Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-05-11 13:17:35

1.2K views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:32:41
በምስራቅ አማራ ፋኖ ላይ በተወሰደው የትጥቅ እርምጃ አለመሳካት ዙሪያ ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተሰማ

           ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 3/2015

ከውስጥ አዋቂ የመረጃ ምንጮች ለመረዳት እንደተቻለው ፣ የፀጥት ዘርፍ ሃላፊዎች እና የሚመለከታቸው አመራሮች ሰሞኑን በምስራቅ አማራ ፋኖ ላይ የተደረገው ኦፕሬሽን ለምን እንዳልተሳካ ግምገማ አካሂደዋል።

በዚህም ህዝቡ እና ወጣቱ ከፋኖ ጎን በመሆኑ፣የመንግሥት እና የክልሉ የፀጥታ አካላት ስራቸውን በአግባቡ አለመስራታቸው እና በማህበራዊ ሚዲያ የመረጃ የበላይነት በመወሰዱ ነው" የሚሉ ግምገማዎችን አስቀምጠዋል ።

ቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K viewsedited  09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:31:17
በሕገወጥ መንገድ ወደ ጂቡቲ ሲጓዙ የነበሩ ወጣቶች ሕይወት አለፈ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 3/2015

ግንቦት 1/2015 ሌሊት ከትግራይ ክልል እና ከአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አካባቢ ተነስተው፤ በአፋር በኩል ወደ ጅቡቲ በሕገወጥ መንገድ በሲኖትራክ ሲጓዙ የነበሩ ወጣቶች አደጋ እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል።

ወጣቶቹ በአፋር አድርገው ወደ ጅቡቲ ሲወጡ፤ ጅቡቲ መግቢያ አካባቢ በሚገኘው ዲቸል ተብሎ ከሚጠራ ሥፍራ ግንቦት 1 ሌሊት መኪናው ተገልብጦ የኹለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል::

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.4K views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:07:13
በትግራይ ከ1 ሺህ 2 መቶ በላይ ትምህርት ቤቶች ዉስጥ ፈንጂና ተተኳሽ መሳሪያዎች መገኘታቸው ተጠቆመ

ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 3/2015

በትግራይ ክልል ከሚያዚያ 24 ቀን ጀምሮ በክልሉ የሚገኙ የግልም ሆኑ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ስራ እንደሚጀምሩ የትግራይ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ኪሮስ ግዑሽ መናገራቸው ይታወሳል።

በዚህም ት/ት ቤቶቹን ስራ ለማስጀመር በተደረገ አሰሳ ከ1ሽ 2 መቶ በላይ ትምህርት ቤቶች የጦር መሳሪያ ካምፕ ሁነው ተገኝተዋል::

ዝርዝር መረጃውን በዩቲዩቭ ቻናል የዜና እወጃ ይጠብቁን!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.4K views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 11:41:53
የአንድ አገር መሪ አንድን ትልቅ ሃገር ትንሽ: አንድን ትንሽ አገር ደግሞ ትልቅ የማድረግ አሉታዊና አወንታዊ አቅም አለው ሲል ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ተናገረ

        ንሥር ብሮድካስት
       ግንቦት 3/2015

  አገራቸውን ከትንሽነት አንስተው ትልቅ ያደረጉ የአፍሪካ መሪዎችን ባስብ ባስብ ብዙ ማግኘት አልቻልኩም:: በተቃራኒው ያሉት ግን በቁጥር "ነፍ " ናቸው::  እንደ አህጉር ሳንረገም አልቀረንም መሰለኝ ወገን::

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም

ቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K viewsedited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 10:27:13
የኬንያ ፖሊስ ራሱን "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ!!

           ንሥር ብሮድካስት
          ግንቦት 3/2015

የኬንያ ፖሊስ ራሱን "እየሱስ ነኝ" ብሎ የሚጠራውን ግለሰብ ለማብራሪያ ጠራ።

ኢልዊድ ዌኬሳ በሚል ስሙ የሚጠራው ይህ ግለሰብ የአዲሷ እየሩሳሌም አዳኝ ነኝ በሚል ራሱን እየሱስ እንደሆነ በመናገር ላይ እንደሆነ ቢቢሲ ዘግቧል።

ዚህ ጉዳይ ምርመራ እያደረገ የሚገኘው የኬንያ ፖሊስ አሁን ደግሞ ራሱን እየሱስ ክርስቶስ እያለ የሚጠራን ግለሰብ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቋል።

በኬንያ አንድ ፓስተር አማኞች እየሱስ ክርስቶስን ለማግኘት እንዲጾሙ እና በረሀብ እንዲሞቱ አድርጓል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል።

የፓስተር ፖል ማኬንዜ መልዕክትን ተቀብለው እየሱስን እናገኘዋለን በሚል ሲጾሙ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር እያሻቀበ ሲሆን ግለሰቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው እንደቀጠለ ነው ተብሏል።

ቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.6K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:59:34

1.6K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:39:53
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር በአሜሪካ ሎዛንጅለስ እና ካሊፎርኒያ ከተማ ከሚኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እንደሚወያዩ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት  ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል።

         ንሥር ብሮድካስት
         ግንቦት 3/2015

አምባሳደር ሐመር፣ ከትናንት ጀምሮ እስከ ግንቦት 12 በከተማዋ በሚኖራቸው ቆይታ፣ ከአማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬይና ሱማሊያ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማኅበረሰብ ተወካዮች እና ባጠቃላይ ከኢትዮዊያን አሜሪካዊያን ጋር እንደሚወያዩ መስሪያ ቤቱ ገልጧል።

የአምባሳደር ሐመርና የኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያኑ ውይይት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕወሃት መካከል ፕሪቶሪያ ላይ በተደረሰው ሰላም ስምምነት አፈጻጸ፣ በሌሎች የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲኹም የኢትዮጵያዊያን ሴቶችን አቅም በመገንባት ዙሪያ ያተኮረ እንደሚኾን መረጃው አመልክቷል።

ቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.6K views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:28:06
1.5K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:27:59 ይድረስ ለአማራ ህዝብ ጎጃም ቀጠና በተለይም ለጎንቻ፣ እነብሴ እና መካነ ሰላም ወጣቶች!!

          ንሥር ብሮድካስት
          ግንቦት 3/2015

በቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት ከተቋቋመዉ የዓባይ ሸለቆ ዘብ የተላለፈ ጥሪ።

የልዩ ኃይሉን መበተን ተከትሎ በቆራጥ የአካባቢው ተወላጅ ልዩ ኃይል አባላት የዓባይ ሸለቆ ዘብ በሚል የተደራጀው ኃይል ከአንጎት እስከ እነ እነገሽ፣ ከጎሸራ እስከ ወረያ ባለው ቀጠና ያለውን ህዝብ በማንቃት እና በማደራጀት ላይ እያለ በወረዳ ፖሊስ እና ጉጅሊ ተደጋጋሚ ትንኮሳ ተደርጎበታል::

ለአራት ግዜያት በእነገሽ፣ በበርላይ፣ አባ ሚኒወስ እና ወረያ አካባቢ የተደረገበትን የጉጅሊ እና ፖሊስ ከበባ ሰብሮ ካድሪ የላካቸውን ጉጅሌወች ማርኳል::

የአደረጃጀቱን ዓላማ በበጎ አሳቢ ወንድሞቻችን በኩል ለወረዳ ካድሬወች ለማስረዳት በተደረገው ጥረት እና ተኩስ የከፈተው የመንግስት ኃይል ላይ ባሳየነው አቅም ምክንያት የወረዳ አመራሮች ጉዳዩን ለማቀዝቀዝ ፍላጎት ያላቸው ቢሆንም የምስራቅ ጎጃም ሸክሞች  አብርሃም አያሌው፣ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ እና ፀረ-ህዝቡ ጌትነት አለልኝ አባይ ድልድይ አካባቢ አድማ በታኝ በመላክ ሲያዋጉን አድረዋል::

ለአማራ ህዝብ ነፃነት የተቋቋመው የዓባይ ሸለቆ ዘብ ከሮብ ለሃሙስ አጥቢያ ዛሬ ሌሊት ተኩስ ከፍቶ ያደረውን አድማ ብተና ኃይል ተገቢውን ትምህርት ሰጥቶታል::

ይሁን የዞናችን ህዝብ እድፍ የሆኑት እነኝህ ግለሰቦች መካናይዝድ የመከላከያ ጦር እንዲገባ ለመከላከያ  አመራሮች ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ::

በመሆኑም የአካባቢው ወጣቶች ወደ መርጡ ለማርያም የሚወስደውን መንገድ ከሁለቱም አቅጣጫ በመዝጋት እና በአካባቢው ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችን በማድረግ የትግላችን አካል እንድትሆኑ አስቸኳይ ጥሪ እናቀርባለን:: እንዲሁም የሬሽን አቅርቦት ችግር ያለብን በመሆኑ የአካባቢው ማህበረሰብ እንዲተባበር ሁሉም በያለበት ጥሪ እንዲያደርግ እናሳስባለን::

መጭው ታሪክ በእኛ እጅ ይፃፋል" እንዲል ዘመነ ካሴ ታሪካችንን እንፃፍ! እንተባበር! እንበርታ!

ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓ.ም
ዓባይ ሸለቆ

ቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos

FaceBook Page 1 :    https://www.facebook.com/Nisirbroadcast

FaceBook Page 2:  https://www.facebook.com/Nisirmereja      

Telegram:    https://t.me/nisirbroadcasting

Website: https://nisirbroadcasting.com

Twitter:   https://twitter.com/NISIRInternati1

Instagram:  https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
1.5K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