Get Mystery Box with random crypto!

ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkunbekele3 — ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekele3
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.50K
የሰርጥ መግለጫ

እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ዩቲቡ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-29 21:51:38 "ርዕሰ አንቀጽ"

"…የዛሬ ርዕሰ አንቀጽ የተጻፈው በራሴ ጉዳይ ዙሪያ ነው። በጀርመን ቆይታዬ እስከ አሁን ሁለት ጊዜ ተከስሻለሁ።  ሁለቱንም ክሶች ዐቃቤ ሕግ ሳይደርስ፣ ወደ ፍርድ ቤት ክርክርም ሳይመራ በፌደራል ፖሊስ ምርመራ፣ ቃሌን በሰጠሁ ጊዜ የቆመ ነው። የመጀመሪያው በኢትዮጵያ ጽንፈኛ እስላሞች ውትወታ በሐሰት በእኔ ባልሆነ ነገር ግን በእኔ ስም በፌስቡክ ገጽ ላይ በተጻፈ የአሸበርቲነት ጦማር ነበር።

"…ከምርመራ በኋላ ፖሊስ እንዲህ ብሎኝ ነበር። ከሳሾችህን መክሰስ ትችላለህ። እኔም መለስኩ። አልከሳቸውም። እነሱም እንደ እኔው ስደተኛ ናቸው። ባያውቁ፣ ባይረዱ፣ ባይገባቸው፣ ቢመስላቸው በስሜት፣ በንዴት፣ ለሃይማኖታቸው ቀንተው ያደረጉት ነው። እኔ እንደተንከራተትኩ መንከራተት የለባቸውም። ይልቅ ንገሯቸው። አስተምሯቸው ብዬ ፋይሉን ዘጋሁት።

"…ቆይቶም ባለፈው የገና ሰሞን ድጋሚ ከሰሱኝ። ያኔ እንኳን የከሰሱኝ በኦሮሞ እና በትግሬ ጽንፈኛ አክቲቪስቶች ጫና አዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ኤምባሲ በደረሰበት ጫና ምክንያት በተፈጠረ ምክንያት ነበር ከፖሊስ ጋር የተገናኘነው። የተከሰስኩትም ይሄንኑ አራጅ ከሃዲ የአቢይ ጦር "በፌክ ፎቶ ሲከሱት በፍጹም ስንትና ስንት የፈጠጠ ወንጀል እያለው ይሄን ፌክ ፎቶ መጠቀም ነውር ነው በማለቴና ዘመቻውን በማክሸፌ ምክንያት የተበሳጩ ነውረኞች የፈጠሩት ነበር። እሱም ውድቅ ሆኗል።

"…የአሁኑ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። ከሳሾቼን አላወቅኳቸውም። ያው አሸበርቲ ስላለኝ መንግሥት ይሁን፣ ግለሰቦች ይሁኑ፣ ማኅበራት ወይም ድርጅቶች አላወቅኩም። የአሁኑን ግን በብዙ ምክንያት ነገርየውን እንዲሁ በዋዛ ማለፍ አልፈለግሁም። አዎ ከሳሾቼን ወይም ከሳሼን ማወቅ እፈልጋለሁ። ከፖሊስ ጣቢያ በዘለለ ፍርድቤት ቀርቤ ከከሳሾቼ ጋር መሟገት እፈልጋለሁ። ለሚደርስብኝ ቁሳዊም ሆነ አዕምሮአዊ ጉዳት በሕግ አግባብ የሚጠየቀውን መጠየቅ እፈልጋለሁ። በዚያ ላይ ካሳሼን በስም በአካል ማወቁ በራሱ ለእኔ የግድ አስፈላጊም ጠቃሚም ነው።

"…በሌሊት ነው በጠዋት ከመኖሪያ ከተማዬ ተነሥቼ የሕግ ባለሙያ ጠበቃዬ ወደሚገኝበት ከተማ ከመንፈሳዊ ወንድሜ ከኢሱ ጋር የሄድኩት። ከእንግዲህ የሚፈልገኝ፣ የሚከሰኝ ሰው በሙሉ ከእኔ ጋር በአካል ግንኙነት አይኖረውም። ለእኔ መጥሪያ መስጠት ቤተሰቤንም ማጨናነቅ አይጠበቅበትም። ይከሰኛል የክስ ወረቀቱ ለጠበቃዬ ይደርሰዋል። ስፈለግ እቀርባለሁ እሟገታለሁም። ይሄንን ጨርሼ አሁን ገና ከጠበቃዬ ቢሮ ወጥቼ የጓደኛዬ የኢሳያስን ልጆች ጠይቄ፣ ለማታው የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብሬ ለመድረስ ባቡር እና አውቶቡስ ይዤ ወደ ራየን ወንዝ ማዶ ጎጆዬ እመለሳለሁ። የሚያበሳጨው ግን እስከአሁን ድረስ ስንትና ስንት ምን የመሳሰሉ ቃሪያ በሚጥሚጣም የሆኑ ጦማሮች እንዳልለቅ ጌዜዬን መበላቴና ስለራሴ ማውራት የማልፈልገውን የግድ ስለራሴ ለማውራት መገደዴ ነው።

"…ቀጥሎ ከእኔ ጓደኞች ከእናንተ ከቤተሰቦቼ ምን ይጠበቃል? ስለሚለው ጉዳይ እሱን ቆይቼ እመለስበታለሁ። እንግዲህ ዛሬ በእኔ ጉዳይ ነው ስናወጋ የምንውለው። በእኔ በኩል ግን እንደ ዜጋ ስለ ሃገሬ፣ እንደ አማኝ ስለሃይማኖቴ ደሀ ተበደለ፣ ፍርድም ተጓደለ ብዬ ለመጮህ የማንም ፈቃድ አያስፈልገኝም። ከመቃብር በቀር ማንም ምንም አያስቆመኝም።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው።
7.6K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 20:52:36
ይሄ የዘር ጭፍጨፋ ነው።

