በሕገወጥ መንገድ ወደ ጂቡቲ ሲጓዙ የነበሩ ወጣቶች ሕይወት አለፈ
ንሥር ብሮድካስት
ግንቦት 3/2015
ግንቦት 1/2015 ሌሊት ከትግራይ ክልል እና ከአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አካባቢ ተነስተው፤ በአፋር በኩል ወደ ጅቡቲ በሕገወጥ መንገድ በሲኖትራክ ሲጓዙ የነበሩ ወጣቶች አደጋ እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል።
ወጣቶቹ በአፋር አድርገው ወደ ጅቡቲ ሲወጡ፤ ጅቡቲ መግቢያ አካባቢ በሚገኘው ዲቸል ተብሎ ከሚጠራ ሥፍራ ግንቦት 1 ሌሊት መኪናው ተገልብጦ የኹለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል::
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube: https://www.youtube.com/@nisir/videos
FaceBook Page 1 : https://www.facebook.com/Nisirbroadcast
FaceBook Page 2: https://www.facebook.com/Nisirmereja
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter: https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram: https://www.instagram.com/nisirbroadcast/
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።