NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ይህ ቻናል ከእንግዲህ በቴሌግራም ላይ አይገኝም
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.17K
ተመሳሳይ ቻናሎች ዜና
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as social media & multimedia production.
Voice of voices
ንሥር ኢንተርናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የማያዳላ እና ገለልተኛ የመገናኛ ተቋም ነዉ። ማህበራዊ ሚዲያ እና መልታይሚዲያ እምራች ሁኖ ይሰራል።
አማራ ድምፅ!

የቻናል ስታትስቲክስ
12.4% የተሳትፎ መጠን
4,113 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

1 okt 2024
Picture 1 from NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) 2024-10-01 12:02:11
ስናን አባጅሜ ብርጌድ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአማራ ፋኖ በጎጃም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር  የስናን አባ ጅሜ ብርጌድ በትናንትናው እለት በ20/01/2017ዓ.ምየብርሃኑ ጁላ ጨፍጫፊ ቡድን ምሽጉን ለቆ ወለቄ ወደሚባል ቦታ ሲወጣላቸው  በመክበብ ከ28 በላይ ሙት ፣እጅግ ብዙ ቁስለኛ አንስቶ እንዲሄድ አድርገዋል።

በዚህም የዲሽቃና ብሬን ተተኳሽን መማረክ ተችላል።
በዚህ ውጊያም የደነገጠው ጨፍጫፊው ቡድን ሬሳውን ሳያነሳ በሩጫ ወደ ምሽጉ ገብቷል።ህዝብንመጨፍጨፍ የማይሰለቸው  ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በዙ -23 የንፁሃንን ቤት አቃጥሏል።

ድል ለአማራ ህዝብ!!
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ።

ፋኖ እስቲበል አለሙ

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!

ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ማክሰኞ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=foDJkyntC0aOpEU8
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084
8.0K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
6 dets 2022
Picture 1 from NiSiR International Broadcasting Co. 2022-12-06 03:40:12
Picture 2 from NiSiR International Broadcasting Co. 2022-12-06 03:40:12
Picture 3 from NiSiR International Broadcasting Co. 2022-12-06 03:40:12
Picture 4 from NiSiR International Broadcasting Co. 2022-12-06 03:40:12
ለአማራው ሀገር በተጨባጭ ፈርሳለች። በይፋ "ፈረሰች" በተባለችው ሶማሊያ እንኳ የአማራን ያህል በየቀኑ የሚያልቅ፣ በየለቱ የሚራብና የሚዋረድ ህዝብ የለም! ስለዚህ ኢትዮጵያ ምናምን እያላችሁ ህዝብ የምታደነዝዙ የኃይማኖትና የፖለቲካ ካድሬዎች እረፉ! በቃ ይህ የኦሮሙማ ቅኝ አገዛዝ ከዚህ በላይ በአንድነት ስም እየቀለደ ህዝብ አደንዝዞ አይጨርስ...
ነገር ሁሉ ይደፍርስ! አብዮት ያጠራዋል!
@ Amhara Daily
225 views00:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) 33.17K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @nisirbroadcasting ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የNiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) ቻናል በአሁኑ ጊዜ 33.17K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የዜና ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
NiSiR Int. Broadcast... avatar
NiSiR Int. Broadcast... @nisirbroadcasting
በቴሌግራም ይክፈቱ