"…በአቢይ አሕመድ፣ በደመቀ መኮንን፣ በሽመልስ አብዲሳ የአስተዳደር ዘመን፣ በብራኑ ጁላ፣ በይልማ መርዳሳ፣ በደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ በተመስገን ጥሩነህ የአስተዳደር ዘመን፣ ቅዱስ ሲኖዶስ እና መጅሊስ፣ የጴንጤዎችም ኅብረት ባለበት ዘመን፣ በእ አህመዲን ጀበል፣ ጃዋር መሃመድ፣ በእነሙጂብ አሚኖ፣ በእነ ኦኤም ኤን፣ በኦቢኤን፣ በሀሩን ሚዲያ እንደ ጉድ አሠራጭተው ዐማራ እንደ ዜጋ ሳይሆን እንደ ጠላት እንዲታይ፣ በዘሩ ተለይቶም እንዲህ እንደምታዩት ቤት ለቤት እየሄዱ ዐማራ የትነው ብለው እድሜ፣ ፆታ ሳይመርጡ ጨፍጭፈው በጅምላ እንዲህ ነው የቀበሩት።

"…ይሄ ጭፍጨፋ ያለው ረቅ ወለጋ ነው እኔ ጋር አይደርስም። እኔ ያለሁት ጎንደር ነው፣ ወልድያ ባህርዳር ነው። ደሴ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ ደብረ ታቦር ነው። እኔ ያለሁት አዲስ አበባ ነው ብለህ ተዘናግተህ የተቀመጥክ ዐማራ በሙሉ የሚጠብቅህ እንዲህ አይነት ጭፍጨፋ ነው።

"…ኩሽ ነን የሚሉት የኦሮሞ ፅንፈኞች ሴማውያን የሚባሉትን ዐማሮች በዚህ መልክ ነው የጨፈጨፏቸው። ይሄንን ነው ያ ማቶ ጭንቅላት መሃይም መሪ " ይሙቱ፣ ይገደሉ ፀሐይ ለአስከሬናቸውን እንዳይመታው ችግኝ እንተክልላቸዋለን" ብሎ በፓርላማ ያላገጠው።

"…ይሄን እያየ ለፍትሕ ያልታገለ፣ ለፍትሕ ያልጮኸ በሙሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ፈጣሪ በአንድም በሌላ መልኩ ቢሆን ክንዱን ያነሣባቸዋል።

"…ዐማራ ለመታገል ሃቅ አለው። ወጥር ዐማራ፣ መክት አንክት። ይሄንን ለዐማራው፣ ለኦሮሞው፣ ለትግሬው፣ ለደቡቡ፣ ለሐረሬው፣ ለሱማሌ፣ ለአፋሩ አሳያው። ምን ተሰማችሁ የብልፅግና ካዳሚ ካድሬዎች…?

• ሌሎችም አሉኝ፣ እያረፍኩ እለቅላችኋለሁ።
7.8K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 16:22:11
ኮምቦልቻ ዛሬ…!

"…የተገፋው የወሎ ዐማራ እስላም፣ በወለጋ እንደ ዶሮ የታረደው፣ የተጨፈጨፈው የወሎ ዐማራ እስላም፣ በእነ አህመዲን ጀበል የተሰደበው፣ በእነ ሙጂብ አሚኖ የተዋረደው፣ በኦሮሞ መጅሊስ ተደብድቦ ሥልጣኑን በጉልበት የተቀማው የወሎ እስላም ዐማራ ዛሬ በአረፋ በዓል እለት ድምጹን በዚህ መልኩ ሲያሰማ ውሏል።

"…እስላም ሆንክ ክርስቲያን ዐማራ ከሆንክ በወለጋ ትታረዳለህ፣ በኦሮሚያ ትገደላለህ። ትፈናቀላለህ። ትሰደዳለህ፣ ትዋረዳለህ፣ ኦሮሞ ሁን፣ ጉራጌ፣ ወላይታ ሁን ዐማራ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ደግሞ ትገደላለህ። ይሄን ኢ ፍትሐዊ የአረመኔ አካሃዴ መቀልበስ ደግሞ የትውልዱ ኃላፊነት ነው።

"…ታገሰህ፣ ታገሰህ፣ ሸሸህ፣ ሸሸህ፣ ተወኝ አለህ፣ ስታቀረሽበት ቻለህ፣ ልጋግህን፣ ንፍጥህን፣ ለሃጭህን ስታዝረበርብበትም ታገሰህ፣ ኧረ ተፋታኝ ሲልህ እምቢ ብለህ ትእግስቱን ሁሉ እንደ ፍርሃት ቆጥረህ ጥሬ ካካህን አናትህ ላይ ልዘፍልል ስትለው ግን ወጊድ ከዚህ፣ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያወረቅም ብሎ ተነሣልህ። አሁን ዶክመንተሪ፣ ሽምግልና፣ ውይይት ብሎ ነገር አይመልሰውም። ወደፊት ብቻ።

• ዐማራ ለማሸነፍ በቂ ምክንያት አለው። አከተመ።
7.2K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-28 10:09:50
"…የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን። ምልጃና ጸሎቷ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን። የአሥራት ሃገሯን ኢትዮጵያን በምልጃዋ ትጠብቅልን።
6.7K viewsedited  07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 21:35:52
እናም…!

