Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele3
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.50K
የሰርጥ መግለጫ

እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ዩቲቡ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-18 07:11:01
ማክሰኞ ቶማስ ይባላል፦

"…ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ"ማቴ 10፥ 3" ጌታ ለሐዋርያቱ በዝግ ቤት በተገለጸላቸው ወቅት ከሐዋርያቱ ጋር አልነበረም። የስሙ ትርጓሜ በአራማይክ ዲዲሞስ ጨለማ ኋላ ቶማስ ብርሃን በግሪክም መንታ ማለት እንደሆነ ይነገራል። በዮሐ20÷24 ላይ። በሐዋርያነት ዘመኑ ክርስቶስን ሲከተል በተስፉ መቁረጥ ውስጥ የሚገጥምን ድፍረት ዮሐ11÷8-16፣ አለማስተዋልን፣ ዮሐ14፥5፣ መጠራጠርም ይታይበት የነበረ ሐዋርያ ነበር። ዮሐ 20፥ 24-25።

"…ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሐገረ ስብከቱ በሕንድ እና በፋርስ ነበር። የቶማስ የጌታን ጎን መንካት እና መዳሰስ የክርስቶስን ምሥጢረ ቁርባን መፈተት የሚችሉት እና የተፈቀደውም ለካህናት ብቻ መሆኑን፣ ቅዱስ ዮሐንስም በእጃችን ዳሰስነው እንዳለ። ሉቃ 24፥39: 1ኛ ዮሐ 1፥1። በዕለተ ትንሣኤ ጌታን ቀድማ ያየችውን ማርያም መግደላዊትን አትንኪኝ ማለቱ ለሴቶች ሥጋውን ደሙን መፈተት እንዳልተፈቀደላቸው ሊቃውንት ያስተምራሉ። ዮሐ 20፥17፥

"…የቅዱስ ቶማስ የክርስቶስን ጎኑን መለኮቱን የዳሰሰች እጁ በሕንድ ሀገር ከመንበር የምትኖር ተቀምጣ የምትኖር ሲሆን በዓመት በእመቤታችን በዓል በአስተርእዮ ዕለት ካህናቱ ሊያጥኑ ሲገቡ የሚሾመው ሰው ተባርኮበት ከአገልግሎ ያርፉል ይባላል። ቅዱስ ቶማስ የእመቤታችንንም እርገት ከሐዋርያቱ ጋር ያላየ ነገር ግን ከሐገረ ስብከቱ ከህንድ ሲመለስ በደመና ላይ ከእመቤታችን የተገናኘ ሐዋርያ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ግንቦት 26 ሰውነቱን እንደፍየል ተገፎ በሰማዕተነት ያረፈ ሐዋርያ ሲሆን ዛሬ ስንዘክረው እንድንውል ቅድስት ቤተ ከርስቲያን ሥርዓት ሠርታልናለች።

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም።
3.4K views04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 22:13:41
በቅርቡ…!

"…ይሄ መረን የለቀቀ ስድ አደግ፣ የደርግ ወታደር፣ ለወያኔ በአደራ የተሰጠ የሻአቢያ ምርኮኛ ሚንስ ቤት ወጥ ቀቃይ ኦሮሞን የማይወክል ነውረኛ ቤተ ብልግና፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስነት የሆነ ሰው እሱም የሚመካበት አራጅ መንግሥቱም ኢትዮጵያን ባሉ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊት አናብስት እና በእግዚአብሔር ሰይፍ በቅርቡ ይተነፒሳል። ማርያምን እውነቴ ነው።

• ዐማራም ኢትዮጵያም በብርሃኑ ጁላ ቀሽም ቀመር አይጠፉም። ዐማራም ኢትዮጵያም ጠላትም ወዳጅም ሁሉ ዓይኑ እያየ፣ ጆሮውም እየሰማ ያሸንፋሉ። ማርያምን አዛኜን…!!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ…!
1.4K views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 20:25:12
"…ሱዳናውያን ለመሃይሙ፣ ለወያኔ አሽከሩ፣ ለ7ተኛ ጨው ዶፍተር ለበኦሮሞ ስም የደም ነጋዴው ለአቢይ አሕመድ መልእክት እያስተላለፉ ነው። ከአልቡርሃን ጋር ሲኦል ትገባታለህ እያሉት ነው።

"…ጌታቸው ረዳ በመቀሌ፣ አቢይ አሕመድ በጉለሌ፣ በሸጎሌ ያለ አንዳች ነገር እዬዬ አላሉም። ለቅሶ ድረሱኝ አለ እኮ መሃይሙ። ፈትሸው አለ የሄሚቲ ልዩ ኃይል…! ፈትሸው።

"…ማርያምን ዐማራና ኢትዮጵያ ያሸንፋሉ…!
2.1K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 20:24:18
"…አይ ኦሮሞ አለ አቢይ…!

