱ ፈላጊ ሆኜ አይደለም። ቢያንስ ግን ሲቸገሩ እረፍት እንቅልፍ እንደሚነሱኝ ሁሉ በሰላሙ ጊዜ ለበዓል እንኳ እንኳን አደረሰህ ማለት ይከብዳቸዋል። በአሜሪካ የሚኖሩ ባለፀጋ ወዳጆቼ ጋር ፀበል እንዲረጩ ከላክናቸው ጳጳሳት መካከል ምን እንዳሏቸው ሳይታወቅ የሄዱባቸው ባለፀጋዎች አኩርፈውን የቀሩ እንዳሉ ብነግራችሁስ? እነዚያ ባለሃብቶች ለእኔ በግሌ ዱንቡሎ ተቀብዬአቸው አላውቅም።

"…የዐማራ ባለሃብቶችም እንደዚሁ ናቸው። በድህነት የሚሰቃዩና ለማደግ ደፋ ቀና የሚሉ ሞዴላ ሞዴል፣ የፊልም አክተርሶችን፣ የኮሌጅ፣ የዩኒቨርሲቲ እና የሃይስኩል ታዳጊ ህጻናት ተማሪ ሴቶችን በገንዘቡ እየማለለ ሲማግጥ፣ ከዚያም ከፍ ሲል ባንኮክ፣ ሲሸልስና ዱባይ ደድረስ እየተጓዘ በሴተኛ አዳሪ ላይ ገንዘቡን ሲበትል የሚውል ከንቱ ነው የሚበዛው። ለዐማራ ታጋዮች የትግል ሜዳቸው የሴቶች ጭን ነው። እዚያ ነው ሲያለከልክ፣ አቅሙንም፣ ቅስሙንም፣ ጅስሙንም፣ መቅኔውንም ሲጨርስ የሚውለው። እንደ ውሻ የሴት እግር እንደ ጊዜ ወደ ኋላ ተጠምዝዞ የሴት ዳሌና መቀመጫ ሲያይ የሚውለው። እናም የዐማራ ታጋዮችም፣ ባለሃብቶችም፣ ዳያስጶራውም ቆፍጠን ብሎ የትግሬና የኦሮሞ ታጋይ አታጋዮችን መንገድ ቢያንስ እኩል፣ ቢበዛ ደግሞ በልጦ ካልተገበረው በቀር አሸናፊ አይሆንም። አይከበርምም።

"…ይህን በማለቴ የሚከፋው ትግሬ ካለ፣ ይሄን በማለቴ የሚከፋው ኦሮሞም፣ አደራ፣ አደራ ይሄንን በማለቴ የሚከፋው ዐማራም ካለ በአናትህ ተተከል በሉልኝ፣ ባትተከልም እንኳ ወደህ ሳይሆን በግድህ የተደራጀ የትግሬ እና የኦሮሞ፣ የህወሓት፣ የኦነግ እና ብልፅግና ኃይላት ይተክሉሃል በልልኝ። እነሱ እንኳ ባይተክሉህ እንደ ፈጣሪ የምትፈራው አጋሰሱ የራስሁ የእንግዴ ልጅ የህዳር አህያው በድኑ ብአዴን በአናትህ ይተክልሃል በሉልኝ።

"…በመጨረሻም እላለሁ። በዚህ አነጋገሬ፣ በዚህ አጻጻፌም ቅር የተሰኛችሁ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ካለሁበት ቦታ ተነሥቼ ቆሜ፣ ድንጋይ እንደተሸከመ ሰው ተንበርክኬም በፍጹም በትሕትና ራሴን ዝቅ አድርጌ ቀር የተሰኛችሁ በሙሉ በአናታችሁ ተተከሉ ለማለት እወዳለሁ። አመሰግናለሁ።

• ድርጅቱ ነኝ…!
4.5K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:14:40 "…ባለፈው ደሴ ላይ ፋኖዎች ጁንታው እየመጣ ነው ቢያንስ የውኃ መግዣ እንኳን እርዱን ብለው በደሴና ኮምቦልቻ የሚኖሩ የዐማራ ባለሀብቶችን ጠየቁ። የደሴና የኮቻ ባለሀብቶችም ጥፉ ከዚህ አንረዳችሁም ብለው አገጣብረው ሰደዷቸው። ቆይቶ ወያኔ ደሴ ኮምቦልቻ ገባች። ፋኖን አልረዳም ያለውን ባለሃብት ወያኔ ዘቅዝቃ እርቃኑን አስቀርታ ሞልጫ ዘርፋ ባዶ እጁን አስቀረችው። ከዚያ በኋላ ብቻውን እያወራ እንደ እብድ ሆኖ የቀረ የዐማራ ባለሃብት ቤቱ ይቁጠረው። የትአባቱንስና የእጁን ነው ያገኘው። ይበለው።