"…ፋኖ እንኳን ሊፈርስ ጭራሽ በሻለቃ፣ በብርጌድ የሚመራ ሆነ። የዐማራ ልዩ ኃይል እንኳን ሊበተን ከነ ሙሉ ትጥቁ ፋኖን ተቀላቀለ። ሕዝቡ እንኳን ሊረበሽ ጭራሽ አደባባይ ወጥቶ ናና ሞክረኝ አለ። ወያኔ ጨነቃት። አቢይ ቀፎው ቀረ። ብልጽግና ጠወለገ። ብአዴን ዐማራን መምራት ተሳነው። በይፋ አይነገር እንጂ በዐማራ አሁን የብልፅግና መንግሥት ከስሟል።

"…ጅሏ ወያኔ በድሮ በሬ ለማረስ ከች አለች። ሰገጤው ኦህዴድ በሚዲያና በአክቲቪዝሙ ነው የተበለጥኩት ብሎ አክቲቪስቶች ግዢ ላይ ገባ። በዚሁ መሠረት እብዱን ዮኒማኛን በከፍተኛ ብር አስፈርሞ አዲስ አበባ አስመጣው። በኢሊሊ ሆቴልም አሳርፎ ቀበቶውን አስወልቆ… ቱ መድኃኒዓለም አባቴ ይቅር በለኝ።

"…የኦሮሞና የትግሬ አክቲቪስቶች በአዲስ አበባ በሚኖሩ ኤርትራውያንና ኤርትራ ራሷ ላይ ዘመቻ እንዲከፍቱ ታዘዙ። ሚዲያዎችም እንደዚያው። ከዚያ ጎን ለጎንም ዐማራ ላይ የስድብ ናዳ እንዲወርድ፣ ከኤርትራ ጋር ያለውን ግኑኝነት ካላቆመ እንደ ባንዳ፣ እንደ ሃገር ከሃዲ እንዲቆጠር ተላላጡ። በነገራችን ታች እኔ የምለው ከኤርትራ ጋር ትግሬ እና ኦሮሞ ወዳጅነት ሲፈጥሩ ጽድቅ፣ ዐማራ ወዳጅነት ሲፈጥር ወንጀል የሚሆነው በምን ሂሳብ ነው…? ወያኔ በዓባይ ፀሐዬ በኩል ኢሱዬ፣ ኢሱነት፣ ብላ ተለማምጣ ያቃታት መሆኑን ረስተውት ነው እንዴ…? 30 ዓመት በኤርትራ በረሃ የኢሳያስ ፍየል ጠባቂ ሆነው የከረሙት የኦነግ ፍልፍሎችስ ከምኔው ኤርትራ ላይ አፍ ለመክፈት በቁናነው…? ሌባ ሁላ።

"…ዐማራ ይከፋፈል ተባለ። አገው፣ ሺናሻ፣ ቅማንት፣ ከሚሴ ኦሮሞ፣ ራያ፣ አርጎባ ተብሎ እንዲከፋፈል ሚዲያዎቹ ሓላፊነት ወስደው ጩኸት ጀመሩ፣ ሲንበጫበጩ ውለው ቢያድሩ ዐማራ እንደሁ ወይ ፍንክች። ዮኒና እንዳልክ እንደ ቁጭራ ሰፈር ሴት ዐማራን ሲሳደቡ ቢውሉ ወይ ፍንክች።

• መጣሁ…!
7.0K views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 16:18:49
ቀጠልኩ…!

"…በወያኔም በምዕራባውያኑም ግምገማ ለወያኔ ዳግም ወደ 4ኪሎ በዳግም ወታደራዊ ድል ያለመመለስ ትልቅ እንቅፋት የፈጠሩት ተለይተው ተገመገሙ። እነሱም ዐማራና ኤርትራ ናቸው። ዐማራ ለህልውናው ኤርትራም ወያኔን የቆየ ያደረ ቂም ለመበቀል ገትረው ተፋልጠዋል። የኦሮሞ ወታደሮች እንደ ከፍት በወያኔ ሲነዱ፣ ሲፈረጥጡ አንድም ምርኮ ያልተገኘው ፋኖ እና ሻአቢያ ነበሩ። እናም እነዚህ ሁለቱን መበቀል የመጀመሪያ እቅዳቸው ሆነ።

"…በዚያኛው ወገን ደግሞ ሩሲያ ኤርትራ ከተመች። ቻይና በአስመራ ተማረከች። ኢራን ምጽዋ ሽር ብትን አለች። አሜሪካ ደንፉ ያዛት። በሱዳን በኩል አልቡሃራን ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንዲገባ፣ ፋኖ እና የዐማራ ልዩ ኃይል እንዲበተኑ፣ እምቢ ካሉ እንዲወገሩ፣ ከዚያ በመጨረሻ የደቀቀ ዐማራን ተሻግረው ኤርትራን እንዲወሩ። እንዲወግሩም ከቀይ ባህርም ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራንን እንዲያባርሩ ታዘዙ። ለዚህ ተግባራቸውም ወያኔና ኦሮሙማው ከምዕራባውያን ፈረንካ፣ ለወያኔ ለብቻዋ ወልቃይትና ራያን እንደምትሸለም ተሞሉ።

"…ጅሉ ዐቢይ አሕመድ ሱዳንን ጀምሪ አላት። ግብፅም ሽፋን ልትሰጥ፣ ወያኔም ወልቃይትን ልትሰለቅጥ፣ በራያም ወጎን ልትለጠጥ ጉዞ ጀመሩ። ኢሳያስ ብልጡ ቀደማቸው። ሃሚቲን ካርቱም ልኮ አመሳቸው። የግብጽ ጦር ከነ ትሪልዮን የጦር መሣሪያው ወደመ። ከሱዳንም በእግሩ ወደ ካይሮ ፈረጠጠ።

"…አቢይ አሕመድ ከሸጎሌ፣ ጌታቸው ረዳ ከመቀሌ አበዱ። ወፍ የለም እንጂ ምነው ሱዳኖች ታረቁ እንጂ ብለውም ወተወቱ። ኢሳያስ በባዛሩ መንግሥቱ ተሳለቀ፣ ዐማራም ፋሲካን ያለስጋት በሰላም አከበረ። ምድሪቱ ትርምስምሷ ወጣ። ለወያኔ ጊዜ የለም። ማይክ ሃመር ተመላለሰ። አቢይ ተሸነፈ፣ ለወያኔ እጅ ሰጠ። በዐማራም ላይ የግዱን በትሩን ለማሳረፈ እጁን አነሣ። የሱዳኑ እስኪፈታ ዐማራ…

• እቀጥላለሁ።
6.3K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 15:54:47 •ለዐማሮች አድርሱልኝማ…!

