Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-17 11:21:13
በተረኝነት የተሰለፈው ብልጸግና የኦሮሚያ ክልል ቤተ መንግስት የመሰረት ድንጋይ በአዲስ አበባ መጣሉ አነጋጋሪ ሁኗል

          ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት9/2015

በአዲስ አበባ የመውረር ስራ እያከናወነ የሚገኘው ተረኛው የኦሮሙማ ብልጸግና ቦሌ ክፍለ ከተማ የኦሮሚያ ክልል ቤተመንግሥት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል::

አዲስ አበባን የኦሮሞ እብርት የማድረግ የኦሮሙማው ብልፅግና መንግስት ትኩረት ሆኗል።

የንጹሃን ዜጎችን ቤት እያፈረሰ የሚገኘው ብልጸግና ዜጎችን አፈናቅሎ የሽርሽር ቤተ መንግስት ህንጻ ላይ ብቻ አተኩሯል::

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.4K views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 11:11:40
የህውሃት አርሚ 24 በማይጨው አቅራቢያ ከእነ ሙሉ ትጥቋ እየተንቀሳቀሰች መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል

         ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 9/2015

አርሚዋ እንዳትፈርስ የተፈለገበት ምክንያት በራያ የመሬት ይገባኛል ጉዳይ መፍትሄ ስላላገኘ ነው ተብሏል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.2K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 10:49:41

1.3K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 10:06:00
አስቸኳይ_ የአብይ የመከላከያ ሸዋን እያወደመ ነው

ሰላም ንስሮች
አሁን! በሰሜን ሸዋ ጣርማ በር ወረዳ ማፉድ ቀበሌ የአብይ የመከላከያ ሀይል በህብረተሰባችን ላይ ከማለዳው ጀምሮ ተኩስ ከፍቷል።በዙ 23 አካባቢውን እያመሠ ነው።ህዝቡ ቤቱን እየተወ ጫካ ገብቷል።የደረሰው ጉዳት እስካሁን አልታወቀም። አስቸኳይ ለህዝብ አሳውቁልንና ህዝብ ያስቁምልን::

አብይ ሸዋን እያወደመ ነው::

ከቦታው ከንሥር ተመልካች

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 09:43:04
#መረጃ_ አሁን!

በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ቆላ ድባ ከተማ በብልጽግና የተጠራው ሰልፍ በነ አጅሬው ሻለቃ ፋኖ ደረጀ በላይና ጓዶቹ እንዲቆምና እንዲከሽፍ ተደርጓል:: ዝርዝሩን ይዘናል በዜና እወጃ በቻናላችን ይጠብቁን::

ክብር ለጀግናው ሻለቃ ፋኖ ደረጀ በላይና ጓዶቹ::

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 09:18:45
ህወሃት ምርጫ ቦርድ የወሰነው ውሳኔ ቅቡልነት የሌለው እና የፕሪቶሪያውን ስምምነት የጣሰ ነው ሲል ወነጀለ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 9/2015

ውሳኔው የፕርቶሪያውን ስምምነት አደጋ ውስጥ ይከታል ብሏል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድርጅታችን ህ.ወ.ሓ..ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ ከህ.ወ.ሓ.ት የተሰጠ ሙሉ የመግለጫ ውሳኔ ከላይ በፎቶ ተያይዟል።

የህወሃት መግለጫ ሌላ ጦርነትንና ብጥብጥን የሚያስነሳ ቁጣ ሁኗም ታይቷል::

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተቃውሞ እያነሱ ያሉት የቀድሞ የህወሃት አመራሮች ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤልን ጨምሮ በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ህወሃትን እንታደግ በሚል ህዝባዊ ስብሰባ እያካሄዱ መሆኑም ተሰምቷል::

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 09:10:48
የኦነግ ሸኔ ቡድን የጅቡቲ አዲስ አበባን መንገድ ለመያዝ ከመከላከያ ጋር በወለንጪቲ ከተማ ትላንት ከባድ ጦርነት ሲያካሂድ ማምሸቱ ተሰምቷል

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 9/2015

ሰሞኑን በደብረዘይት ከፖሊስ ተዋግተው እስረኛን አስለቅቀዋል የተባሉ የኦነግ ሸኔ አባላት ትላንት በወለንጪቲ ተኩስ በመክፈት የሀገር መከላከያን ሲወጉ አምሽተዋል ተብሏል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.4K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 08:34:23
ኢትዮጵያ የምትድነው በአማራ ነው::
እሳት የላሱ ልጆቹ እየመጡ ነው::
አማራ ፍትህ አዋቂ ነው!

ዘመድኩን በቀለ
1.5K viewsedited  05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 08:20:09 "የፋኖ ጽንፈኛ የለም፤ የብልፅግና ካድሬ እንጅ" ብለሃል የተባለዉ መኮንን አየለ "በሁከትና ብጥብጥ" ክስ ፍርድ ቤት ቀረበ

         ንሥር ብሮድካስት
        ግንቦት 9/2015

በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ልዩ ቦታዉ ገዳም ሰፈር ነዋሪ የሆነው እና ቀደም ሲል የመከላከያ ሠራዊት አባል የነበረዉ መኮንን አየለ "ፋኖ ጽንፈኛ አይደለም፤ የብልፅግና ካድሬ እንጅ" የሚል ንግግር አድርገሃል በሚል በሁከትና ብጥብጥ ክስ ተከሶ በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በእስር ላይ ይገኛል።

መኮንን አየለ በአማራነቱ የግፉ እስረኛ  ሲሆን ፍርድ ቤት በ5 ሺህ ብር ዋስትና እንዲወጣ ውሳኔ ቢሰጥም፤ ፖሊስ "በሚያዚያ ወር 2015 ዓ.ም በአ.አ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ገዳም ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመንቀሳቀስ በአ.አ ከተማ ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት በማሰብ "የፋኖ ጽንፈኛ የለም፤ የብልጽግና ካድሬ እንጂ" በማለት በድረ ገጽ የሚቀሰቅስ፣ መንግስት በአማራ ክልል ከልዩ ኃይል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ ሀሰተኛ የሆነ መረጃ በማሰራጨት፣ ብሄርን ከብሄር ሁከት ቀስቃሽ የሆኑ መልዕክቶች ለማስተላለፍ እና በከተማው አደረጃጀት በመፍጠር  ሁከትና ብጥብጥ እንዲፈፀም ከጽንፈኞች ጋር ሲንቀሳቀስ እንደነበር መረጃ ደርሶናል በሚል ይግባኝ ጠይቆበት በእስር ላይ እንዲሚገኝ ታውቋል።

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.6K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 08:20:06
1.5K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