"…ከተገንጣይ ወንበዴዎቹ ህወሓት እና ኦነግ ይልቅ የኢትዮጵያ የአንድነት ኃይሎች ናቸው ለኢትዮጵያ የሚያሰጓት አላለም። ካረጁ አይበጁ አለ ያገሬ ሰው። ምን ጉድ ናቸው በማርያም።

• ዐማራና ኢትዮጵያ ግን ያሸንፋሉ…!
2.0K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 17:16:34
በር በባንክም በእጃችሁም ለስቀመጣችሁ…

"…ኮቴ መናና እግረ ደረቁ በረከት፣ ረድኤት አልባው፣ ችጋር ጠኔ ጠሪው፣ መዓት አዝናቢው መሃይሙና አረመኔው መልአከ ሞቱ ልቡሰ ሥጋ ጋኔሉ አቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዘ በኋላ ዐመዳም እየሆነች ያለችው ሃገሬ አሁን ደግሞ የባሰ እንጦሮጦስ የሚከታት በላ አምጥቶባታልና ምእመናን ከወዲሁ ተዘጋጁ ተብላችኋል።

"…ወያኔን ለማባረር በሚል ሰበብ በስንት ዋይታ የገቡ የኢንቨስተሮችን ፋብሪካ ሲያቃጥል የከረመው ቄሮ ከሃገሪቷ ኢንቬስተሮች ሸሽተው አስመጪ እንጂ ላኪነቷ ቀርቶ፣ በዚያ ላይ የተራበው የማታ ጅቡ መብላት እንጂ መሥራት የማይችለው የኦህዴድና የኦነግ ሹመኛ የሥራ ፈጠራ መፍጠር ሲያቅተው እንደ ሸቀጥ ብር በኮንቴነር ከቻይና አትሞ እያስመጣ የብርን የመግዛት አቅም እንዳሾቀው ይታወቃል። መሃይም ሲመራህ የሚጠበቅ ነው። ጃንሆይ ሆይ ማሩኝ ካላልን ገና በአፍጢማችን ይደፉናል።

"…እነሆ ይኸው ዛሬ ደግሞ እነ አህመድ ሺዴ ከIMF ጋር 1ዶላር ወይ በመቶ ብር አልያም በ71 ብር እንዲመነዘር ተደራድረው መጨረሳቸው ተሰምቷል። እናም ወገኔ ገንዘባችሁን ከባንክ አውጥታችሁ ነገ ልትሸጡ በምትችሉት እንደ ወርቅ፣ መኪና፣ ቤት፣ ማሽን ላይ ብታውሉት ሸጋ ነው ተብላችኋል። ቁርጡ እስኪለይም ድረስ እነዚህኑ ዋጋ የሚያወጡ፣ ስትሸጧቸው ከ100 ሺ ብር በላይ የሚያወጡ ንብረቶችን ባትሸጡ ይመከራል። መግዛት የምትፈልጉም ሳይጨምር ቶሎ ግዙም ተብላችኋል።

"…በቅርቡ በባንክ 1ሚልዮን ብር ተቀማጭ ያለው ሰው ብሩን አውጥቶ ዕቃ ላይ ካላዋለው 500 ሺ ብር ሆኖ ሟሙቶ ያገኘዋል። ፍጠኑና ወስኑም ነው የሚሉት የኢኮኖሚ ጉዳይ መካሪዎች። ትግሬና ኦሮሞ ግን መረጃው ቀድሞ ስላለው ብሩን እንዳወጡ ነው የሚነገረው። ወይ ብልጽግና… ድንቄም መበልፀግ። ኡኡቴ…! አለች ሂላሪ።

•ድል ለዐማራ እና ለኢትዮጵያ…!
2.7K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 14:26:11
"ርዕሰ አንቀጽ"

"…በወይራ ጢስ ጥንቆላ በአጋንንት ትንበያ የተወለደው አረመኔው የ7ተኛ ክፍሉ ባለ ብዙ ዶክትሬቱ አቢይ አሕመድ ዘመኑ አልቋል። የጣና የዳጋ እስጢፋኖሱም ይሄንኑ ነግረውታል። የአዲአርቃዩም ቃልቻ ይሄኑኑ ነግሮታል። ዘመኑ አልቋል። ማኔቴቄል ፋሬስ።