"…በመልእክት መቀበያ ሰንዱቆቼ ውስጥ ከወፎቼም ሆነ ከሌሎች የተለያዩ መልእክቶች ይደርሱኛል። የሁላቸውንም መልእክት እየጎበኘሁ እዝናናለሁ። እደመማለሁም። እስከአሁን እንደ ድሮው የሚያሳዝን፣ የሚያስለቅስ መልእክት በሰንዱቆቼ ውስጥ አላገኘሁም።

"…ሰሞነኛ እና ጀማሪ እንደሆኑ የሚገመቱ በቀላል ቁጥርም የማይገለፁ ሰዎች ተመሳሳይ መልእክት ደጋግመው ስላደረሱኝ ለእሱ መልስ ልስጥ ብዬ ነው ዛሬ ብቅ ያልኩት። መልእክታቸውም እንዲህ የሚል ነው። "ዘመዴ ዐማራን አሁን ተነሥ በሉት፣ ጎጃም እየተፋለመ ነው፣ ሌላውም አንድ ላይ እንዲነሣ የመቀስቀሻ ጊዜ አሁን ነው።" እኔም እላቸዋለሁ። " ወዳጄ የቅስቀሳ ሰዓትማ አልፏል። ጎጃም፣ጎንደር፣ ሸዋ፣ ወሎ ተነሥ የሚባልበት ዘመንም አብቅቷል። ተባበሩ፣ አንድ ሁኑ የሚባልበትም ጊዜ አልፏል። የተነሣው፣ ቀድሞ የነቃው ቦታ ስፍራውን ይዞ ለነፃነቱ እየተተጋተገ ነው። ብልጽግናን ወደ መጸዳጃ ቤት የሚያሯሩጠው ማን መሰለህ? ቀድሞ የነቃው እኮ ነው አጎቴ።

"…ደግሞም የሚጠቃው ጎንደሬ፣ ሸዋ፣ ጎጃሜና ወሎዬ እኮ አይደለም። ትግሬዋ ህወሓት፣ ኦሮሞው ኦነግ እና ብልጽግና የሚያጠቁት እኮ ብአዴን በተባለ ጥንባታም ሸታታ ኮንዶም አማካኝነት ዐማራ የተባለ የከበረ ማንነትን ነው። ይሄን ክቡር ማንነት ለማዳን ደግሞ ጎጃሜ፣ ጎንደሬ፣ ወሎዬና ሸዋዬ ብሎ ሳይሆን ዐማራ ነኝ የሚል በመሉ ለራሱ ሲል መነሣት፣ መመከት፣ ማነከትም አለበት እንጂ ለጎጥህ ብሎ ተነሥ የሚለው የለም። ዐማራ ከተነሣ ያሸንፋል፣ ከተዘፈዘፈ ደግሞ ይሸነፋል ሳይሆን ድራሽ አባቱ ይጠፋል። ይኸው ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ…

አሁን…
•ዐማራ ተነሥ
•ዐማራ መክት
•ዐማራ አንክት

•ይልቅ ከትግሬና ከኦሮሞ ጎትተው ወደ ዐማራ የሳቡትን ጦርነት በቶሎ ተረባርበህ ሳያደቅህ ወደ መጣበት መልሰው።
https://t.me/Zemedkunbekele3
2.0K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 20:15:36 ዋናው ሁሉም መንቃቱ ነው…!

"…እንደ እብድም፣ እንደ ወፈፌም፣ እንደ ጋጠወጥም፣ እንደ ባለጌም፣ እንደ ነጭ ዱርዬም፣ እንደ አደገኛ ቦዘኔም፣ እንደ ክብረቢስ፣ እንደ ጋጠወጥም፣ እንደ አሳዳጊ የበደለው፣ አግድም አደግም፣ እንደ ተናካሽ ውሻም ጩኸን፣ ሁነን፣ ብቻ በመጨረሻ አብዛኛው ሰው መንቃቱ ነው። ዋናው እሱ ነው።

"…ሁሉም ከነቃ በኋላ መፍትሄው ቀላል ነው። ገበሬው ከነቃ፣ ወታደሩ ከነቃ፣ ቤርቤረሰቡ ከነቃ፣ ተማሪው፣ አዝማሪው ከነቃ ሌላው ቀላል ነው። ችግር የነበረው ሁሉም እኩል ያለመንቃቱ ነበር። አሁን ሁሏም በአንድም ቤላው ስለተሸነቆጠች፣ ስለተዠለጠች የደፈረ በአደባባይ፣ ያፈረ፣ የፈራ ቦቅቧቃው በጓዳው ላይ ጓ ማለቱ እውነት ነው። ሃቅ ነው።

"…የቀረ ካለ በደንብ ይዠለጥ፣ ቤቱም አናቱም ይፍረስ፣ መስጊዱም ቤተ ክርስቲያኑንም ይናድ፣ ምሁር መሃይሙ፣ ይፈናቀል፣ በጀማ በጅምላ ከርቸኬ ይውረድ፣ ይለብልበው፣ ይዠልጠው፣ ዋይ ዋይ ያስብለው። ገበሬው ማዳበሪያ ይጣ፣ ይከልክለው፣ ሠራተኛ ደሞዝ ይጣ፣ የቤት ኪራይ የሚከፍለው ይጣ፣ ነዳጅ ይወደድ፣ እህል ጣሪያ ይንካ፣ ፍትሕ፣ ፍርድ በአናቱ ይተከል ያኔ የተኛው ይነቃል፣ ይነሣል።

"…አሁን እኛ እብዶቹ አርፈን አዳዲስ እብዶች አየሩን የሚሞሉበት ዘመን እየመጣ ነው። አሁን የእኛ የእረፍት ዘመን እየቀረበ ነው። ተራውንና አየሩን የሚቆጣጠሩ አዳዲስ ተናካሽ ውሾች እየመጡ ስለሆነ ቦታ ስፍራውን እንለቅላቸዋለን። የሥርዓቱ ወዳጅ፣ አሽከር፣ ባሪያ፣ አቃጣሪ፣ አቶስቷሽ፣ አለቅላቂ የነበሩ ገረዶች አሁን ተዠልጠው ጓ ብለው እየመጡ ነው። እኛ ደግሞ ገለል እንልላቸዋለን።

