Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ_ የአብይ የመከላከያ ሸዋን እያወደመ ነው ሰላም ንስሮች አሁን! በሰሜን ሸዋ ጣርማ በር | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

አስቸኳይ_ የአብይ የመከላከያ ሸዋን እያወደመ ነው

ሰላም ንስሮች
አሁን! በሰሜን ሸዋ ጣርማ በር ወረዳ ማፉድ ቀበሌ የአብይ የመከላከያ ሀይል በህብረተሰባችን ላይ ከማለዳው ጀምሮ ተኩስ ከፍቷል።በዙ 23 አካባቢውን እያመሠ ነው።ህዝቡ ቤቱን እየተወ ጫካ ገብቷል።የደረሰው ጉዳት እስካሁን አልታወቀም። አስቸኳይ ለህዝብ አሳውቁልንና ህዝብ ያስቁምልን::

አብይ ሸዋን እያወደመ ነው::

ከቦታው ከንሥር ተመልካች

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos
FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      
Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።