"…የኦሮሞ ተዋጊዎች በክልላቸው የሚገኙ ባለሃብቶችን አስገድደው ነው መዋጮ የሚያስወጧቸው። ባለሃብቱ ካንገራገረ ይደፉታል። ለአንተው ነፃነት እኮ ነው የምንታገለው ብለው ይደፉታል። ከፍ ሲልም የደንቆሮ የመሃይም ትግል ቢሆንም ፋብሪካ ድርጅቱን እሳት ይለቁበታል። እናም ይሄን ፍራቻ በኦሮሚያ ውስጥ የሚገኝ ባለሃብት ሳይወድ በግዱ ለኦነግ ሸኔ ይገብራል። ድርጅቶቹን ይረዳል። ያግዛል። አገዛዙም ባለሃብቶቹን በግብር ቅነሳ ያግዛቸዋል።

"…በኦሮሚያ ታጣቂዎቹ እና የመንግሥት አካላት ተናበው ነው የሚሠሩት። ለምሳሌ ባለሃብት በሌለበት አካባቢ ሸኔ ደሞዙ ሲደርስ በባንክ ሚልዮን ብሮች ይቀመጡለታል። ሸኔም ባንክ የተቀመጠለትን ብር "ሸኔ ባንክ ዘረፈ" በሚል የዳቦ ስም አመካኝቶ ይወስዳል። ሰዎችን አግቶ፣ ከዐማሮች ዘርፎ የሚወስደው ሳይቆጠር ማለት ነው። አዎ በኦሮሚያ ፖሊስና ሸኔ ተግባብተው፣ ካድሬውና አመራሩ ተናበው ነው ግፍ የሚፈጽሙት። የሚዘርፉት። ለዚህም ነው ሕግ በኦሮሚያ ስለጠፋች የተፈሩት፣ የተከበሩትም። በዚህ ጭካኔያቸው ነው አሁን ለድርድር ታንዛኒያ ድረስ የተጠሩት።

"…ዐማራ ጋር ስትመጣ ግን ፋኖው ራሱ ዳዊት ደጋሚ ነው። ጸሎተኛ ነው። እስላሙ ሰጋጅ ነው። ስብእናው ከፍ ያለ ነው። ይሄ ጥሩው ነገር ነው። አረመኔ ሆኖ እንደ ትግሬ ነፃ አውጪዋና እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ መድፈር አይችልም። ባንክ መዝረፍ ለዐማራ ፋኖ ሲኦል ነው የሚያስገባኝ ብሎ ነው የሚያስበው። 18ሺ ፋኖ ራሱ ብአዴን እንደከብት እየነዳ ወስዶ በዘብጥያ ሲያጉረው "እንዴት በወንድሞቼ ላይ እጄን አነሣለሁ? " ብሎ ፀጥ፣ ጮጋ ብሎ ነው ወደ መታረጃ ቄራው የሚነዳው። ሁሉን ነገር በእግዚአብሔር ነው የሚያሳብበው። ሰበበኛ ነው። ፍርሃቱን በመንፈሳዊነት ሰበብ ስም መሸፈን የሚፈልግ ነው። ወሬያም። ፈርቶ ነው እንዳይባል ሃገር ተደፈረ ሲባል አብሾው ተነሥቶበት አንዴ ቀብሪደሃር፣ ሌላ ጊዜ ባድመ ሄዶ የሚሞተው እርሱ ነው። ለራሱ ሲሆን ሽባ ነው። መንዝን ያያችሁ እንደሆነ የግርማ የሺጥላ ቤተሰብ ነው የሚያስተዳድረው። ለምን ብሎ አይጠይቅም። 30 ዓመት ደመቀ መኮንን መሪህ ነኝ ሲለው አይጠይቅም። ሲበዛ በጭባጫ ነው። ዳተኛም ሰነፍም ነው።

"…ሕወሓት ባንክ ዘርፋ እዚህ መድረሷን ራሷ በመጽሐፍ መልክ ጽፋ ነው ያሳወቀችን። ባለሃብቶችን ዘርፋ፣ ፋብሪካ ዘርፋ፣ ድልድይ ሰብራ አስጨንቃ ነው ከዚህ የደረሰችው። ትግሬ የሆነ ወጣት በረሃ ወርዶ መታገል አለበት ብላ አስገድዳ፣ እምቢ ያለውን በግንባሩ ጥይት ቆጥራ ደፍታ ነው ኃያል መስላ የወጣችው። ዐማራ ግን ሊገድለው የመጣውን አራጅ ራሱ አቁሞ መጀመሪያ ካልሰበኩህ፣ ካልመከርኩህ ብሎ ይጋተታል። ሰባቂ ነገር ነው።