"…ትግሉን ማን ይምራው የሚሉ አሉ። ትግሉን ጠኔ የጠናበት፣ ራብ የጸናበት፣ ናላው የዞረ የሆነ ድንባዣም የሆነ ቀን ይመራዋል። ዋናው እንኳን ነቃችሁ። እንኳን ባነናችሁ። ይሄ ነው።

"…አይደለም እንዴ?
10.8K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 20:16:43 በር በፖሊስ … ከታች ይቀጥላል

… ከላይኛው የቀጠለ… የወኅኒ ቤት በር በፖሊስ ተዘግቶላቸው ከእነ ዶር ሲሳይ ንጉሡ ጋር የሚመክሩ፣ የፌደራል ፖሊስ ወኅኒ ቤት ለውይይት አልተመቸንም ብለው ወደ ማዕከላዊ የዞሩ። አራዶች። ብአዴንን ለማዳን ተቃዋሚ መስለው የሌለ ዋጋ የሚከፍሉ ሾተላዮችንም አሳምረን ነው የምናውቃቸው። እነርሱንም እንታገላቸዋለን። አከተመ።

"…ወዳጄ ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ። አለቀ። 120 ሚልየን ሕዝብ ባለበት ሃገር በተቃዋሚውም ሆነ በገዢው መደብ የሆኑ ሁልጊዜ ፊቶች ብቻ ከፊት ተጥደው መታየት የለባቸውም። እንደ ስብሃት ነጋ በዳይፐር ሊመሩ የሚፈልጉ ተቃዋሚ ነን ባዮችም ጥጋቸውን ሊይዙ ይገባል። አዲስ ሰው እንዳይመጣ፣ እንዳይገለጥ ከፊት ደንቃራ የሚሆኑ ጉደኞች በቃችሁ ሊባሉ ይገባል። እንደነሱ ሼምለስ መሆን ግድ ነው። ጥፋ ከዚህ በለው።

"…በቀደም ዕለት እኔ መሳይ መኮንን ሙቀቱን ለመለካት እንደ ጆፌ አሞራ አንዴ በስሱ ዞርኩት። መሳይን ስዞረው ግልብጥ ብሎ የመጣው ግሪሳ ግን ይገርማችኋል የብልፅግና እና የኢዜማ ግሪሳ ነበር። መሳይን ስለነካሁት የሻአቢያ ደጋፊ በማያገባው መጥቶ ተንተባተበብኝ። እናም እኔ ትክክል እንደነበርኩ ወዲያው ነው የገባኝ። መሳይ መኮንን የበግ ለምድ የለበሰ ሾተላይ ተኩላ ነው። ይሄ አዝማሪ ወዳጅ ጀማሪ ቦለጢቀኛ እንደ ዮኒ ማኛ የሙገሳ ግጥም፣ ዜማ ባዜመለት ወቅት ሁላ ወከክ እንደሚል አሁንም ጭንብሉን ለብሶ ለሻአቢያና ለግንቦቴ ሊሠራ የመጣው ሰው እግር ስር ሲንደፋደፍ ይታያል። በቀደም ሻለቃ ዳዊትን አስር ጊዜ " የዘር ከረጢት የዘር ከረጢት ሲል የነበረው ለዚህ ነው። ግም ቦቴያም" ጥፋ ከዚህ የዐማራ ትግል ከዳር የሚደርሰው በሃቅ፣ በእውነት፣ በመሬት ላይ ባሉት ልጆቹ ትግል እንጂ በሾተላዮች አፈ ቅቢ ሆደ ጩቤዎች አይደለም።

"…ይሄ ሾተላይ ቡድን አባቴ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስን ጭምር ጠልፎ የያዘ ነው። አቡነ ኤርሚያስ ሳያውቁ ሳይሆን ሆን ብለው በዚህ ቀሳጢ ቡድን ተጠልፈዋል። አቡነ ኤርሚያስ በግልፅ ከወደዳቸው፣ ካከበራቸው ሕዝብ ጋር ሳያስቡት መላተም ፈልገዋል። እየተቅለሰለሱ፣ ድምጻቸውን ወደ አሳዛኝ፣ ምስኪንነት እየለወጡ መሸወድ አይችሉም። ጥንቃቄ ቢያደርጉ ለእርሳቸው መልካም ነው። ሳያስቡት ብዙ ነጥብ እየጣሉ ነው። ይሄንንም ጀምሬዋለሁ ከዳር ሰላደርሰው አልመለስም። እኔም ያየሁትን አይቻለሁ እንደ ጆፌ አሞራ መዞሬን አላቆምም። በነገራችን ላይ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ተተቹ ብላችሁ የምትንጫጩ ኮተታሞች ለደንታችሁ ነው። ብፁዕነትዎ ግን እግር ባያበዙ፣ ከአንደበትዎም ቢቆጠቡ፣ እዩኝ እዩኝ ባያበዙ መልካም ነው። ከግንቦቴዎችና ከኢዜማዎች ይልቅ የእኔ የታዛዥ ልጅዎ ምክር ይሻልዎታል። አይ ካሉ ግን ምን ገዶኝ። ሃኣ የበሰበሰ ዝናብ ይፈራል እንዴ?

