Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-06-09 13:06:09

2.8K views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 20:43:31

1.3K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 20:43:03

1.3K views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 20:42:34

1.1K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 17:50:04
የኦሮሙመው የብልፅግና መንግስት መስጊዶችን ማፍረሱን ቀጥሎበታል

        ንሥር ብሮድካስት
        ግንቦት 12/2015

በአዲሱ ሸገር ከተማ የኦሮሞ ክልል መንግስት መስጊዶችን በዚህ መልኩ ነው እያፈረሰ የሚገኘው።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.0K viewsedited  14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 17:35:23
አቡነ አብርሀምና አቡነ ጼጥሮስ የቤተክርስቲያን ህግ ከሚፈርስ ስልጣናችን ብንለቅ እንመርጣለን ማለታቸው ተሰማ

         ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 12/2015

አቡነ አብረሃም እና አቡነ ጴጥሮስ በእኛ ዘመን የቤተክርስቲያን ህግ ከሚጣስ እና የቤተክርስቲያንን ስርዓት ያልተከተለ ሹመቶችን ከማፅደቅ ስልጣናችንን ብንለቅ ይሻላል ማለታቸውን ምንጮች ገለፁ።

ሰሞኑን እየተካሄደ ያለው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ የቀጠለ ሲሆን በብዙ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ሳይቋጭ በመጪው ሰኞም ይካሄዳል። 

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.9K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 16:51:43
በደብረ ኤልያስ ፋኖን በማገዝ የተጠረጠሩ ገዳማት በጥይት ተደበደቡ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 12/2015

በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ‘ፋኖን ታግዛላችሁ፣ ለፋኖ ትጸልያላችሁ” የተባሉ ገዳማት በመንግሥት ታጣቂዎች በጥይት ተደብድበዋል።

ባለፈው ሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2015 ዓ.ም. የምራተ ብፁዓን አቡነ ተክለ ኃይማኖት አንድነት ገዳም ተኩስ ተከፍቶበት ውሏል።

በተኩሱ በምህላ ላይ የነበሩ ገዳማውያን አባቶች የተረበሹና መንፈሳዊ እንቅስቃሴያቸው የተስተጓጎለ ሲሆን የሰው ሕይዎት አልጠፋም።

የተኩሱ አላማም በገዳማውያኑ እና በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ መንግሥታዊ ሽብር መፍጠር እንደነበር የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.0K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 15:59:31

1.9K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 14:34:34
ከኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ተፈናቅለው ቀበሮ ሜዳ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ሕይወት እየጠፋ መሆኑ ተገለጸ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 12/2015

በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች እንዲሁም ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በተደጋጋሚ በተከሰቱ ግጭቶች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ በጎንደር ከተማ አቅራቢያ ቀበሮ ሜዳ መጠለያ ጣቢያ ተጠልለው የሚገኙ ዜጎች በሕክምና እና በምግብ እጦት ሕይወታቸው እየጠፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
2.1K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 14:33:35
በአማራ ፋኖዎች ላይ ከበባ ተደርጎባቸዋል

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 12/2015

በሞረትና በጅሩ ወረዳ የጅሁር ቀበሌ ሚልሻና ፓሊስ በፋኖዎች ላይ ከበባ ማድረጋቸው ተሰምቷል።

ይህንን ተከትሎ የአካባቢው ህዝብ ከፋኖዎች ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀርቧል።

=====================
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.9K views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