"…ዘንዶው አቢይ አህመድ ከነቀርሳዋ ህወሓት ጋር ብርሃኑ ጁላ ከሚባል ርጥብ ተብታባ ገመድ አፍ ፀረ ኢትዮጵያ ምርኮኛ የደርግ ወታደር ጋር በመሆን ለዐማራ ደግሰው የነበረው ድግስም ከሽፏል። ጠንዝቷልም። ሱዳን የተከማቸው የአቢይ አለቃ የግብፅ ጦር ተዋርዷል። ተስፈኛውና የማይካድራው አራጁ በስደት ሱዳን ያለው የወያኔ የሳምሪ ጦርም ስዬ አብርሃ እየመራ ወልቃይት ያገባኛል ብሎ ቢጠብቁም፣ አርሚ ምናምነኛ ጦር፣ በጠገዴ፣ ሌላኛው በዋግ ኽምራ፣ አንዱ ደግሞ በራያ በኩል ብርሃኑ ጁላ እያፈገፈገልኝ ዐማራን አሰፍስፎ የነበረ ቢሆንም የዐማራና የኢትዮጵያ አምላክ ጣልቃ ገብቶ እቅዳቸው ላይ በረዶ ቸልሷል።

"…ሃሚቲ (ሄሚቲን ሳቀማጥለው ነው) በሱዳን የአብይን ህልም፣ የወያኔን ራዕይ ውኃ ቸልሶበታል። ኢሳይያስ አፈወርቂ ሥራውን ሠርቷል። ሩሲያ እና አማሪካ በካርቱም ተፋጠዋል። ዓለም ባንክ ወልቃይትና ራያ ለህወሓት በቶሎ ካላስረከብ፣ ዶላር 100 ብር ካልተዘረዘረ ዱዲ፣ አምስት ሳንቲም፣ ጢና፣ ዱምቡሎ ፈረንካ አንሰጥህም ተብሎ ፍዳ ላይ ነው። ተወደደም ተጠላም የራበው ሕዝብ አገዛዙን ይበላዋል። ዐማራም ኢትዮጵያም ያሸንፋሉ…!

• ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ…! አለቀ። አከተመ።

• ዘመዴ ነኝ ድርጅቱ…!
3.1K views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 12:04:09
"…ከጌታ ትንሣኤ እሁድ ማግስት የሚገኘው የዛሬው ዕለተ ሰኞ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስያሜ መሠረት ማዕዶት ይባላል። ማዕዶት ማለት መሻገሪያ መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዘመነ ብሉይ ሕዝበ እስራኤል ከግብጽ ባርነት ከፈርኦን እጅ  ነፃ ወጥተው ባህረ ኤርትራን ተሻግረው ምድረ ርስት ገብተዋል።

"…በምሳሌውም ፈርኦን የዲያብሎስ፣ ሠራዊቱ የሠራዊተ ዲያብሎስ፣ ግብጽ የሲኦል፣ ባሕረ ኤርትራ የባሕረ ሲኦል፣ ሕዝበ እስራኤል የምእመናን፣ ሙሴ የወልደ እግዚአብሔር፣ በትረ ሙሴ የቅዱስ መስቀል ምሳሌ ሲሆን እስራኤላውያን በሙሴ መሪነት ባህረ ኤርትራን ተሻግረው ምድረ ርስት እንደገቡት ሁሉ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን አስበን የምንውልበት ዕለት ነው።

"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።

※"ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ" 1ኛ ቆሮ 15፣54
3.4K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 21:15:38
ስለ ምሥራቅ ዐማራ ፋኖ እና
ስለ ከፍተኛ አመራሮቹ አሁናዊ ሁኔታ
                ★★★

"…ያለ ምሥራቅ ዐማራ አጠቃላይ ፈቃድና ስምምነት ከጥቂት ጓደኞቹ ጋር በመጻፍ ከመንግሥት ጋር ዕርቅ ፈጽሜአለሁ ብሎ ያወጀው ምሬ ወዳጆ አሁን ላይ ከተወሰኑ የፋኖ አባላት ውጭ የሚያዘው አንድም የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ አባል የለም። ይባስ ብሎ የተወሰነ የቡድን መሳሪያ አስረክቦ የነበረ ቢሆንም ነገርየው ያላማራቸው የብልጽግና ሰዎች በድጋሚ ፈቅደውለት እንደገና ፋኖን እንዲመራና አባላቱ እንዳይበተንበት በየቦታው እየደወለ እባካችሁ እንዳይበተኑ ቀስ አድርጋችሁ እያባበላችሁ ያዙልኝ ዓይነት ነገር እያለ ለብዙ ሰዎች በመደወል ላይ ይገኛል።