"…እደግመዋለሁ ትግሉ መመራት ያለበት ኢትዮጵያን ለማፍረስ መሠረት በተጣለ ጊዜ ድጅኖና ዶማ ባላቀረቡ ንፁሐን ኃይሎች ነው። ፈንጂና ድማሚት ባላቀረቡ ፅኑአን ኃይሎች ነው። ቫይረሱ ያለባቸውን በሙሉ ሰገራ እንደነካው እንጨት ተጸየፏአቸው። እንደ ጾም ዕቃም ለብቻቸው አድርጓቸው። ልብ በሉ እኔ ትግሉን አይደግፉ አላልኩም። ትግሉ ቅዱስ ስለሆነ የሰይጣንን ድጋፍ አይፈልግም እንጂ ሰይጣንም እንኳ ትግሉን ልደግፍ ቢል ይከልከል ባይ አይደለሁም። እነዚህ ከሃዲ ይሁዳ ሾተላዮችም ትግሉን እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ተጸጽተው መደገፍ ይችላሉ። እንደ እስክንድር ነጋ፣ እንደ ጋሽ አሰግድን እና ጋሽ መሳፍንትን ግን ትግሉን መምራት አይደለም አክት ማድረግ አይችሉም። የዐማራ ትግል አሁን እፉ ነው፣ ካካካ ነው። አከተመ።

"…የዐማራ ትግል ሱናሚ ነው። ቁጣ ነው። መዓት ነው። ታግሶ፣ ታግሶ የገነፈለ ነው። የማንም ልጋጋም አፉን ሲከፍትበት፣ ለሃጩን ሲያዝረበርብበት የተከበረ ሕዝብ አምጦ የወለደው ነው። በበቀል የተሞላ፣ ዘሩን ከጥፋት ለመታደግ የተወለደ መብረቅ የሆነ ትግል ነው። ይሄን ትግል በተለመደው መልክ መጥለፍ አይቻልም። አይሞከርም። ብርሃኑ ነጋንና ሱሳይ አጌናን፣ በለጠ ሞላንና ጋሻው መርሻን ያላስገባሁትም ስለማይጠቅሙ ነው። ኤክስፓየርድ ስላደረጉ ማለት ነው። ክርስቲያን ታደለ፣ ዶር ደሳለኝ ጫኔ በአፍ ከዐማራው ጋር ናቸው። ልባቸውን እንጃ። መድፈር አለባችሁ። ደፍራችሁ ካልተናገራችሁ መድኃኒቱ ይርቃል። ዐውቀዋለሁ፣ ስለ ዐማራ አሁን ጥሩ ይናገራል ወዘተ አይሠራም። ሚናህን ለይ በሉት። አንዳንዱ ደግሞ አለ ከውስጥ ሆኖ ሥራ የሚሠራ። እርሱ ይበረታታል።

"…ሥልጣን ላይ በነበረ ጊዜ ለዐማራ ምንም ያልሠራ ዮሐንስ ቧ ያለው በካልቹ በእርግጫ ተብሎ ሲባረር መጥቶ ጓ ስላለ አልሰማውም። ትናንት ዐማራ እንዳይደራጅ ዐቢይን ለማስደሰት ሲገረድ የከረመው ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ድራሽ አባትህ ይጥፋ ሲባል ሩጦ ዐማራ፣ ዐማራ፣ ፋኖ ፋኖ ቢል አልሰማውም፣ እንደ መስቀል ወፍ እንደ ዳዊት ጠጠር የብአዴን ብልጽግና ሰዎችን ለመምታት መሃይሙ አቢይ አሕመድ የሚወረውረው አቶ ፀጋ አራጌን ከተኛበት ከርሞ ድንገት መጥቶ ዐማራ ዐማራ ስላለ እሽኮኮ ብሎ መዞር አግባብ አይመስለኝም። ብአዴን ሆኖ ለሕዝብ ሳይሠራ ከርሞ እንደ ኮንዶም ከተጣለ በኋላ ግማት ይዞ መዞር ዐማራ ማቆም አለበት። አዲስ ኃይል፣ አዲስ ጉልበት፣ አዲስ ዐማራዊ አመራር ወደፊት መምጣት አለበት። የትግሬ ወንድሙንና የኦሮሞ፣ የዐፋር፣ የሱማሌ፣ የጉራጌ፣ ወላይታ፣ ሲዳማ ከንባታ ወንድሞቹን ሳያስደነገጥ አቅፎ እንደ ንሥር የሚመነጠቅ አዲስ የዐማራ ትውልድ ወደፊት መውጣት አለበት። አሮጌዎቹ ተደበቁ። ሌባ ሁላ…!

"…ይልቅ ዐማራው ተዘጋጅ። ክረምቱ መጥቷል። ደም በፈሰሰበት ደሙን ዝናብ ሳይጠርገው መዋጋት የማትችለው የሱዳን አጋንንት አምላኪዋ ወያኔ፣ ያለ ጦርነት ሕይወት የሌላት ወያኔ፣ ክረምቱን ጠብቃ አሁን መምጣቷ አይቀርም። ይሄ በቴሌቭዥን መከላከያ ተረከበው የሚባለው መሣሪያ ለወያኔ መንግሥትና ሌሎች የሚያስታጥቋት የጦር መሣሪያ ነው። አሁን ውጊያው ከሁለት ግምባር ነው። ከመንግሥታዊው ሸኔ እና ከወያኔ ጋር። ጠላት በጊዜ መለየቱ መልካም ነው። እንዳይወጣ አድርገህ መክተው። ለማንኛውም ተዘጋጅ ነው የምልህ። ደም የለመደው የወያኔ ሰይጣን በወልቃይት፣ በፀገዴ፣ በራያና በዋግኽምራ መንደፋደፉ አይቀርምና ተዘጋጅ፣ በሸዋ፣ እና በወለጋ፣ ጎጃምና ወሎም ኦነግን ከብራኑ ጁላ ሠራዊት ጋር ተጠንቀቁት።