"…አብዛኛው የዐማራ ታጋይ ዶላር ጠባቂ ነው። አበል ካልተከፈለው፣ ሥልጣን ካልተሰጠው፣ ገንዘብ ያዥ ካልሆነ በቀር አይታገልም። ሆዳም ይበዛዋል። ጭካኔው በጠላት ላይ ሳይሆን በወገኑ ላይ ነው። አብዛኛው ታጋይ ጎፈንድሚ ጠባቂ ነው። ለምሳሌ አሁን ስሙን መጥቀስ በማልፈልገው በአንድ የዐማራ ፋኖ አካውንት ውስጥ ሰሞኑን መንግሥት ሁለት መቶ ሚልዮን ብር መያዙን ሰምቻለሁ። ተመልከቱ ፋኖው ዩቲዩብ ላይ ወጥቶ ይፎክራል። ይሄን የሚያመቻችለት ራሱ ብአዴን ነው። ከዚያ ላሜ ቦራው ዳያስጶራ አታጋይ አገኘሁ ብሎ ይሄን ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ ያዥጎደጉድለታል። ብሩ ታጋይ ፋኖዎች ጋር ሳይደርስ ያ የዩቲዩብ እና የፌስቡክ ገፅ ታጋዩም ሳይበላው መንግሥት ተብዬው ቆርጥሞ ይበላዋል።

"…የዐማራ ታጋዮች እንደ ኦሮሞ ወንድሞቻቸው፣ እንደ ትግሬ ወንድሞቻቸው ጨካኝ፣ አረመኔ፣ ሰቅጣጭ፣ ደፋር፣ ይሉኝታቢስ፣ ሼምለስ አይደሉም። ቅልስልስ ሽልጥልጥ፣ ፎካሪ ቀረርቷም ይበዛዋል። "መንግሥት በሌለበት ሃገር የመንግሥት ያለህ፣ ሕግ በሌለበት ሃገር በሕግ አምላክ፣ ሰሚ በሌለበት ምድር ድምጽ አሰሙልኝ እያለ ሲለፋደድ ይውላል። ቆፍጠን ብሎ እንደ ሸኔና ወያኔ አረመኔ ካልሆኑ በቀር አያሸንፉም። አይፈሩም። አይከበሩምም። አለቀ። የኦሮሞ ታጋዮች መንግሥት ለዕርቅ የሚልካቸውን አባ ገዳዎች፣ ሽማግሌዎች በግንባራቸው እየቆጠረ ደፍቶ ነው ያባረራቸው። የጃዋርን የስልክ ንግግር አዳምጡ። ትግሬም ሽማግሌን ወጊድ ካለ ቆየ። የቀረው ዐማራ ነው። በተለይ በጎጃም በጎንደር የብአዴን አባላት የሆኑ ቄሶች አሉ አሉ። ሽማግሌዎች። አንድ ቀይወጥ፣ ከአንድ ኩባያ ጠላ፣ ወይም ከሦስት ቢራ ጋር ጋብዘው የሚልኳቸው አሉ አሉ። ሰካራም ሆዳም ስግብግብ መሃይም ቄስ። ከዚያ መስቀል ይዞ መጥቶ ስንቱን ጀግና እየገዘተ ለአውሬ ያስበላል። የተዘጋ አስፋልት ድንጋይ እየለቀመ የሚከፍተው መከላከያና ፖሊስ አይደለም። ቄሱ ላይ ስለማይተኮስ የሚልኩት ቄስ መነኩሴውን ነው።

"…ዐማራም አሁን ይሄን አካሄድ ለጊዜው ፖዝ ካላደረገ በቀር እንደጉድ ይበላታል። ጳጳስ ይሁን ሆዳም ቄስ፣ በለሃብት ይሁን የሃገር ሽማግሌ ነኝ ባይ፣ ታቦት መስቀል ይዞ ቢመጣ አልሰማህም ብሎ ዶሮ ጠባቂ አድርጎ ከራሱ ካላራቀው በቀር አበደን በፍጹም አያሽንፍም። ዐማራን አሁን የሚያስከብረው እንደ ወያኔና እንደ ኦነግ ጭካኔ፣ አረመኔነ መሆን ብቻ ነው። እሱ ነገር ነው ዐማራን የሚጎድለው። እያማተበ፣ በስመ አብ እያለ፣ ቢስሚላሂ እያለ፣ እየተንቀጠቀጠ በፍፁም አያሸንፍም። እንደ ወያኔና እንደ ሸኔ መከበር ከፈለገ ቆፍጠን፣ መረር ማለት ነው ያለበት። የዐማራ ታጋይ አይስክሬም ነው። ሚሪንዳ ነው። እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ ኮሶ ካልሆነ ወፍ የለም። ጧ በል ፈንዳ እውነቱ ይሄው ነው።