"…ወደ 5 ሻለቃ የሚሆን የምሥራቅ ዐማራ ሠራዊት በዚያው በራያና ወደ ሙሉ ሸዋ የሄደ ሲሆን አሁን የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ድርሳን በሚባል አርበኛ እየተመራ ሠራዊቱም ከምሬ ትዕዛዝ ውጭ ሆኗል።

"…2 ሻለቃ በኮሎኔል ሞገስ የሚመራና ጥቁር ውኃ ላይ 1 ሻለቃ ከነ አመራሩ የማረከው የምሥራቅ ዐማራ ጦርም ከምሬ ወዳጆ ትዕዛዝ ውጭ ነው።

"…ወደ 5 የሚደርሱ ሺ አለቃዎችም ከነ አባሎቻቸው ወደ ጫካ የገቡ ሲሆን እነዚህ ፋኖዎችም ወደ ኮሎኔል ሞገስ ወዳለበት ለመሄድም በዝግጅት ላይ ናቸው። በአብዛኛው መሳሪያም ከላይ በተጠቀሱት እጅ ላይ ነው የሚገኘው። ምሬ አሁን ላይ ብዙ ጓዶቹን በማጣቱ ምክንያት ሜዳ ላይ የቀረ ሲሆን ልጁ በምን ይያዝ በምን የታወቀ ነገር እንደሌለም ተነግሮኛል። አሁን ላይ በቆቦ ዘወልድ የሚባል የማፊያ ስብስብ በሽማግሌ ነት ሰበብ ልጁን ካነካኩት በኋላ አሁን መልሰው የተወሰነ የቡድን መሳሪያ እንዲሰጠው በማድረግ እየተንተፋተፉ ነው ብለውኛል ወፎቼ።

"…ምሬ ወዳጆ ኖረም አልኖረ ግን ዐማራ የግዱን ያሸንፋል። ብርሃኑ ጁላን ሱሪውን አውልቆ ይገርፈዋል።

•ድርጅቱ ነኝ…!
2.3K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 21:05:22
ከእንቅልፌ ስነሣ…!

"…ከጉለሌ አቢይ አሕመድ በአረብኛ፣ ከመቀሌ ጌታቸው ረዳ በእንግሊዝኛ በሱዳን ጉዳይ ዋይ ዋይ ሲሉ አየኋቸው። በሰላም ነው…? ኢሳይያስ አፈወርቂ ከአስመራ በአረብኛም፣ በእንግሊዝኛም፣ በትግርኛም ትንፍሽ አላለም። እስከአሁን ዝም ጭጭ ጮጋ እንዳለ ነው። ገራሚው ዐማራ ግን ጸሎቱ፣ ከሐሙስ ጀምሮ አክፍሎት ላይ፣ ትናንት ሌሊት የትንሣኤ ቅዳሴ ላይ፣ ዛሬ ደግሞ እረፍት ላይ ነው።

"…የኢሳይያስ ወዳጅ ሃሚቲ የሱዳን ልዩ ኃይል ዓይነት ነገር ነው አሉ። የመሃይሙ አቢይ ጓደኛ አልቡርሃን ደግሞ ይሄ ልዩ ኃይል ፈርሶ በአንድ እዝ ሥር ይግባ ብሎ የአቢይን እና የግብጽን ምክር ሰምቶ ነው አሉ ሄጵ ያለው። ሃሚቲ ምኑ ሞኝ ነው ሳይቀደም ቀደማቸዋ። እንደ ዐማራ ልዩ ኃይል ሊበሉት ሊውጡት ነበር ፍላጎታቸው። ንካው አለዋ።

