Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Media Corporation

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharamassmedia — Amhara Media Corporation A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharamassmedia — Amhara Media Corporation
የሰርጥ አድራሻ: @amharamassmedia
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 64.90K
የሰርጥ መግለጫ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-14 13:51:58 "እንደ ኢትዮጵያዊነታችን የበጀት፤ እንደ አማራነታችን ደግሞ የማንነት ጥያቄያችን ምላሽ ይሰጠን" ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ



4.6K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 13:51:34 ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ኢትዮጵያዊያንን አመስግነዋል፤ ጥሪም አቅርበዋል



4.6K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 10:27:55
5.6K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 10:11:10 የወልቃይት ጉዳይ:- "አማራ ነን እንጂ፣ አማራ እንሁን አላልንም"



5.8K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 10:00:48 ወልቃይት:- የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልእክት



5.3K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 09:27:41
የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ!

የወልቃይቱን ቲፋሻ ፏፏቴን ይጎብኙ!

ቲፋሻ ፏፏቴ በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከማክሰኞ ገበያ ከተማ በቅርብ ርቀት ይገኛል።

አካባቢው ምጭዊ በመባል የሚታወቅ ሲሆን የጠገዴ ስምንቱ ማይቤት የተመሰረተበት ታሪካዊ ስፍራ ነው።

ቆላማና ወይናደጋ የአየር ንብረት ያለው ይህ አካባቢ ለአይን የሚማርክ ተራራማ፣ ሸለቆና ሜዳማ መልክዓምድራዊ ባለቤት ነው።

ይጓዙ ይጎብኙ ሀገርዎን ይወቁ
ማእከላዊ ጎንደር ኮሙኒኬሽን
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO
አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport
አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
5.8K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 09:08:12
5.5K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 20:39:21 https://www.ameco.et/የብሔራዊ-መረጃና-ደኅንነት-አገልግሎት-አ/
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
7.3K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 18:44:24
የጉማ አዋረድ ሽልማትን በተመለከተ ከተዋናይት መስከረም ነጋ ጋር የተደረገ ቆይታ



7.9K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 15:45:48
8.2K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