Get Mystery Box with random crypto!

ህወሃት ምርጫ ቦርድ የወሰነው ውሳኔ ቅቡልነት የሌለው እና የፕሪቶሪያውን ስምምነት የጣሰ ነው ሲል | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ህወሃት ምርጫ ቦርድ የወሰነው ውሳኔ ቅቡልነት የሌለው እና የፕሪቶሪያውን ስምምነት የጣሰ ነው ሲል ወነጀለ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 9/2015

ውሳኔው የፕርቶሪያውን ስምምነት አደጋ ውስጥ ይከታል ብሏል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድርጅታችን ህ.ወ.ሓ..ት ህጋዊ ሰውነት የመመለስ ጥያቄ አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ ከህ.ወ.ሓ.ት የተሰጠ ሙሉ የመግለጫ ውሳኔ ከላይ በፎቶ ተያይዟል።

የህወሃት መግለጫ ሌላ ጦርነትንና ብጥብጥን የሚያስነሳ ቁጣ ሁኗም ታይቷል::

በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተቃውሞ እያነሱ ያሉት የቀድሞ የህወሃት አመራሮች ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤልን ጨምሮ በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ህወሃትን እንታደግ በሚል ህዝባዊ ስብሰባ እያካሄዱ መሆኑም ተሰምቷል::

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።