"…በወለጋ ኦነግ ሸኔ በመጀመሪያ ያደረገው የኦህዴድ፣ የብልፅግናን አመራሮች ነው አባ ቶርቤ የሚባል ገዳይ ቡድን አቋቁሞ በየቤቱ እየዞረ የደፋው። በመንግሥት የሚታገዝ እስከ ቡራዩ ድረስ እጁ የደረሰ ገዳይ እስኳድ ቡድን ነበረው። አሁንም አለው።  ከዚያ የተቀረው የኦህዴድ ፖሊስ አዛዥ፣ ካቢኔ፣ የወረዳና የቀበሌ አመራር ለሸኔ ገበረ። ተናበው መሥራት ጀመሩ። አሁን ሁለቱም በጋራ አሸናፊ ሆኑ። ሕዝቡ ሸኔን ረድቶ፣ አናቱን ቅቤ ቀብቶ፣ ለጥሙ እርጎ አሬራ ሰጥቶ፣ ለበዓል ሰንጋ አርዶ ደብቆት ነው ለዚህ ድል የበቃው።

"…በከተማ ያለው የዐማራ ህዝብ ፋኖን በሁሉም መልክ ካልረዳ፣ ቁጭ ብሎ ከሰማይ ነፃነት ከጠበቀ እግሩን ይብላል። ባለሃብቱ ጨዋም ይሁን ፀባየኛ መበላቱ አይቀርም። በውጭ ሃገር ያለው ላሜቦራ ዳያስጶራ በዩቲዩብ የሚከተለውን እንኳ ለይቶ የማያውቅ ደደብ ደነዝ መሃይም ይበዛዋል። አጣርቶ የማያይ፣ ማንም መንገደኛ የሚሸውደው ረሀጥ ይበዛዋል። በተለይ በአሜሪካ ያለው የዐማራ ዳያስጶራ የዐማራ ድርጅቶችን ፈልጎ እነሱን ተቀላቅሎ፣ ድክመት ካለባቸው አርሞ ከመቀላቀል ይልቅ በኢትዮጵያ ስም በተቋቋሙ የዐማራ ዶላር ማለቢያ ማሽን ከሆኑ ድርጅቶች ውስጥ በትግሬ እና በኦሮሞ በሚመሩ "ኢትዮጵያዊ" በሚል ካባ የተሸፈኑ ድርጅቶች ስር ተወሽቆ ሲርመጠመጥ ይውላል። በአጠቃላይ ፈቃደኛ ደደብ ይበዛዋል የምለው በምክንያት ነው። ሰው እንዴት በሰለጠነ ሃገር
4.0K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:14:40 "ርዕሰ አንቀጽ"

• ረዘም ያለ ርዕሰ አንቀጽ ነው። ተሰብስባችሁ አንብቡት። በድምጽም ስሙት። በርዕሰ አንቀጹ ላይ አስተያየት መስጠት የሚጀመረው ከሰዓታት በኋላ ነው። እስከዚያው ኮመንታተሮች እንዳይረብሿችሁ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እጠረቅመዋለሁ። ከቻላችሁ ሁለት ሦስት ሆናችሁ ሰብሰብ ብላችሁ አንብቡት። መልካም ንባብ።

"…ከኦነግ ሸኔ ጋር ግኑኝነት አላቸው፣ ለሽብርተኛው ቡድን የገንዘብ ረጂ ምንጮች ናቸው የተባሉ ብዙም ባይሆኑ ጥቂቶችን ለማስመሰል ያህልም ቢሆን የጃዋር መሃመድን የባንክ ገንዘብ ጨምሮ ጥቂት የኦሮሞ ሰዎች የባንክ ገንዘብ መታገዱ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። ቆይቶ የሁሉም ተለቋል። ተመልሶላቸዋል።

