Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-06-12 12:41:12
በሱዳን ጋብ ብሎ የነበረው ጦርነት ማገርሸቱ ተሰማ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

ውጊያው የቀጠለው ተፋላሚዎቹ ቀደም ሲል የደረሱት የ24 ሰዓታት የተኩስ አቁም ጊዜው ካበቃ በኋላ እንደሆነ አናዶሉ ፅፏል፡፡

የ24 ሰዓታቱ የተኩስ አቁም ከእስካሁኖቹ በተሻለ ተከባሪ ነበረ ተብሏል፡፡

ቀዳሚዎቹ የተኩስ አቁሞች ተደጋጋሚ መጣስ ያጋጠማቸው ሲሆን ተፋላሚዎቹን በአንተ ነህ አንተ ነህ ሲያካሰሱ ሰንብተዋል፡፡

ትናንት የተኩስ አቁሙ እገዳ ውጊያ ተቀስቅሶባቸዋል ከተባሉት ስፍራዎች መካከል መዲናዋ ካርቱም እና ኦርዱርማን ይገኙበታል ተብሏል፡፡

2 ወራት ባስቆጠረው ጦርነት የተነሳ ሱዳንን ወደ ሕዝባዊ አስተዳደር ለማሸጋገር ተጀምሮ የነበረው ሂደት ተሰናካክሎ እንደቀረ ዘገባው አስታውሷል፡፡

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.4K views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 12:01:04 የአብይ አህመድ ሰራዊት ደምበጫ ተኩስ በመክፈት ከ5 በላይ ሰላማዊ ሰወችን መግደሉ ተገልጿል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 5/2015

ዛሬም በ5/10/2015 ደግሞ የጥፋት ዘመቻውን ወደ ጅጋ ከተማ በማስፋቱ የጅጋ ህዝብ ገንፍሎ በመውጣት ቁጣውን እየገለጸ ይገኛል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የአብይ አህመድ ሰራዊት በሰላማዊ የአማራ ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት ህዝብ በጋራ ተባብሮ ሊገታው እንደሚገባ በርካቶች እየተናገሩ ነው።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.4K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:23:48 https://www.youtube.com/live/TR3nJE0fwt4?feature=share
1.6K views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 15:56:19

2.2K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 15:04:55
ደቡብ አቸፈር በተከፈተ ተኩስ ንፁኃን አርሶ አደሮች ተገለደሉ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 3/2015

ትናንት ከቀኑ 10 :00 ሰዓት በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ መዳበሪያ /ዳፕ ለመከፋፈል በመጠባበቅ ላይ በነበሩ አርሷደሮች ላይ ልዩ ቦታው ዝህብስት ቀበሌ ሳንቅ ጎጥ ላይ በሚባል ቦታ የወረዳው ፖሊሶች የተኩስ እሩምታ ከፍተው ከ 6 በላይ አርሶ አደሮችን ተገድለዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በቁጥር ያልተገለፁ አርሶ አደሮች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል።

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.3K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 13:55:18 በርካታ ደህንነቶች በአማራ ክልል እንዲሰማሩ መመሪያ ወርዷል

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 3/2015

ከዚህ በፊት በርካታ ቁጥር ያላቸው ደህንነቶች መግባታቸው ሲነገር ቆይቷል።

አሁንም የአብይ አህመድ አገዛዝ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ አማርኛ ተናጋሪ ደህንነቶችን ወደ አማራ ክልል በተለይ ደግሞ ወደ ሰሜን ወሎ እና ሰሜን ጎንደር ለማሰማራት የደሞዝ እና የጥቅማጥቅም እንዲሁም በአማራ ስም በአማራ መታወቂያ ተዘጋጅቶላቸው የተልዕኮ ስልጠናቸውን ጨርሰዋል።

ከአሁን በፊት የመደባቸው ደህንነቶች ከፊሎቹ የህዝቡን ጥያቄ በመጋራት ከፊሎቹ በመፍራት ከፊሎቹ ከህዝቡ ጋር በመላመዳቸው በታሰበው ልክ ለፋሺስቱ እንቅስቃሴ በታሰበው ልክ ስላልሆነ ይሄን በመገምገም አትታመኑም ዞር በሉ ተብለው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ አማርኛ ተናጋሪ ከያሉበት ተጠርተው ኢ- መደበኛ በሆነ መንገድ ስምሪት ተሰጥቷቸዋል። እነሱም በከፍተኛ ወኔ ተልዕኮውን ተቀብለዋል"።

ስለሆነም በአማራ ክልል በተለይ ደግሞ በተጠቀሱት ሰሜን ወሎ እና ጎንደር ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተብሏል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.3K views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 13:54:01
2.2K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 13:31:12

2.2K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 11:03:17
በጉጂ ዞን ከአዲሱ አደረጃጀት ጋር ተያይዞ በሚነሳው ችግር አሁንም የሰዎች ሕይወት እየጠፋ መሆኑ ተገለጸ

ንሥር ብሮድካስት
ሰኔ 3/2015

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በቅርቡ በክልሉ መንግሥት ይፋ በተደረገው አዲስ አደረጃጀት ጋር ተያይዞ የሚነሳው ውዝግብ፤ አሁንም ድረስ መቀጠሉን እና በዚህም በሰዎች ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

=======================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

YouTube 1: https://youtube.com/@nisirmedia2

YouTube 2: https://youtube.com/@nisir

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja    
  
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.5K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 09:58:51

2.3K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