"…ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው።
15.9K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 20:16:43 Zemedkun Bekele (ዘመዴ):
"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ሾተላይ ክፉ ነው። ጽንስ ያጨናግፋል። በኢትዮጵያ ቦለጢቃም ነፍ የትየለሌ ሾተላዮች አሉ። ነፍ ናቸው። የዝሆን ቆዳ የታደሉ። መስሚያቸው ጥጥ የሆነ፣ ነውራቸው በክብራቸው የሆነ ነውር ጌጡዎች፣ ፈጣጣ፣ ሼምለሶች፣ ይልኝታ ቢሶች ነፍ ናቸው። የዛሬው ርዕሰ አንቀጼ እነዚህን ሾተላይ ፕላን C ዎችን እንጠንቀቃቸው የሚል ነው። ፕላን C ዎች አደገኞች ናቸው። ፕላን C ዎች ሃይማኖት የላቸውም። አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤዎች ናቸው። የእስስት ባህሪ ነው ያላቸው። የድል አጥቢያ አርበኞች ናቸው። ፕላን C ዎች ክፉ አደገኛ ሾተላዮች ናቸው። የደረጀ፣ የጎመራ፣ ለፍሬም የደረሰ ትግል ደርሰው አጨናጋፊዎች ናቸው። መርዝ፣ ደፋር፣ እናቱን ለመሸጥ፣ ሚስቱን ለመካድ ቅሽሽ የማይለው ነው ፕላ C። የአፍ ጅዶ፣ የምላስ ካራቲስቶች ናቸው። እሳቱ ደመራውን በልቶ ሲጨርሰው የደመራውን የመውደቂያ አቅጣጫ የዘመመበትን አይተው ደመራውን መውደቂያ ነቢይ ሆነን ተንብየን እንንገራችሁ፣ እንተንትንላችሁ ባዮች ናቸው ፕላን C ዎች።

"…ሁላቸውም ገሌ ነበሩ። እንየው፣ እንሞክረው፣ እንምከረው፣ እንታገሰው በሚል ተልካሻ ምክንያት የሕዝብ የትግል ስሜት ላይ ውኃ የቸለሱ። ያን በማድረጋቸውም ምንም ዓይነት ፀፀት ዐማራ ሲታረድ፣ ሲፈናቀል፣ ሲገደል፣ ሲጨፈጨፍ ዝም ብለው፣ ከጨፍጫፊው ጋር አንሶላ ሲጋፈፉ፣ ሲሸረሙጡ፣ ሲገለሙቱ ከርመው ዐማራው ለመብቱ መታገል ሲጀምር ሲያሾፉበት ቆይተው የዐማራው ትግል ባሩድ ማጨስ ሲጀምር ደርሰው እንደ ቅቤ በአናት ላይ መጥተው ልጣድ፣ ልዘፍዘፍ ማለት ይወዳሉ። በሰው ድግስ ላይ ዕለቱን መጥተው አስተናጋጅ እንሁን ማለት ትክክል አይደለም።

"…የዐማራው ትግል መመራት ያለበት ለዐማራው ዋጋ በከፈሉ ሰዎች ነው። አንዳቸውም ገሌዎች በዚህ ትግል ላይ አያገባቸውም። ገሌ ትግሉን መደገፍ እንጂ ትግሉን መምራት አይገባውም። ገሌዎች አይታመኑም። ሃይማኖትም ሆነ ሥነ ምግባር የላቸውም። የፖለቲካ ሾተላይ ይሁዳዎች ናቸው። በቀደመ ሥራቸው መመዘን የለባቸውም። በለበሱት ልብስ፣ ባላቸው ኔትወርክ አማካኝነት በሚያገኙት የሚዲያ መድረክ ሁሉ ስለሚበጠረቁ ትግሉን ሊመሩት አይገባም። እነዚህ የትግል ጠላፊ ነጋዴዎች ትግሉን መምራት የለባቸውም።

"…ዐማራ የለም ሲል የነበረ ሁላ ዛሬ ዐማራን ከየት አግኝቶት ነው ልምራው የሚለው። ዐማራ ተጎዳ ብሎ የማያውቅ ጭምብላም ሁላ ዛሬ ደርሶ የሚመራው ዐማራ ከየት አባቱ አመጣ። ምድረ ዲቃላ ሁላ ከመሬት ተነሥቶ ትግሉን መጥለፍ የለበትም። ኢሳት ከነ ሠራተኞቹ፣ ኢ ኤም ኤስ ከነ ግብርአበሮቹ፣ የጎፈንድሚ ቀበኛው ግሎባል አልያንስ ከነ ኮተቶቹ፣ የግንቦት 7 ቫይረስ የነካው በሙሉ፣ የብርሃኑ ነጋ ካድሬ ሲሆኑ ከርመው አሁን በቃን በሚል ስሜት ከኢዜማ የለቀቁ ሆዳሞች በሙሉ፣ ትግሉን መደገፍ ይችላሉ። ትግሉን ለመጥለፍ፣ ለመምራት ግን መሞከር የለባቸውም ባይ ነኝ። በቃ ትግሉ ከዜሮ ተነሥቶ፣ እየተፍጨረጨረ ከዚህ ደርሷል። እነዚህ ጨቡዴዎች በመጨረሻ መጥተው ባለቀ ቤት፣ በተደረደረ ምግብ ፊት ተጥደው እጃቸውን ታጥበው ከርሳቸው እያሰቡ መግተልተል የለባቸውም። ጥፋ ከዚህ ሆዳም ሁላ።

"…የህወሓቱ ኢህአዴግ ፕላን B ነበረው። ያም ብልፅግና ነበር። ብልፅግና የህወሓት ኢህአዴግ ፕላን B ው ነበር። ብልጽግናም ከላይ እንደ አባቱ ህወሓት ኢህአዴግ ሁለት ፕላኖች አሉት። ፕላን B እና ፕላን C። የብልፄ ፕላን C ው እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ሾተላይ ሰው መሳይ በሸንጎ የትግል አጨናጋፊዎች በሙሉ ናቸው። ምድር ሁሉ በዐማራ ሞት ሲያለቅስ እነርሱ ሌላ ዓለም ውስጥ ነበሩ። ከአራጅ ጋር ሲሸረሙጡ፣ ሲገለሙቱ ነበር። ዜጎች እንጂ ዐማራ አልሞተም ባዮችም ነበሩ። አሁን ደርሰው ከላይ ልጣድ ማለት በፍፁም የለባቸውም። እዚያው በጸበላቸው።