"…ቀጥሎ ከጁንታው ጋር የተያያዙ ናቸው፣ ጁንታውን በሎጀስቲክ፣ በገንዘብ ይረዳሉ ተብለው የተጠረጠሩ ብዙ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ ትግሬዎች በሙሉ በባንክ ያለ ገንዘባቸው፣ በፍተሻ ሰበብ በየቤታቸው ተዙሮ፣ ለንግድ ይዘውት ይንቀሳቀሱት የነበረው ገንዘብ በሙሉ ገሚሱ ታገደ፣ ገሚሱ ተወረሰ። ትግሬ ሆኖ ከውጭ ሃገር ለቤተሰቡ ገንዘብ መላክ የሚችል አልነበረም። ለትግሬ ገንዘብ በባንክ ማስገባትም ወንጀል ነበር። የትግሬ የንግድ ድርጅቶች በብዛት ታሸጉ። ሽሮና የጀበና ቡና የምታፈላ ትግሬ ሁላ ተለቅማ ታሰረች። ብዙ ቤተሰብ ተበተነ። ቆይቶ ግን አሁን ነፃ ሆኑ። የሞተ ተጎዳ እንጂ ቋሚማ ተጽናንቷል።

"…አሁን ፅዋው ተራው የዐማራ ሆኗል። ከዓመት በፊት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገጼና በመረጃ ቴሌቭዥን "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" በሚለው መርሀ ግብሬ ላይ ደጋግሜ ስጋቴን መናገሬም ይታወሳል። ጁንታ፣ ኦነግ፣ ሌባ እያለ በራሱ በዐማራው ቢያሰድበኝም እኔ ግን ቀኝ ትከሻዬን የሸከከኝን ነገር አስቀድሜ ተናግሬአለሁ። የዐማራ ባለሃብት ቀን የማይጨልምበት ይመስል ለነገሮች ደንታ አልነበረውም። ዝንጉ ዳተኛም ነበር። ይኸው ቆይተው መጡለት ገቡለትም። ይበሉት።

"…አስተውላችሁ ከሆነ የትግሬ ባለሃብት ለድርጅቱ ለህወሓት ታማኝ ነው። የትም ይሥራ የትም ለውድብ ነው የሚሠራው። አይደለም ባለሃብት በዓረብ ሃገር በግርድና፣ በአውሮጳና በአሜሪካ ቆሻሻ ጠርጋ የምትኖር፣ ሴተኛ አዳሪ ገላዋን የምትሸጥ ለምን አትሆንም ለድርጅቷ ታማኝ ናት። በዚህ ባለሁበት ሃገር በቤተ ክርስቲያን ያገኘኋት ትልቅዬ የትግሬ ሴት ያሉኝም እንዲሁ ነው። "ወያኔ ሳይወድቅ በፊት በፌስቡክ የምጽፈውን አይተው ስማ መምህር ዘመድኩን ወያኔ ማለት እንትኔን ሽጬ፣ ረክሼ ያቆምኩት ድርጅት ነው። ግለሰቦች ሊያጠፉ ይችላሉ፣ እነሱን ውቀስ፣ ነገር ግን በደፈናው ትህነግ፣ ህወሓት፣ ወያኔ እያልክ መውቀሱ በግል እኔን ያስከፋኛል ነበር ያሉኝ።" እንደዚህ ናቸው ትግሬዎች። ታማኝነታቸው እስከዚህ ድረስ ነው።

"…የትግሬ ህዝብ ለቤተ ክርስቲያን አሥራት ከሚያወጣ ይልቅ ለፓርቲው ለውድብ ቢያወጣ የሚጸድቅ ነው የሚመስለው። ትግሬ አፈር ግጦ ለፓርቲው ደሙንም ላቡንም፣ ሕይወቱንም ነው የሚሰጠው። በዚህ በዚህ እኔ ራሴ እደነቅባቸዋለሁ። ጥቂት ሆዳም ሌባ ትግሬዎች ታማኝነታቸውን ሽረው፣ ለፓርቲ የተሰበሰበን ገንዘብ ይብሉት ይቀርጥፉት ይሆናል እንጂ የትግሬ ወንዱም ሴቱም ቄሱም ሼኩም አታጋዬ ለሚለው ፓርቲ ገንዘቡንም፣ ህይወቱንም፣ ያለስስት ነው የሚሰጠው። ኦሮሞም እንደዚያው ነው።

"…የዐማራ ባለሃብት ጋር ስንመጣ ነገሩ የተገላቢጦሽ ነው። የዐማራ ባለሃብት ራስወዳድ ነው። አጎብዳጅ አቃጣሪ ነው። ለወገኑ ቅንጣት ታህል ርህራሄ የለውም። ሁል ጊዜ ገንዘቡን የሚያፈሰው ምንም ዓይነት ጥቅም በማያስገኝለት ስፍራ ነው። ለመሾርሞጥ ለመሸርሞጥ የኦሮሞም፣ የትግሬም ባለሃብቶች አቻው ናቸው። የዐማራ ቅንዝረኛ ሸርሙጣ ጋለሞታ ባለሃብት ግን በፍጹም ይለያል። የዐማራ ባለሀብት ከኦሮሞ ባለሃብት ጋር የሚያመሳስለው ድግስ መውደዱና ማመንዘሩ፣ ከትግሬ ባለሃብትም ጋር መማነዝሩ ነው የሚያመሳስላቸው።