"…አቢይ ወያኔዎችን ኦሮሚያ ጠርቶ የስንዴ ማሳ ውስጥ አስገብቶ ለኢሳይያስ "አላርፍ ካልክ ከእነሱ ጋር ስለታረቅኩ እመጣብሃለሁ ብሎ ቀሽም መልእክት አስተላለፈ አሉ። ኢሳይያስም የኤርትራን የወታደር ዩኒፎርም አልብሶ ከሃሚቲ ጋር ፎቶ ተነሥቶ ሞክረኝ አለው። እንዲያውም አንተና ወያኔ የምትመኩበትን ሱዳንን እንኩቶ ለምን አላስመስላትም ብሎ አሳየዋ አጅሬው። በሱዳን የሚገኙ የግብጽ ወታደሮችም መዓት ወረደባቸው። ባዶ እጃቸውን ወደ ካይሮ ሁላ ሲፈረጥጡ ነው የታዩት።

"…አሳምነው ጽጌ ነፍሱን ይማር…! ሃሚቲን ባሰብኩ ጊዜ አቢይ፣ ላቀ አያሌው፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ መለኩ አለበል፣ ብናልፍ አንዷለም እና እነ ደመቀ መኮንን የበሉት ጄነራል አሳምነው ጽጌ ነው ትዝ ያለኝ። ነፍስ ይማር አሴ።

"…ዐማራም፣ ኢትዮጵያም ያሸንፋሉ። ሌላም ጉድ እየሰማሁ ነው። ቆይቼ እመለሳለሁ። ድል ለዐማራ እና ለኢትዮጵያ…!
2.3K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 09:54:05
ስሙትማ ይሄን ገተት…!

"…የወያኔ ወጥ ቀቃይ፣ ከሚንስ ቤት አንሥተው ለኮታ ማሟያ ጄነራል ያደረጉት፣ ንግግር የማይችል፣ ቃል ለማውጣት እንደ ደረሰች ነፍሰጡር አምጦ በጭንቅ የሚያወራ ተብታባ፣ ነውረኛ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ሰውዬ የሚለውን ስሙልኝማ። ትጥቅ ያስፈታነውን የዐማራ ልዩ ኃይ ፋኖ ነው የገደላቸው አላለም። አይ ኦሮሞ አለ አቢይ አመድ።

"…በእሱ ቤት በቃ ፖለቲካ ሠርቶ መሞቱ ነው። ይሄ እየሸሸ፣ እየፈረጠጠ ጦሩን እንደራሱ ምርኮኛ አድርጎ ያዋረደ ጫታም በመጨረሻ ፊልድ ማርሻል ተብሎ በመሃይሙ አቢይ የተሾመ፣ ይሄ ኦሮሞ አሰዳቢ ነውር ጌጡ የሆነ ሰው ነው እንግዲህ የዐማራ ልዩ ኃይልን በመንገድ ጠብቆ የገደለው ፋኖ ነው የሚለው።

"…ባቀመሱት መርዝ ምክንያት ኮቱ ሰፍቶት፣ የማሳ ውስጥ የወፍ ማስፈራሪያ መስሎ ዕለተ ሞቱን እየቆጠረ ያለውና ፀረ ዐማራነቱ በአናቱ የሚፈላበት በማንነት ቀውስ የተዘፈቀ ሰው ነው እንግዲህ ልዩ ኃይሉን የገደለው ፋኖ ነው የሚለው።

"…በሱዳን ጦርነቱ የተነሣው እኮ ልክ አቢይ አሕመድ የዐማራ ልዩ ኃይል ፈርሶ በአንድ ዕዝ ይግባ ብሎ እንደተነሣው የአብይ ጓደኛ አልቡርሃንም እንደዚያው በማለቱ ነው የጀነራል አሚቲ ታጣቂዎች የአቢይን ወዳጅ አፈር ከደቼ ያስጋጡት።

"…የዐማራ ልዩ ኃይልና ፋኖም ከአቢይ እና ከብርሃኑ ጁላ ሯጩ አትሌቱ መከላከያ ጋር ተሞካክረው እኮ ነበር። ነገር ግን ምን ያደርጋል የዐማራ ጳጳሳት፣ የዐማራ ቄሶችና ሼኮች፣ መስቀልና ታቦት ተሸክመው፣ ለአረመኔው፣ ለአራጁ አቢይ አሕመድ ጥብቅና ቆመው በሽምግልና ሰበብ ዐማራን አስወቀጡት። አዋረዱት። አሳረዱት እንጂ። ጳጳሱን ጨምሮ በሽምግልናው ላይ የተሳተፉ በሙሉ በታረዱት ዐማሮች ነፍስ ይጠየቃሉ። ቱ…!

"…ያም ሆነ ይህ ለዚህ ሁሉ ግፍ በቀሉ በቅርቡ ይጀምራል። የትም አታመልጥም።

• ዐማሮች መዝግቡት…!
3.8K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