"…ዐማራ አሁን በፀረ ዐማራው በእስስቱ መሳይ መኮንን ምላስ መሸወድ የለበትም። አክባሪው ነኝ ነገር ግን በደረጀ ሀብተወልድም ምላስ ዐማራው መጠለፍ የለበትም። በታዬ ቦጋለ ኦህዴድ ሆኖ ወያኔ ብአዴን አድርጎ ያሰለጠነውን በቀጣፊው በአቢይ ጆሮ ጠቢ በብልፄ ሰላዩን ኮተት ዐማራው መጠለፍ የለበትም። ትግሬን በመሳደብ ብቻ ዐቢይን በማይተቸው በፕሮፌሰር ትንግርቱ፣ በኖሞር ጠላፊዋ በፕሮፌሰር ሐረገወይን ወዘተረፈ ትግሉ መጠለፍ የለበትም። አቢይን ንፁሕ አድርጎ ትግሬዋን ሕወሓትን በመስደብ ብቻ በአራድነት ትግል መጥለፍ አይቻልም። ዐማሮች ይሄንን በደንብ መስመር ማስያዝ አለባችሁ።

"…ዐውቃለሁ፣ ይገባኛል ብዙ ሰው የአዝማሪ ወዳጅ ዓይነት ጠባይ ያለው ነው። አዝማሪ የተሰጠውን ግጥም በዜማ ያቀርባል፣ አልያም ራሱ ዜማ ፈጥሮ ይገጥማል። የአዝማሪ ወዳጅ የአዝማሪ ሱሰኛ ደግሞ ከማኅበረሰቡ ያጣውን ሙገሳ፣ ውዳሴ፣ ክብር አዝማሪ ቤት ሄዶ ብሩን በሽልማት መልክ በመበተን በምላሹ አዝማሪው የሚያጎርፍለትን ግጥም እያጣጣመ ራሱን በራሱ እያረካ ይኖራል። አዝማሪ ደግሞ ብር ከሸለምከው ጣጣ የለበትም። ፉንጋውን የአፈር ገንፎ የመሰለውን ሁላ የሌለ የዓለም ቆንጆ ሞናሊዛ ነህ ይለዋል። ኩርማኑን የእኔ መለሎ፣ ጎራዳዋን ሰልካካ፣ ኪንኪ ፀጉሯን የእኔ ዞማ፣ የዓባይ ዳር ጠምበለል ቄጤማ፣ ሽንታሙን፣ ፈሪውን፣ ደካማውን ደግሞ የሌለ አፄ ቴዎድሮስ፣ አፄ ሚንልክ በላይ ዘለቀ፣ የዓለም አንደኛ ነህ ይለዋል። ያኔ የአዝማሪ ወዳጅ ይሞቀዋል።

"…አንዳንድ ዐማሮችም እንደዚያው ናቸው። በዮኒ ማኛ የእብድ የቀውስ ፖለቲካ ሲበሳጩና ደግሞም ሲረኩ የሚውሉ ይበዛሉ። አንዴ ፈትነውት የወደቀ አይደለም 10 ግዜ ፈትነውት የወደቀን ገዳያቸውን እግሩ ስር ተወሽቀው ማለቃቀስ ይወዳሉ። የትግሬና የዐማራ የኦሮሞም ቀሽም ጀማሪ ቦለጢቀኞችም፣ ጎምቱዎቹም እንደዚያው አንድ ዓይነት ናቸው። ዮኒ ማኛ ትናንት ጥንብ እርኩሳቸውን አውጥቶ፣ አራክሶ ሰድቦ ሲያስለቅሳቸው ይውልና ዛሬ ተመልሶ ይቅርታ ካላቸው በቃ ነገ ጥንብ ርኩሳቸውን እስኪያወጣቸው ድረስ በሰላም ይገረዱለታል። የዮኒ ማኛ ስድብ የዐማራን ትግል የሚያነሣ፣ የሚጥልም የሚመስለው ድንገቴ በቀቀናም የትየለሌ ነው። የዐማራ ጀማሪ ቦለጢቀኞችም የዚህ ሰለባ ናቸው። መወደስ፣ መሞገስን እንደ አዝማሪ ግጥም ይወዳሉ። ይሄን ባሕል መተው አለብህ። ኮምጠጥ በል። ሚሪንዳ አትሁን።

"…ይሄ የፕላን C ቡድን እኮ እስክንድር ነጋ ታስሮ በነበረ ጊዜ ፎቶውን ጨረታ እየሸጠ ሲነግድበት፣ ሲሸቅልበት፣ ሲበላ፣ ሲጠጣበት ከሴት ጋር አንሶላ ሲጋፈፍበት የነበረ ከርሳም ቡድን ነው። እስክንድር ዋጋ ከፍሎ ባመጣው ለውጥ ነው እነሱ ከአቢይ ጋር የሸረሞጡት፣ እስክንድርን እብድ ሲሉ የነበሩ ሸርሙጣ ጋለሞቶች ዛሬ ደርሰው ደመራው ሊወድቅ ነው ብለው ባሰቡ ጊዜ ትግሉን ለማጨናገፍ ከፊት መምጣት የለባቸውም። ትግሉን መደገፍ ይችላሉ። መብታቸውም ነው። ትግሉን መጥለፍ ግን የለባቸውም። አለቀ።

"…እነዚህ ብቻ አይደሉም ነገ ደግሞ የብአዴን ፋኖዎችንም እገልጣቸዋለሁ። ከአሁኑ እስክንድር ልኮን ነው፣ ወዘተረፈ የሚሉ ሾተላይ የጎንደር እና የጎጃም የከተማ ፋኖ፣ የብአዴን የቤት ውስጥ ውሻዎችን እገልጣቸዋለሁ። ከእስክንድር ጋር የሚሠሩ ራሱ እስክንድር በእኔው የመረጃ ቲቪ ይፋ ያወጣቸዋል። ጎንደር ባህርዳር ተቀምጦ ጃምቦ ድራፍት እየጠጡ ትግል መጥለፍ አይቻልም። በፎቶ፣ በስም ጭምር ይጋለጣሉ። አሉ ሌሎችም ጀግና ሆነው ይወጡ ዘንድ ልክ እንደ አብን ብአዴን ያሰማራቸው ትግል ጠላፊ ሾተላዮችም ። እነሱንም እንገልጣቸዋለን። አሁን በዐማራ ስም ታስረዋል ተብለው በብልፅግና አመራሮች የሚጎበኙ፣ የወኅኒ ቤት
13.0K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