"…የዐማራ ባለሃብት ጎንደር፣ ጎጃም ሲነግድ ይከርምና ገንዘብ ጠርቀም ሲልለት በቀጥታ ጓዙን ሸክፎ ወደ አዲስ አበባ ነው የሚነካው። የዐማራ ባለሃብት ዐማራ ላይ ፋብሪካ ቢያቋቁም እንጂ ከፋብሪካው የሚያገኘውን ትርፍ እንደ ትግሬ እና ኦሮሞ ባለሃብት ለፖለቲካ ተሳትፎ አያውለውም። የዐማራን ፖለቲካ አይረዳም። አይደግፍምም። የዐማራን ባለሃብት ገንዘብ የሚግጡት የዐማራ ጠላቶች የሆኑት እነ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ እነ ብርሃኑ ነጋ፣ እነ ነአምን ዘለቀ፣ እና እነ ታማኝ በየነ ናቸው። እነ ግንቦት ሰባት፣ እነ ኢዜማ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ሞላጫቹ ናቸው የሚግጡት። የዐማራ ባለሃብት ፋኖን ቢሳቤስቲን አይረዳም። ዱንቡሎ ጢና ዱዲ አይረዳም። የዐማራ ባለሃብት በአብዛኛው እከካም ከሃዲ ወገኑን ጠል ጋለሞታ ነው።

"…የዐማራ ባለሃብት ፉክክሩ ከወንድሙ የዐማራ ባለሀብት ጋር ነው። የዐማራ ባለሃብት ያገኘውን ነገር ዘርፎ የሚበላው ከብአዴን ሹመኞች ጋር ነው። የሁመራን ሰሊጥ እነ አገኘሁ ተሻገር ከእነማን ጋር ቀርጥፈው እንደበሉት ሁሉ የሚያውቀው ነው። አይደለም የባለሃብት የብአዴን መሪዎች እኮ የፓርቲያቸውን ገንዘብ ህወሓት ባሕርዳር ልትገባ ነው ብለው ለ10 ሁነው 60 ሚልዮን ብር ቀርጥፈው ሃም አድርገው የበሉ ማፍያዎች ናቸው። ምድረ ሌባ ሁላ።

"…አሁን አብይ አህመድ በዐማራ ባለሃብቶች ላይ እየፈጸመ ያለው የሚጠበቅ ነው። ህወሓት መቃብር ፈንቅላ ወደ ሥልጣን እየመጣች ስለሆነ ቢዝነሱን በቶሎ መቆጣጠር አለባት። ከኦሮሞዎቹ ጋር ቶሎ ቶሎ ተካፍላ ማገገም አለባት። ለዚያ ደግሞ እንቅፋቱ ዐማራ ነው። ዐማራው ከመንገድ በቶሎ መወገድ፣ ከፊትም ገለል ማለት አለበት። በተለይ በኢትዮጵያ የነዳጅ ያህል የሚዛቀው የጨው ምርት ላይ የተሰማሩ ዐማሮች እሬቻቸውን ይበላሉ። እነሱ ቀድመው እንደ ትግሬና ኦሮሞ አስተማማኝ የፖለቲካ ጥበቃ ይኖራቸው ዘንድ በክልላቸውም ሆነ በሌላ ስፍራ ለሚንቀሳቀሱ ለዐማራ የለውጥ ኃይሎች ምንም ዓይነት እርዳታ፣ ድጋፍ ስላላደረጉ አሁን እነሱ ሲበሉ ለእነሱ የሚጮህ ዐማራ አይኖርም። የለምም።

"…የዐማራ ባለሃብት ለሴቶች ጭን አቶዝ መኪና ሲረጭ፣ ሲበትን የኖረ ጋለሞታ ነው። የዐማራ ባለሃብት ቴሌቭዥን ፊት ቁጭ ብሎ በቴሌቭዥን ማስታወቂያ የምትሠራ ሞዴል ልጃገረድ ሲጫረት የሚውል የወንድ ወንድኛ አዳሪ ባለሃብት ነው። የዐማራ ባለሃብት በየአዝማሪው ቤት እየዞረ፣ ግጥም እያስገጠመ፣ በማሲንቆ ሲደሰት የሚያመሽ የአዝማሪ ቀላቢ ነው። የዐማራ ባለሃብት በክልሉ ለደሀው ዐማራ ንጹሕ የመጠጥ ውኃ፣ ክሊኒክ እና ትምህርት ቤት የማይገነባ ወገኑን ጠል ለሴተኛ አዳሪ በታኝ፣ በረከት ረድኤት የራቀው፣ ጠንቋይ ቀላቢ አመዳም ነው።

"…ከዐማራ ባለሃብት እስላም ዐማሮቹ ይሻላሉ። ቢያንስ ወገናቸውን በስሱም ቢሆን ይጠቅማሉ። የዐማራ ባለሃብት ጥቂት ጳጳሳት፣ ካህናትን ይዞ በማንኪያ ሰጥቷቸው በአካፋ ዐውደምሕረት ላይ ማስታወቂያ የሚሠራለት የተረገመ አጭበርባሪ ነው። ቄሱ ሆዱን ከሞላ ለዐማራ ባለሀብት የቅድስና ማዕረግ አጎናጽፎ ታቦት ካልቀረጽኩልህ ነው የሚለው። ሁለት በሬ በ40 ሺብር ገዝቶ አርዶ፣ በአንዲት ድስት ቀይወጥ፣ በአንድ ጀሪካን ጠላና ጠጅ ሁለት ሚልየን ህዝብ ታቦት አስቁሞ እልልልል ሲያስብል፣ ምእመኑ እጁ እስኪላጥ ሲያስጨበጭብ የሚውል አደገኛ ማፍያ አይደለም ሰውን ፈጣሪን አጭበርብሮ መጽደቅ የሚፈልግ ነው።
3.9K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 22:33:32
"…ከብሽሽቱ እና ከበብቱ ላይ ፀጉሩን አስነቅሎ አናቱ ላይ ያስተከለው የአዲሱ አገው ነፃ አውጪ ግንባር የቦርድ አባል ታጋይ ዮኒ ማኛም እዚህ ህጻን ላይ ወርዶበታል አሉኝ።

"…ዮኒ እንኳ አልፈርድበትም የብሽሽቱ ፀጉር የሸተተ ቃል እንዲወጣው፣ የብብቱ ደግሞ ሳቅ ሳቅ እንዲለው፣ ከቱርክ ሴቶች ብሽሽት እና ብብት ስርም ፀጉር ተነቅሎ ስለተተከለለት ወዶ አይደለም የሚሉ መተርጉማንም አሉ። ይሄን ጠበል እንጂ ምክር የማይመልሰውን ግብዲያ ሰውዬ ብዙ ለመናገር መመኮር በራሱ ነውርም፣ ኃጢአትም ቢሆን እንደው እግረ መንገዴን ጨዋታ ስላነሣው ነው ያመጣሁት። እንጂ ከቁብ ቆጥሬው አይደለም። ደግሞም ወዳጄ አይደል…?

"…ህፃኑ ግን ከምር ከባድ ሚዛን ነው። አሁን እንበልና ተመክሮም ይሁን ሳይመከር ይሄ ልጅ የደሀ ቤት አይፍረስ ማለቱ ብቻ እንዲህ አቧራ ማስነሳት ነበረበት በማርያም…?

• ቆይቼ ካነሰ እጨምርላችኋለሁ።

"…
3.0K views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 16:50:50
ለዐማሮች አድርሱልኝ…!

"…ኦሮሞዎቹ አቢይ አሕመድ፣ ብርሃኑ ጁላ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ይልማ መርዳሳ፣ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ይልቃል ከፍአለ፣ ግርማ የጅብጥላ፣ ተመስገን ጥሩነህ እና ወያኔው የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ተጠቃቅሰው አንተን እና የደቡብ ልጆችን ሸኔን እንዋጋ ብለው ወስደው እንዲህ አድርገው ይረሽኑህና ፎቶ ተነሥተው በአስከሬንህ ላይ ያላግጣሉና ተጠንቀቅ። ደግሞም የአንተ ዝም ብሎ መጨፍጨፍ ሳይሆን የሸኔ በአስከሬንህ ላይ ቆሞ ዐማራን ይኸው ጨፈጨፍነው ብሎ ፎቶ መበተን ለዘርህ ጥሩ አይደለም እና አስብበት።

"…ሰው እንዴት ቂጡን መጥረግ እንኳ በማይችል ቅጫማም ሸኔ እንዲህ ቄራ እንደገባ ከፍት ይጨፈጨፋል። ኧረ ከጠላት ተዋግቶ መሞት አንድ ነገር ነው። የወንድም ደንቡ ነው። ተፈጥሮአዊ ነው። እንዴት በኦሮሞ እና በፅንፈኛ ትግሬ የፖለቲካ መሪዎች፣ በሆዳሙ የማንነት ቀውስ ባጠቃው ገረዱ ብአዴድን አማካኝነት ተታለህ እንዲህ በብላሽ ትታረዳለህ…? በብላሽ መሞት አይደብርም እንዴ? እንዴት አንድ ሜካፓም የ7ተኛ ጨ ክፍል ተማሪ የበሻሻ አራዳ ያጃጅላችሁ? ጉድ እኮ ነው…? እንዴት ሰው እምቢኝ አልሞትም፣ አልገደልም ማለት ያቅተዋል?

"…የመሞትህ ዜና እንኳ አይሠራልህም። እነሱ የዐማራ ሞት ትንኝ የሞተ እንኳን አይመስላቸውም። የዐማራን ሴት ለዐረብ ገረድ፣ የዐማራን ወንድ ለኦሮሚያ መሬት ማዳበሪያ እየተጠቀሙ ዘሩን እያጠፉ እያመከኑ ነው። አይ ብርሃኑ ጁላ። መቼም አንድ ሱሪ ያጠለቀ ወታደር አንድ ቀን ይሄን ጭፍጨፋ መበቀሉ አይቀርም። የዐማራ ወጣቶች እየተጠነቀቃችሁ። ኦነግ ተዋግቶ ሳይሆን በሴራ ነው የሚያስጨፈጭፏችሁና ተጠንቀቁ።

• ነፍስ ይማር…!
3.5K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 16:50:50
"…ሲጀመር እኔ ሞጌ በአንድ ጊዜ ደንግጦ ይጠፋል ብዬ አይደለም የጭቃ ጅራፌን ያነሣሁበት። በኢትዮጵያዊነት ካባ ሥር ተወሽቆ ዐማራን መገዝገዝ፣ ለገዳይ ሽፋን መስጠት፣ የዐማራ ልሂቃንን ማዋረድ፣ ማብጠልጠል፣ በእስስታዊ ጠባይ ያሳር ውስጥ ኮብራ ሆኖ መንደፉን ነው ተው ልለው አፌን መክፈት የጀመርኩት። እንጂ በፍጹም ድራሽ አባቱ እንዲጠፋ ፈልጌ አልነበረም።

"…ከሆለታው ኤፍሬም እሸቴ ጋር ሆኖ በኦርቶዶክስ ካባ ለአቢይ ሲሠራ እያየሁ ቀን ይጣለው እንጂ እኔ ምን አገባኝ ብዬ ጮጋ ነው ያልኩት። ከቴዴ ርዕዮት ጋር አንዴ ግራ ሌላ ጊዜ ቀኝ ሲነፍስ ትንፍሽ አላልኩም። ኢትዮ360 ላይ በጥንቃቄ የጆከርነት ሥራውን ሲወጣም አልተነፈስኩም። የአደባባይ ሰው ስለሆነ መወቀስ፣ መዠለጥ፣ መዘርጠጥ፣ መመረቅ፣ መደነቅ፣ መሸለም፣ መዋረድ ያለ ነው። እናም በስሱም ሆነ በወፍራሙ አስተያየት መስጠት መብቴ ቢሆንም ወያኔን በመዠለጡ፣ አቢይን ከኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ጋር በመነረታቸው ጥቅም እንጂ ጉዳት ስለሌለው ጮጋ ነበር ያልኩት። አስቲ ተናግሬው፣ ተችቼውስ ዐውቃለሁ? አላውቅም።

"…አሁን ግን የብዙ ሕዝብ ተስፋ ሆና ለዘር የቀረች የዓይን ማረፊያ የሆነች ሚድያ ከጠላት በተቀበሉት ሚሽን ሊያፈርሷት ሲላላጡ፣ በዐማራው ሕዝብም ላይ ለሃጫቸውን ይቅርታ ንፍጣቸውን ኡፋ ምን ሆኜ ነው? ልጋጋቸውን ሲያዝረበርቡ ሳይ ጊዜ እረፉ ብቻ ነው ያልኩት እንጂ እንዲህ በአንዴ ተንተፋትፎ ጫማ ይሰቅላል ብዬ አልጠበቅኩም። ተመለስ ሞጌ። ጃዋር አያዋጣህም።

"…ኤርሚያስን በተመለከተ አሁን የራሱን መንገድ ስለተከተለ አንዳች ክፉ ነገር አልናገረውም። በተለይ ሳላውቃት ለማከብራት ባለቤቱ ስል አልናገረውም። ባለበት እንዲቀናው ምኞቴ ነው። እሱም ደንግጦ ወንድሜ ደሩ ዘሐረሩ ስር ይወሸቃል ብዬ ግን አልጠበቅኩም ነበር።

• እኔ ግን አልንከስ…? ወዮ…
3.3K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